ፎቶ ሽሮ ሜዳ ሥላሴ ሚዲያ📸
ይህ የቴሌግራም ገፅ በጉባዔያት በበዓላት በጉዞዎች እንዲሁም የተለያዩ የአገልግሎት ፎቶዎችን የምናጋራበት ገፅ ነው። ሽሮሜዳ ሥላሴ ሚዲያ
إظهار المزيد- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
جاري تحميل البيانات...
ይህ የቴሌግራም ገፅ በጉባዔያት በበዓላት በጉዞዎች እንዲሁም የተለያዩ የአገልግሎት ፎቶዎችን የምናጋራበት ገፅ ነው። ሽሮሜዳ ሥላሴ ሚዲያ
ሰላም ለእናንተ ይሁን። ይህ መጠይቅ የጎዳና ላይ ስብከት ከ አኦርቶዶክሳዊነት አንፃር፣ፈተናዎች እና መፍትሄዎች በሚል ጥናት ላይ የተዘጋጀው ሲሆን ምዕመኖች ለጎዳና ላይ ስብከት ያላቸውን አመለካከት ለመፈተሽ የተፈለገ መረጃ ለመሰብሰብ ነው፡፡ ይህን ጥናት ከኢትዮጵያዊ ጃንደረባ ሱባዬ ጕባዬ ለመመረቂያ ጥናታዊ ጽሑፍ የተዘጋጀ ሲሆን ይህንን መጠይቅ በተቻለ መጠን ለመሙላት እንዲሁም በቃለ መጠይቅ ውድ ጊዜዎን እንዲሰጡን በአክብሮት አጠይቃለን።ይህ ጥያቄዎቸ ያቀረብነው መረጃ ለመንፈሳዊ ዓላማ ብቻ የሚውልሲሆን የእርስዎ ምላሾችበከፍተኛ ሚስጥራዊነት ይኖረዋል፡፡ በተጨማሪም አውነተኛ ምላሽዎ ለውጤቱ ትክክለኛነት ከፍተኛ አስተዋፅዖ ያጿርጋል፡፡
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.