cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Abigi✍

Abigi,/ hulunm yamakel"" ግጥም"" Be ግጥም wesx fiker. Be ግጥም wesx hazen. Be ግጥም wesx haymanot. Be ግጥም wesx seket Ena maxat. Bicha hulunm engltsebt!!! Endihum፤ ምርጥ ሀሳብ እና አባባሎች Cross........"Abigiya".........

إظهار المزيد
Ethiopia10 111لم يتم تحديد اللغةالكتب17 614
مشاركات الإعلانات
192
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from 🅿ተር
Photo unavailable
#profit_pictures ❤️አንዳንድ ሰዎች ሳያውቁ ብዙ ነገር ይሰጡሃል፤ አንዳንዶቹ ደግሞ እያወቁ ብዙ ነገር ይነጥቁሃል። 🤔ግን ለምን❓ 💜 𝙟𝙤𝙞𝙣 𝙪𝙨➲ @Peter_AF 🌟 𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚➲ @Peter_AF 🇦 🇱 🇱  🇹 🇭 🇪  🇧 🇪 🇸 🇹
إظهار الكل...
00:13
Video unavailable
New,poem👍. 👇👇👇👌 ርዕስ፤ ማን ነጠቀኝ ደስተኛ የነበርኩ, በእድሜዬ ሁሉ፥ ምን ነካኝ ይባላል,ስርቅ ከነገሩ፥ ያንን መግባባቴን, ማን ነጠቀኝ፥ የሰው ጋጋታ, በግራ/ በቀኝ፥ ከሁሉ ጋር መሆን,ነበር ምመኝ፥ ያሁሉ ቀረ, አደኩ መሰለኝ፥ አንዴ የተዉት, ከየት ይመለሳል፥ ቅብዝብዝ ያለ ነው, ሀሳብን ይሰውራል፥ ብለው እንኳ ቢያስቡት, ልብን ያደክማል፥ ምን ሆነሽ ተቀየርሽ,ባዪው በዛና፥ ዝምታ ኮስታራነት, ከውስጤ ገባና፥ ሁሉን አራቀብኝ, ወጣ ገበና፥ ማን ነጠቀኝ,። ያ" ሁሉ ሳቄን፥ የቃል ችግር, አወጣው ድክመቴን፥ ነጠል ማለት አምሮት, ከሰው ተርታ ሁሉ፥ ለየት ልበል ሲል,እኔነቴ እንዲው በቀላሉ፥ ሄደና አረፈው, ከማይወጣበት እዳ፥ ከለመደው ውጪ ግን,. ሲመጣ ሆነ እንግዳ.............🙁 አሁን ሳሰላስል,, እንዲሁ ሳስታውሰው። ያኔ የነበረኝን,, እንዴት ልመልሰው። አንዴ ተላምዶኛል,, ዝምታውም።😑 ሲበዛ/ ሲጠና,, እኔ ላይ ህመም። ተጫዋችነቴስ አወይ,, ወዴት ራቀኝ። ያለፈው ባህሪዬን,, ማን ነጠቀኝ። By.Abigi ✍=አቢጊያ፡ ይርጋ Coment......... ሌላው የማን ነው ግጥሙ ብላቹ ለምትጠይቁኝ ሰዎች👇👇👇 ይህ ምልክት 👉""✍"" ካለበት የኔ ነው
إظهار الكل...
Repost from Profile pictures
C.L.A.S.S- come late and start sleeping :)😇🥀
إظهار الكل...
Repost from Abigi✍
ርዕስ/ ማንነቴን ያጣው ተወለደ,አደገ እንደ ማንኛውም ሰው፤ አባት,እናቱን መች ያቃል ሰው፤ ማንነቱን ማያቅ ,ያደገ እንዲው፤ እዚም,እዛም ብሎ ደረሰ ካሰበው፤ ግን ምን ያደርጋል,ማንነቱን አያውቀው፤ አያቶቹ, ቤተሰቦቹ እነማን ናቸው፤ እህት,ወንድሙ( እሺ ምን ይመስላል ቤታቸው። 21" አመት ወጣቱ ሞላው ተፈጠረ" ያለ ዘር ምንድነው?🥺 ሁሌም ነው, ጥያቄው እኔ ማነኝ ይላል,ተጥለህ አገኘንህ መልሳቸው,ግን ያማል። ስንቱ ነው,በዚ ሀሳብ ሚባክን፡ ማፌዝ ነው,ለኛማ ማንነት ሲሰጠን። -ቤተሰቡን አላገኘ,ይህ ምስኪን ሰው፤ -እሱን ያሳደጉት,ሰዎች ተቀባብለው፤ -አሁን ለወደፊት, በጣም ነው ሚያሰጋው፤ -ለሚስቱ ቤተሰብ,ምንስ ነው የሚለው፤ -ለልጆቹስ,ማነኝ ይላቸዋል፤ -ይሄ ነገር, ትልቅ ድፍረት ይጠይቃል፤ _ብቻ ኑሮን ኖረ,አከናወነና፡ _የትልቅ ድርጅት ,ባለቤት ሆነና፡ _ ህይወቱን ነገረ ለአለም,ለህዝቡ፡ & _እኔም ፃፍኩ,ያለኝን እንደ ሀሳቡ፡ By. Abigi ✍; Abigiya/ yirgaw
إظهار الكل...
join this link 😘 send ur inst photo and ur vedio 😄😄 don't forget sharing this link😁 @hiroy_12 @hiroy_12
إظهار الكل...
إظهار الكل...
only Instagram pics

The channel is about unique Instagram pictures and other lit pictures taken by subs. There will be a competition with huge awards and thanks included!To upload send your snaps to: @hiroy_12

coming soon.....
إظهار الكل...
coming soon.....
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Ceat Motorcycle tyre🛞

ኦርጅናል የሞተርሳይክል ጎማዎች መሸጫና ማከፍፈያ🛞🛵🏍 Original motorcycle tyres Distributio🏍🛵🛞