cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

⒧⒤⒡⒠ ʂɬყɩɛ

ωєℓ¢σмє☺️ In this channale you can find what you want,like 👉music(covers) 👉photo 👉profile pics 👉jokes 👉video and others . join us

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
183
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

00:28
Video unavailableShow in Telegram
2.16 MB
Repost from Danuka pictures
Photo unavailableShow in Telegram
#Happy_Eid_Al_Adha ለመላው እስልምና እምነት ተከታዮች፣ እንኳን ለ1443ኛው የኢድ አል-አደሃ ዐረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! #danuka_pictures መልካም በዓል!
إظهار الكل...
Repost from ቀልድ ብቻ™
#ተቀበል___1 ፋራ ነህ አለቺኝ እሷን ብሎ አራዳ አቃታለውኮ ኮንጎ ጫማ አድርጋ😒 #ተቀበል___2 ቦቲህን አውልቀህ ብትመስል አራዳ እኔም አውቀሀለው ከብት ስትነዳ 😂😂😂 Join us||👉 @Mudmeyaz
إظهار الكل...
Beka abekaln teleyayetenal😭🙌🙌🙌🙌🙌
إظهار الكل...
2.66 KB
Repost from N/a
00:18
Video unavailableShow in Telegram
VID_20220629_063918.mp41.68 MB
Join
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ነብስ ይማር 😭😭😭 አርቲስት ሰለሞን አለሙ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ አንጋፋው የኪነ ጥበብ ባለሙያ አርቲስት ሠለሞን አለሙ ከዚህ አለም በሞት ተለይቷል። በአፍለኛው የቴአትር ክበብ ውስጥ ቴአትርን የጀመረው አርቲስት ሠለሞን በርካታ የመድረክ ቴአትሮችና ተከታታይ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ድራማዎችን ጽፏል። ፍራሽ ሜዳ የመድረክ ቴአትር ና አብየ ዘርጋው የሬዲዮ ድራማ ከደረሳቸው ድርሰቶች ተጠቃሽ ናቸው። EZRA PROFILE PICTURE ነብስ ይማር 😭😭😭 🌴🌴🌴 SHARE @Ezra_profile_p SHARE @Ezra_profile_p
إظهار الكل...
Repost from BRAVO FIXED VIP
መኖር እፈልጋለው ህልም አለኝ😔 ልጅ መውለድ እና ቤተሰብ እንዲኖረኝ ትልቅ ተስፋ አለኝ! የኢትዮጲያዊ ስለሆኑ ኩራት እንጂ ህፍረት የማይሆንባቸው ልጆችን ወልጄ ማሳደግ እፈልጋለው! የጎረቤት ቁስል ምን ያክል የጋራ ህመም እንደሆነ የገባቸው ልጆች እንዲኖሩኝ እፈልጋለው! ብኖር ሳልሳቀቅ ቢኖሩ ሳይሳቀቁ በሰላም ወተው በሰላም እሚገቡበት ሐገር ማስረከብ እፈልጋልሁ! በዘር በሀይማኖት በብሄር ተመርጠው የማይገፉበትን ሀገር ማስረከብ እፈልጋለው! ነገር ግን እንኳን ለትውልድ ስለማስረክበው ሀገር እኔም እኔም ስለመቆየቴ እርግጠኛ አደለሁም. እንኳን ስለ ህልሜ አላማ ስለ ነገ ስለጨበጥኩት ዛሬ እንኳን ማውራት አልቻልኩም. መኖር መዝናናት መደሰት ማለት ሀገር ስትኖር ነው መደሰትም መኖርም መዝናናትም እሚቻለው. ሀገር ማለት ህዝብ ነው ..ህዝቤን ለናተ ተራ ፖለቲካ ብላችሁ ህዝቤን አትማግዱት. #በቃችሁ_በቃ #የትግራይ_መንገዶች_ይከፈቱ #የአማራ_መጨፍጨፍ_ይብቃ #የኢትዮጵያውያን_የመብት_ጥያቄዎች_ይመለሱ በተቻላችሁ አቅማችሁ ለህዝባችን ድምፅ እንሁን ብዙ ተከታይ ያላችሁ ወዳጆቼ ድምፅ እንሁናቸው ለህዝባችን...ዛሬ እኛ ቤት ባይገባ ነገ መግባቱ አይቀርም Join👉 @yegna_Qeldoch Share  & Invite ur Friends
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.