cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት

@Tewhiidd

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
1 024
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ያልፋል ........ !!
إظهار الكل...
👍 12
ያልፋል ........ !!
إظهار الكل...
ሂክማ መስጂድ የምላስ ጣጣ በሀሰን ዳውድ
إظهار الكل...
አፍቱ ሊሳን በሀሰን ዳውድ.m4a34.60 MB
ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : - «ከበደሎች ሁሉ ትልቁ በደልና ከድንቁርና ሁሉ ትልቁ ድንቁርና ማለት ሰዎች እንዲያልቁህና እንዲያተልቁህ እየፈለክ፤ የአንተ ልብ ግን አላህን ከማተለቅና ከማላቅ ባዶ ከሆነ ነው።» 📚 ۞ الفـوائــد【272】 t.me/HijabNewWebta
إظهار الكل...
ተውሂድ የሁለት ሀገር ስኬት

السلام عليكم وراحمة الله وبركاته ውድ የቻናላችን ተከታታዮች በአላህ ፍቃድ * ተቀርተው ያለቁ ኪታቦች * አስተማሪ ታሪኮች * ዲናዊ ትምርቶች * ምክሮች * ደዐዋወች ይቀርብበታል ኢንሻአላህ ማንኛውንም አስተያየት ለማድረስ አላህ ዱኒያዬንም አሄራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱዐ አርጉልኝ 👇👇👇Join t.me/HijabNewWebta

👍 2
ቆየት ያሉ የመስጅ`ል ቡኻሪ ኹጥባዎች (ምክሮች) "እውነተኛ ኢስላማዊ ወንድማማችነትና የዱዓቶች ተጨባጭ ሁኔታ" በሸይኽ ሙሐመድ አወል ሰዒድ ሃፊዘሁሏህ ጥቅምት 3‐2010 (በህር ዳር) ኹጥባው "አላህ ሶስት ነገሮችን ከእናንተ ይወዳል ሶስት ነገሮችን ከእናንተ ይጠላል.... " በሚለው ሐዲስ (ሐዲሰል ቁድስ) ላይ መሰረቱን አድርጎ እንዴትና መች ነው እውነተኛ ኢስላማዊ ወንድማማችነት የሚገኘው? ቅደም ተከተሉና ወደዚህ ወንድማማችነት በሐቅ የሚሰብኩት እነማን ናቸው?  የሚለው ተዳሶበታል። ከሸይኹ ንግግር:– ሙስሊም ቁርአንና ሐዲሱን መነሻና (መሰረት) አድርጎ ስለ አንድነት ይሰብካል። ከሁሉም ነገር በፊት ዓቂዳችንን ማስተካከል አለብን አላህ መጀመሪያም ያዘዘን ይህንኑ ነው። እምነት እኮ ማለት ሌሎች ስራዎች ሁሉ የሚገነቡበት ዋና መሰረት ነው። መነሻን ዓቂዳ በማስተካከል ላይ ማድረግ በዱዓቶችና ባስተካካዬች ላይ ግዴታ  ይሆንባቸውል። በአሁኑ ጊዜ ግን ከንዲህ ካለው መስመር ነብያቶች ትልቅ ትኩረት የሰጡትን ዱዓቶች የተው ሆነዋል። ማያዩና ማይሰሙ ቢሆን መች አዩ መች ሰሙ ይባላል, ነገርግን ሰወች በከባዱ ሽርክ ተዘፍቀው በገሐድ እያዩ እያወቁ  አይከለክሏቸውም። ኸረ ማበረታታቱን በተው❗ የዓቂዳ ጉዳይ ወደጎን ተትቶ ጥረት፣ ልፋታቸውና ካገር አገር መንከራተታቸው ሁሉ ከንቱ ነው የሚሆነው። ልንነቃ ይገባል ሃታ ሙስሊም ያላደሉት ሙስሊሙ በምን እንደሚዳከም ያወቁ ይመስላሉ (ዶሪሁን) የቀብር አምልኮውን እያደሱት ይገኛሉ። አሰራጩት አጅብ ነው https://t.me/nhwdr
إظهار الكل...
ዙሁር ወሏሁ አእለም
إظهار الكل...
Yihe group yesetoch bicha new ende ene salawuq new ende yeteqelaqelkut
إظهار الكل...
እህቶቼ ይህ ሀሜት የሚባል በሽታ ብዙወቻችን ተላምደነው ባህሪያችን ሁኑዋል አላህ ይዘንልን ያንሳልን ነገሩ እጅግ የከፋ ነው ነገ ጀሀነም ሊያስወረውረን የሚችል ትልቅ ወንጀል ነው ችላ አንበለው እንደቀላል ይህን ስል ነፍሴን እያጠራሁ አደለም ይህ ምክር ለኔም ለናንተም ነው አላህዬ ይማረን ይዘንልን እስከዛሬ ያማናቸውን ሰወች አፉታቸውን እንጠይቅ ከዚ ቡኋላ ላለው ተመልሰን ሀሜት ላይ እንዳንወድቅ እንጣር አላህ ይህን በሽታ እንዲያነሳልንም እንለምነው በዱዐ እንበርታ ሞት መቼ እንደሚመጣ አናውቅም እንዘጋጅ በምርጡ ዱዐችሁ አትርሱኝ አማና t.me/HijabNewWebta
إظهار الكل...
3.90 MB
ዛሬ አልያም ነገ ላንመለስ የምንጓዝ ከንቱ አላሚ ለከንቱ አለም የምንፈዝ የዘነጋን የነገውን የምናልም የዱንያውን ኪስ ላይኖረው ከፈናችን ይዘን ላንሄድ ይህ ሀብታችን ለምን ይሆን ዲንን ሽጠን ማደራችን ለዚች አለም ለጠፊ አገር መልፍታችን እያወቅነው እንደምኔድ ሁሉን ጥለን ምንድን ይሆን ያዘናጋን ? ምንስ ይሆን ያታለለን ? ✍✍eku ቻናሉን  ተቀላቀሉ t.me/+kKY_gazIcRNWQ0 t.me/+kKY_gazIcRNWQ0
إظهار الكل...
👍 2
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.