መዝሙር ዘሰንበት
የየሳምንቱ የእሁድ መዝሙር እና ምስባክ ቀደም ብለን እንለቃለን ማህሌት ከነዋዜማው ሰባት ቀን ቀደም ብሎ ይለቀቃል view channel የሚለውን በመንካት join በማለት ይቀላቀሉ።
إظهار المزيد480
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+17 أيام
-130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
መዝሙር ዘኒቆዲሞስ
መዝሙር (፭) ሖረ ሃቤሁ ዘስሙ ኒቆዲሞስ ወይቤሎ ለኢየሱስ ረቢ ሊቅ ንሕነ ነአምን ብከ ከመ እምኀበ አብ መጻእከ ከመ ትኩን መምህረ ዕጓለ አንበሳ ሰከብከ ወኖምከ አንሥአኒ በትንሣኤከ
join & share 🙏🙏🙏
💫💫💫💫💫💫
መዝሙር ዘገብር ኄር
✨✨✨✨✨✨
መዝሙር (፭) መኑ ውእቱ ገብር ኄር ወምእመን ዘይረክቦ እግዚኡ በምግባረ ሠናይ ወይሰይሞ ውስተ ኩሉ ንዋዩ ካዕበ ይቤሎ እግዚአብሔር ገብር ኄር ወምእመን ዘበ ውሁድ ምእመነ ኮንከ ዲበ ብዙኅ እሰይመከ ባዕ ውስተ ፍሥሐሁ ለእግዚእከ
share🙏🙏🙏
👎 2
🍀🍀 መዝሙር ዘደብረ ዘይት ✨
መዝሙር (፭) እንዘ ይነብር እግዚእነ ውስተ ደብረ ዘይት ወይቤሎሙ ለአርዳኢሁ ዑቁኬ ኢያስህቱክሙ ወንበሩ ድልዋኒክሙ ብዙሃን ይመጽኡ በስምየ እንዘ ይብሉ አነ ውእቱ ክርስቶስ ወዘአዝለፈ ትዕግስቶ ውእቱ ይድኅን ወአመ ምጽአቱሰ ለወልደ እጓለእመህያው ይትከወስ ኩሉ ኃይለ ሰማያት ወምድር አሜሃ ይበክዩ ኩሎሙ ኃጥአነ ምድር ወይወርድ እግዚእነ እምሰማይ ዲበ ምድር በትዕዛዙ ወበቃሉ ወበአዕላፍ መላእክቲሁ በንፍሕተ ቀርን ዘእምሃበ እግዚአብሔር ይምሃረነ አብ በይእቲ ሰዓት እሞተ ኃጢአት እስመ ገባሬ ሕይወት ውእቱ እግዚአ ለሰንበት::
join &share 🙏🙏🙏
👍 1👎 1
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.