cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ዳዕዋ ሰለፍያ ቡታጅራ 👌🕋

📚📚📚 ☪👉 ይህ የቴሌግራም ቻናል በሱና ኡለሞች፣ ኡስታዞችና ዳኢዎች ማንኛውም የትምህርት አይነት የሚተላለፍበት ቻናል ነው!! ⛅️⛅️⛅️ 📚👉የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ 👉👇👇👇ደዕዋ ሰለፍያ በቡታጀራ الدعوة الإسلامية السلفية في البتاجرا حرسها الله تعلى البتاجرا🎄👍 https://t.me/abureyansulymanebinmohamedTtfhe

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
204
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

إظهار الكل...
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ

https://t.me/Abu_Eshaq

ላኩልን

📚 አዲስ ደርስ በአለምገባያ መድረሳ ↩️ 📚 "فــقـه طــهـارة الـمــسـلـمـة"... 📚 የሙስሊም ሴት ጦሀራ ⤵️⤵️ ደርስ ክፍል ➍ 📝 الشيخ الفاضل أبي عبد الرحمن عبد الله بن أحمد الإرياني حفظه الله تعالى ማብራሪያ 🎙 በኡስታዝ አቡ ኢስሃቅ አብድሽኩር ሲራጅ አላህ ይጠብቀው። 📲 የአለምገበያ መድሳ ቻናል  👇🏼👇🏼👇🏼 🔗 https://t.me/+vZDDQV18HMNhYjFk ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ https://t.me/Abueshek/3904
إظهار الكل...
"فقه طهارة المسلمة"04.mp35.88 MB
#አስላቃሽ_ምከር (በሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን) - (ሱንዮች) አትበታተኑ -ጥፋት ካለ ተመካከሩ -ራስ በራሲችሁ ህሜትን ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ https://t.me/Suleymanbutajira
إظهار الكل...
AUD-20201120-WA0011.1.33 MB
#አስላቃሽ_ምከር (በሸይኽ ሳሊህ አልፈውዛን) - (ሱንዮች) አትበታተኑ -ጥፋት ካለ ተመካከሩ -ራስ በራሲችሁ ህሜትን ራቁ (የወንድማችሁን ስጋ አትብሉ https://t.me/joinchat/VVWZ7A9N6kx8opvg
إظهار الكل...
AUD-20201120-WA0011.1.33 MB
🔭 ዘረኝነት ጥንብ ናት 🔭 🎉 በሚል ርዕስ እጥር ምጥን ያለ እጅግ በጣም ገሳጭ እና መካሪ የሆነ ሙሀደራ። 🎙️ በወንድማችን አቡ ሙሰየብ ሃምዛ ቢን ረሻድ አላህ ይጠብቀው። 🕌 በደቡብ ክልል በጉራጌ ዞን {ቃጥባሬ} ላይ የተደረገ ሙሀደራ። . 🎧 ሙሀደራውን ለማግኘት 🎧 . https://t.me/Selefy/2637 🌼͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡ ͜͜͜͜͜͜͜͜͡͡͡͡͡͡͡͡ ͜͡ ͜͜͜͡͡͡ ͜͜͜͡͡🌼 🔗 https://telegram.me/abulmusayabhamza/958
إظهار الكل...
ዘረኝነት ጥንብ ናት.mp33.02 MB
📡 ከ አል –ፈላህ የሰለፋዮች ስቱዲዮ #ደሴ 🖇 #ዘረኝነት_አደገኛ_በሽታ? 🗂 በሚል ርዕስ የተዘጋጀ ገሳጭ የሆነ ሙሀደራ። 🎧#ለሙስሊሞች ሁሉ ይደመጥ ። 👌ላልደረሳቸው በማድረስ የአጅሩ ተካፋይ ይሁኑ አላህ ተጠቃሚዎች ያድርገን ። 🕌 #ነስር_መስጂድ_(ደሴ) 🎙#በሼህ :– አቡ– ኑብራስ ሙስጦፋ አብደላህ / አላህ ይጠብቀው/ ـــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــــ 📲አጠቃላይ ፕሮግራሞቻችን በሶሻል ሚዲያ ለመከታተል:- 🖥️ በ Telegram~Channel 📎https://t.me/Al_Felah_Studio/6088 🖥 በ Facebook~page 🌐https://www.facebook.com/104176388231064
إظهار الكل...
ዘረኝነት አደገኛ በሽታ.mp319.73 MB
◀️ ወንድሜ የኢህዋን ቆንጆ ከምታገባ እ ◀️ሰለፍይ ሆና ዝንጀሮ የመሰለች ብታገባ ይሻልሀል። ቤትህ በሱና ይደምቃልና። https://t.me/Suleymanbutajira
إظهار الكل...
◉ ፅኚ በሂጃብሽ !! በሱረቱል አህዛብ በደማቅ ተከትቧል ከአንገትሽ ቀናበይ ታሪክሽ ተውቧል ድንቅ ነው ኢስላምሽ ከአምላክ የተሰጠሽ ቅይጥ የሌለበት ጥርት ያለ ሀብትሽ እስኪ መለስ በይ እልፍ አመታትን ትእዝዛ ሲመጣ ወህይ ከአምላካችን እንዴት ነበረ እስኪ ድንቁ ታሪካችን? የሂጃቡ ኣያ ሲወርድ ለአለማት ያኔ ሲታዘዙ እኒያ ሶሀቢያት ሀገሩን አስዋቡት በጥቁር ቀለማት በኒቃብ በጅልባብ አበሩ በውበት። አንቺስ ምንሽ ሞኙ ማማር የምትጠይው በሂጃብ ተውበሽ አምላክሽን ታዘዢው አዎ ታዘዢው ሀያሉን ህልምሽ እንዲሳካ፤ በዱንያም በአኼራም እንድትይ ፈካ አትስጊ በፍፁም ባል ይጠፋል ብለሽ እዝነቱን ፈልገሽ ኒቃብ በመልበስሽ አንቺ ጀግና ሆነሽ ለትእዛዙ ካደርሽ ቤትሽን ያንኳኳል ይቆማል ከበርሽ። ዒልምሽን ተማሪ ጠዋት ማታ ድከሚ ጅህልናን ለመግፈፍ በደሊል ታከሚ በሰላሙ ጊዜ ስንቅሽን ካልሰነቅሽ ጎታችሽ ይበዛል አንችም ትሄጃለሽ ስለዚህ እህቴ ዒልም ላይ ጠንክሪ አሰሱን ገሰሱን ቆሼ ፍርፋሪ እንደ እስፓንጅ አትምጠጭ ፈጣሪሽን ፍሪ አህባሹ ሲመጣ ከአህባሽ አትስፈሪ ከኢኽዋን ዘናጩ ከሱናው ርቆ ላይሽ አልመኝም ያ ውበትሽ ደርቆ ከጀምዒይ ለስላሴ ልወደድ ባይ ከንቱ ላይሽ አልመኝም ስትቀሪ ከንቱ። ያንቺ መታለልሽ መሸወድ ሳይበቃ ትውልድ ይበላሻል የኢስላም ውድ እቃ የነገውም ተስፋ ያ እንቁ ፀሀይ አንድነት ይሰብካል ከኢኽዋን ስትውይ ከተውሂድን ይርቃል ከሱና ሰማይ ከአህባሽም ከዋልሽ ትውልድ ይበላሻል፤ ከተውሂድ ርቆ በሽርክ ይደበቃል በዱአው አሳቦ ከሱስም ይወድቃል ከድቤ ዳንኪራ አጥር ይወሸቃል ከተብሊጉም ከዋልሽ ትውልድ ይበላሻል ኡሉህያን ርቆ እድሜውን ይፈጃል በ 3 በ40 ቀን በተብሊግ ፍከራ ወገኑን ሊታደግ ተውሂድ ሳይጣራ እድሜውን ይፈጃል አንድ ውል ሳይሰራ ለዚህ ሁሉ ስህተት ምክንያቷ አንቺ ነሽ በኢስላም ስር ውለሽ መንሀጅ ስላልገባሽ መሰረት የጣልሽው ካለቦታው ሆኖ ግንቡን አፈረሽው የትም ቀረ ተኖ ሰንደቅሽ ከፍ ብሎ ሁሌም እንዲያምርብሽ እዛም እዛም አትበይ ይለይ መንሀጅሽ እውነቱን ልንገርሽ የሂጃብሽን ዋጋ ሊያናግርሽ ያፍራል ካንቺ የተጠጋ መናቅኮ አይደለም ክብር ስላለው ነው ሊቀርብሽ ያልቻለው በሩቁ የሸሸው አንቱታን አተረፍሽ በ15 አመትሽ ድል አጎናፀፈሽ ኒቃብ በመልበስሽ ወለም ዘለም አትበይ ፅኚ በሂጃብሽ ፊትናም አትፍጠሪ ተደበቂ ቤትሽ ምድር ሁኝ ለባልሽ ሰማይ እንዲሆንልሽ፤ ክብርን አጎናፅፊው እሱም እንዲያከብርሽ ደሞ ሴቶች አሉ ፀጉር የሚቆልሉ ሂጃብ ለበስን ብለው የሚንቀዋለሉ ረሱል ተራግመዋል ብለሽ ስትነግሪያቸው አቦ አታጠባብቂ እነሱን ተያቸው ገና አልሰለጠኑም ኃላ ቀር ናቸው ብለው ያሾፋሉ ሞኛ ሞኝ ናቸው ፀጉር መቆለሉ ደሞም መወጣጠር ቅርፅን ማሳየቱ ሂጃብን መወርወር ይሄ አይደል መስፈርቱ ለትዳርሽ መስመር ይልቅማ አዳምጪኝ ለትዳርሽ ማማር ዘላቂው መፍትሄ በሰላም ለመኖር ሁሌ ለመወደድ ሁሌም ለመፈቀር ሂጃብ ነው ሚስጥሩ ልቀቂው ከላይሽ ሀያእም ተላበሽ አርጊው ጎረቤትሽ ፈላስፋም አትሁኝ ማስረጃን ሰንቂ ለምትሰሪው ስራም ደሊሉን እወቂ ይህንን ካደረግሽ እህቴ እወቂ ፍፁም አትወድቂም የለሽም ነቅናቂ።👍👍 https://t.me/Suleymanbutajira
إظهار الكل...
◀️ ወንድሜ የኢህዋን ቆንጆ ከምታገባ እ ◀️ሰለፍይ ሆና ዝንጀሮ የመሰለች ብታገባ ይሻልሀል። ቤትህ በሱና ይደምቃልና። https://t.me/Suleymanbutajira
إظهار الكل...
إظهار الكل...
ደዕዋ ሰለፍያ በስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ

አሰላሙአለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ✅ በዚህ የቴሌግራም ቻናል 1⃣ ደርሶችንና ሙሀደራዎችን 2⃣ አጫጭር እና ጠቃሚ ጽሁፎችን እንለቃለን ሀሳበና አስተያየት ካላችሁ በ

https://t.me/Abu_Eshaq

ላኩልን

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.