cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
476
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-77 أيام
-2530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

🔸 يا طالب العلم تعلّم اللغة العربية. 🎙 الشيخ الفاضل/ د. سليمان الرحيلي -وفقه الله-.
إظهار الكل...
يا_طالب_العلم_تعلّم_اللغة_العربية.mp32.64 MB
02:01
Video unavailable
🌸🌸
إظهار الكل...
111.59 MB
አላህ ሆይ! አንተን ያጣ ምን አገኘ? አንተን ያገኘስ ምን አጣ? ባንተ የተማመነው መች ከሰረ? : ካንተ'ስ የራቀው መች ከበረ? አንተ የመራኸው መች ጠመመ? ካንተ መንገድ የወጣው'ስ መች ተቃና?! ጌታዬ! በደጃፍህ የመቆም ህልማችንን እውን አድርግልን! ፊትህን ከሚመለከቱት፤ ብርሓን ወርሷቸው ስኬታማ ከሚባሉት ባሮች መካከል መድበን!🤲🤲 https://t.me/+GTKNdr_SePUwZjFk
إظهار الكل...
ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64

https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

👍 2
📌ምክር "ግን ለምን ⁉️ 🎙አቡ አዩብ ሙሀመድ ሰኢድ https://telegram.me/abutoiba https://telegram.me/abutoiba
إظهار الكل...
19.88 MB
~«የሰጠሁትን ቦታ በራሱ ጊዜ ላበላሸና ራሴን ከመውቀስ ለገላገለኝ ሰው ሁሉ ምስጋና አቀርባለሁ።» ደርዊሽ አንዳንድ ሰዎች የተሰጣቸው ክብር እስኪደፈሩበት ድረስ አያውቁትም። ጥሩ የሚሆነው ደግሞ  እኛ ሳናስቀይማቸው የክብራቸውን ስፍራ ራሳቸው ሲያበላሹት ነው። እናም ደርዊሽም ፀፀት የሌለበትን ምስጋና አቀረበላቸው። እኛም በኛ በኩል ሳናስቀይማችሁ የክብር ቦታችሁን ስለረገጣችሁ እናመሰግናለን። ነፍሳችንን የሚበላ ወቀሳ የለብንም። ይመቻችሁ።― እንላለን። =t.me/AbuSufiyan_Albenan
إظهار الكل...
መሻይኾች ለሚስቶቻቸው ፍቅራቸውን ሲገልፁ : "እኔ ማለት ያላንቺ……ሰነድ የሌለው ሐዲስ ነኝ። t.me/abdu_rheman_aman
إظهار الكل...
فائدة مهمة للنساء الشيخ عبد الرزاق البدر حفظه الله = t.me/abu_reyyis_arreyyis
إظهار الكل...
فائدة_مهمة_للنساء_الشيخ_عبد_الرزاق_البدر_حفظه_الله_cSg_96VqlYQ_140.m4a2.26 MB
Show comments
ሁሉም ነገር ያልፋል!!! ዛሬ ብትጨነቂ ሀሳቡም በርትቶብሽ ሁሉም ተወሳስቦ ምትጨብጪው አጥተሽ አንዱን ስታሳኪ ሌላው ቢያመልጥሽ የሀሳብ አይነቶች ከላይ ቢጫኑብሽ አይዞን እህት አለም ሁሉም ነገር ያልፋል     የዛሬ ቀን ሄዶ ሌላው ቀን ይተካል ያለሽበት አለም የዱንያዋ ህይወት ለመፈተኛ ነው አይደለም ለምቾት ፈተናው ቢበዛ ሁኔታው ቀያይሮ አንቺ ላይ ቢጠና እጅጉን አምርሮ ሰዎች በአንድነት አንቺ ላይ ቢዘምቱ   ማንነትሽን ንቀው ጥላቻን ቢከፍቱ ፍፁም አይበግርሽ ይህም ጊዜ ያልፋል ቀናት አንድ አይደሉም ይገለባበጣል።https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0
إظهار الكل...
ቅድሚያ ለተውሒድ

➜ንቁ! የአላህ ወዳጆች በእነሱ ላይ ፍርሃት የለባቸውም፤ እነሱም አያዝኑም። ➜(እነሱም) እነዚያ ያመኑትና ይፈሩት የነበሩ ናቸው፡፡ ➜ለእነሱ በቅርቢቱ ሕይወትም በመጨረሻይቱም ብስራት አላቸው፤ የአላህ ቃላት መለወጥ የላትም፤ ይህ እርሱ ታላቅ ዕድል ነው፡፡ (ሱራ አል-ዩኑስ :62-64

https://t.me/+F2n7k3FrJRBkMDg0

#فتوى በትዳር ዙሪያ ለተለሱ ጥያቄዎች ሰፋ ያለ የሆነ የተሰጠ ማብራሪያ። 🎙በሸይኽ አወል ቢን አሕመድ አል <ኬሚሴ> t.me/SheihkAbuAmarAwolIbnuAhmed/5128
إظهار الكل...
فتوي.mp312.76 MB
የሌሎች ደካሞ ጎኖች ማየት ፣መስማት የሚያስደስተን ነገርስ ! ሁላችንም ደካማ ጎኖች አሉን.  ክፍተት፣ጉድለት ፣ስህተት ይኖረናል። ታዳ እኛ ምንም እንደለለብን የሌሎች ሲነገረን የምንደሰት ፣ከተገቢው በላይ የምናወራ፣የምናንቋሽሽ የምናጥላላው ነገር  ትክክል ነውን? መጥፎ ነገር ያየህበትን ጓደኛህ  የምታውቀውም ሆነ የማታውቀው.ሰው  ምከረው ትክክል አለመሆኑን አስገንዝበው ከዛ በዘለለ ስም ማጥፋት፣ማጠልሸት ፣ከጥፋቱ በላይ አካብዶ ማውራት  በክብሩ ላይ መረማመድ የሙእሚን ባህሪ አይደለም። ዛሬ ዛሬ የወሬ ሱስ ይዞናል ስለ እከሌ ማጣራት ልምዳችን ሆኗል።ምን አድስ አለ ብለን ቀጥታ አንዱ ስላንዱ ወሬ ይጀምራል። አጥፊ ከጥፋቱ እንዲታረም የማድረግ ችሎታችን ወርዷል። መተባበር፣መተጋገዝ፣አብሽር መባባል አንዱ ላንዱ መቆርቆር በመሀላችን ጠፍቷል።ከስሟል። ከመተራረም መተማማት፣ከመመካከር መከራከር፣ ከማጣራት መጠራጠር ፣ባህሪያችን ሆኗል። @AbuHafsaYimam
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.