cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

NATTHY ᴘʜᴏᴛᴏɢʀᴀᴘʜʏ

የመስክ ፎቶ 📸 ለሰርግ ለልደት ለመስል ዝግጅቶች የ video📽 እና ፎቶ📸 ስራ እንሰራለን ☎️ 0964484526 መነሳት ከፈለጉ@natthygetachew ያናግሩን ውይም ከላይ ባለው ስልክ ይደውሉ

إظهار المزيد
Ethiopia10 878لم يتم تحديد اللغةصور13 497
مشاركات الإعلانات
294
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሰላም ለሁላችሁም 🙏 ህይወት እባላለው እዚጋ ምታዩት ወንድሜ ነው ሁለቱም ኩላሊቶቹ ከጥቅም ውጪ ሆነው ነበር እናም የዛኔ በተደረገለት ድጋፍ ዳይላሲስ ሲያደርግ ነበር አሁን ላይ የዳይላሲስ ወጪው በጠም ከብዶብናል እናም ለመድሀኒት በጣም ከአቅማችን በላይ ነው ምናወጣው በዚ መሀል አሁን ላይ ቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ንቅለ ተከላ ተጀምርዋል እናም እኔ አንዱን ኩላሊቴን ለወንድሜ ልሰጠው ነው ለዚህም ለምርመራ ብቻ ወደ 300 000 ከዛ ንቅለ ተከላው ሲከናወን የሚያስፈልግ አለ እሱንም ስንጨርስ እኔ ለተወሰነ ጊዜ እሱ ደሞ ለ 1 አመት አይወጣም ብዙ ምንወስዳቸው መድሀኒቶች አሉ በቀላሉ ራሱ አይገኙም ብቻ ብዙ ብር ያስፈልገናል እናም ሁላችሁም የአቅማችሁን እንድትረዱን በትህትና እንጠይቃለን ወንድሜም እኔም በሰላም ወተን ለማመስገን ያብቃን እናም በአካልም ልታገኙን የምትፈልጉ ደብረዘይት ቀበሌ 15 ነው አድራሻችን እናም ሁላችሁም የበኩላችሁን እንድትረዱን በጌታ ፍቅር እለምናችኋለው ይህ ብዙ ቦታ እንዲደርስ ሼር በማረግ ተባበሩኝ አመሠግናለው🙏🙏 ስልክ 0930386916 0910276419 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000375617227aynalem borshe dargie 🖤🖤🙏🙏
إظهار الكل...
Natthy photography 0964484526
إظهار الكل...