cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Um forist Queen

Day party Capul pic Old music. My frandsi pic Tik tok movi Enjoy.

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ልደታ_ለማርያም እንደዚህች ባለች ዕለት ይኸውም ግንቦት 1 ቀን ለሰው ሁሉ ሩህ የምትሆን የሰማይ የምድር ንግስት ድንግል ማርያም ተወለደች፤ ንጉሱን ልትወልድ ንግስቲቷ ተወለደች፤ ብርሃንን ልትወልድ የብርሃን እናት እመብርሃን በእውነት ተወለደች። “ኦ ድንግል አኮ በፍትወተ ደነስ ዘተፀነስኪ አላ በሩካቤ ዘበሕግ እምሐና ወኢያቄም ተወለድኪ” ድንግል ሆይ በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ (አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም) ልበ አምላክ ቅዱስ ዳዊት "እነሆ በዓመፃ ተፀነስሁ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ።" መዝሙር 51፥5 ብሎ ነበርና (የዳዊት እናቱ ሀብሊ አባቱ ደግሞ ዕሴይ ይባላሉ፤ ጎረቤታቸው አንድ ወጠምሻ ጎረምሳ ነበር፤ ይህ ጎረምሳ የዳዊትን እናት ዓይኑ ሲፈቅዳት አይቶ መንገድ እሄዳለሁና ስንቅ አዘጋጂልኝ አላት፤ አዘጋጅታ ሰጠችው ሌሊት ተመልሶ መጣ ተገናኛት እሷ አላወቀችም ጎረምሳው ነው የመሰላት፤ በዚህ ግንኙነታቸው ዳዊት ተጸነሰ፤ ለዚህም ልበአምላክ ቅዱስ ዳዊት “በዓመፃ ተፀነስሁ፥ እናቴም በኃጢአት ወለደችኝ” አለ።) አንድም በልተው ጠጥተው በሚያደርጉት ሩካቤ የተፀነሽ አይደለሽም በብዙ ፀሎትና ልመና ብዙ ተባዙ ባለው ፈቃድ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ ሲል አባ ሕርያቆስ በቅዳሴ ማርያም በኃጢአት ፍትወት የተፀነስሽ አይደለም፤ በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ አለ። ዮም ፍሰሃ ኮነ በእንተ ልደታ ለማርያም!!
إظهار الكل...
መልካም የእናቶች ቀን ❤
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Amen tnx yane wed😘😘
إظهار الكل...
Photo unavailable
Photo unavailable
በዛሬዋ ቀን ፈጣሪ መልአክን ወደ ምድር ላከ ሲፈጥራትም ሁሉንም ነገሯን አስተካክሎ ሚያዚያ 24በ ዛሬዋ እለት እንኳን ተወለድሽልኝ 🎂🎂👑👑 ፈጣሪ መጥፎ ከሆኑ ነገሮች በመሉ ይጠብቅሽ🙏 ብቻ ላንቺ ሚሆኑ ቃላትን የለኝም ጨ ሀዩዬ ምንም ብል ላንቺ በቂ አየደለም ብቻ የማቱሳላን እድሜ ይስጥሽ🎂 በድጋሜ መልካም የትውልድ ቀን ይሁንልሽ የኔ ውድ🎂 የኔ በጥባጭ😍 የኔ ደረቅ😍 የኔ 1ኛ🎂
إظهار الكل...
01:04
Video unavailable
3.21 MB
01:04
Video unavailable
3.21 MB
አሳዛኝ ሰበር ዜና የሳንኩራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ሙስሊሞች መቃጠሉ ተገለፀ !!! ሚያዝያ 20 ቀን 2014 ዓ.ም (ተሚማ/አዲስ አበባ) +++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++++ የሳንኩራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ሙስሊሞች መቃጠሉ ተገለፀ። የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት ጽ/ቤቶ አመሻሹ ላይ ባወጣው መግለጫ ከሶላት በተመለሱ ሙስሊሞች የወራቤ ቅዱስ ሩፋኤል ቤተ ክርስቲያን መቃጠሉን ገልጾ በተመሳሳይም የሳንኩራ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስቲያን በአክራሪ ኃይሎች መቃጠሉ ገልጿል። ሀገረ ስብከቱ የፌዴራል እና የክልሉ መንግስታት እየተፈጠረ ያለውን ችግር በአስቸኳይ እንዲያስቆሙ ባወጣው መግለጫ ጠይቋል። በዞኑ ኦርቶዶክሳውያንና አብያተ ክርስቲያናት በጫና ውስጥ መሆናቸውን የገለፀው ሀገረ ስብከቱ ከፍተኛ ጥበቃ እንዲደረግ ጠይቋል። ይህንን እኩይ ተግባር የፈፀሙ ወንጀለኞች ለሕግ እንዲቀርቡና ፍትሕ እንዲሰፍን እንዲደረግ ጭምር ነው የሀዲያና ስልጤ ሀገረ ስብከት የጠየቀው።
إظهار الكل...
Photo unavailable
ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊም ወንድሞቻችን እናዝናለን፣ ድርጊቱንም እናወግዛለን። ነገር ግን ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች አዝነናል ማለታችን ጎንደር ላይ በተገደሉት ክርስቲያኖች ተደስተናል ማለታችን አይደለም። በአንጻሩ የመስጊድ መቃጠልን እናወግዛለን ስንል ደግሞ የቤተክርስቲያንን መቃጠል ለበጎ ነው እያልን እንደግፋለን ማለታችን አይደለም።እንደ ዜጋ ሁላችንም በሀገራችን ላይ እኩል የመኖር መብት አለን።ክርስቲያኑ ሲሞት ለበጎ ነው፣ከጥንት የበረ ነው፣ አዲስ ነገር አይደለም፣ እያሉ ማለባበስ፣የሌላው ወገን ሲሆን ደግሞ ነገሩን ከፍተኛ ትኩረት መስጠትና በመግለጫ ብዛት ጉዳዩን ማጮህ ፍትሀዊ አይደለም።በሁሉም ወገን የሞተው ሰው ነው።ሙስሊሙም፣ክርስቲያኑም፣መገደል የለባቸውም:: መስጊዱም፣ቤተክርስቲያኑም፣መውደም የለባቸውም።ወይብላ ማርያም ላይና አቃቂ ቃሊቲ ላይ ለተገደሉት ክርስቲያኖች እና ጎንደር ላይ ለተገደሉት ሙስሊሞች ሀዘናችን እኩል ይሁን።ሞጣ ላይ ስለተቃጠለው መስጊድ የጮህነውን ያህል፣ዛሬ ወራቤ ላይ ስለተቃጠሉት፣ አንድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንና ሶስት የፕሮቴስታንት ቤተ አምልኮ እኩል መጮህ ካልቻልን፣አሁንም ፍትህ ወዴት ናት ያስብላልና።የአንዱን በኡኡታ የሌላውን በዝምታ፣ማስተናገድ ይቅር።ገዳይም፣አቃጣይም፣የሃይማኖት ጦርነት ቀስቅሶ፣ሕዝቡን ለማጫረስ፣ኢትዮያንም ለማፍረስ፣ወይንም ርካሽ የፓለቲካ ትርፍ ለማግኘት፣ከዛም አልፎ በሃይማኖት ሽፋን ብሄር ተኮር ጥቃት ለመፈጸም ያቀደና የቌመጠ ሁሉ አደብ የሚገዛው፣መልካም የሠራን የሚሸልም፣ጥፋተኛውንና ወንጀለኛውን፣ደግሞ ለህግ አቅርቦ የሚቀጣ፣ፍትህ ሲሰፍንና የህግም የበላይነት ሲረጋገጥ ብቻ ነው። Memher mihreteab assefa👉 @akotetzemarian
إظهار الكل...