1 406
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻 🌻 እንኳን ለዓዲሱ ዓመት በሰላም ፣ በፍቅር ፣ በጤና አደረሰን ፣ አደረሳችሁ 🌻🌻
🌻🌻ዓመቱ ያሰባችሁት የሚሳካበት ያድርግላችሁ 🌻🌻
💚💛❤ሰላም ለሀገራችን ፣ ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛❤
🌻🌻🌻🌻🌻 2015 НΑΡΡУ ИЄω Уєαя🌻🌻🌻🌻🌻
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
🌻
1 032440
አሜሪካን ያለው አጎትህ ደውሎ
ምን እያረግህ ነው ሲልህ
°
°
ልብሴ ተቀዶ ላሰፋ ስሄድ ጫማዬ ተበጥሶ ዝቅ ስል ስልኬ ተሰበረ
😬😬😬😬😬
😁
1 096220
አሜሪካን ያለው አጎትህ ደውሎ
ምን እያረግህ ነው ሲልህ
°
°
ልብሴ ተቀዶ ላሰፋ ስሄድ ጫማዬ ተበጥሶ ዝቅ ስል ስልኬ ተሰበረ
😬😬😬😬😬
😁
100
Photo unavailable
[ Photo ]
አንድ በጣም የሚያሳስበኝ ጉዳይ ሲኖር፣ ኦርቶዶክስ ተጠቃ ስትል፣ ሙስሊሙ "የእኛ" ጊዜ የት ነበርክ ይልሀል፤ መስጅድ ተቃጠለ ስትል፣ ቤተ ክርስቲያን የባሰ ግፍ ደርሶባታል ትባላለህ፤ ኦሮሚያ ላይ ሰው ሞተ ስትል፣ አማራ ላይ ወንጀል ሲሰራ የት ነበርክ ትባላለህ፤ አማራ ላይ እልቂት ደርሷል ስትል፤ የኦሮሚያውን የረሳን መሰለህ ወይ ትባላለህ። የሆነ የህመም ፉክክር ያለብን ነው የምንመስለው።
እኛኮ የአንድ እናት ልጆች ነን የአንዱ ህመም የሁላችንም ህመም ሊሆን ይገባል።
የምንስቀው የምንጫወተው ሀገር ስትኖር ነው በኦሮሚያ በአማራ በትግራይ እና በሌሎቹም ክልሎች ለሚሞቱት ለሚቆስሉት የሰው ልጆች ሁሉ የተሰማንን መሪር ሀዘን እየገለፅን ፍትህ ለተበደለ ሁሉ በማለት በTiktok ቻናላችን ስም እንጠይቃለን።
ሁላችንም በየሀይማኖታችን እንፀልይ🙏🙏
#ሠላም_ለሀገራችን !
💚💛❤️
@OUR1CHANNELBOT
1 13640
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.