cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Books World📚

Think before you speak Read before you think

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
194
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሁሉንም_ሰው_ለማስደሰት_አትሞክር በሕይወታችን ውስጥ በነጻ ከምንማራቸው ነገሮች መሀል ዋነኛው ሁሉንም ሰው መውደድ እንደማይጠበቅብን ሁሉ፣ ሁሉም ሰው እንዲወደን መጠበቅ የለብንም፤ ይህም በጣም ጤናማ አስተሳሰብ ነው፡፡ እንዴትም ባለ ሁኔታ ብትኖር፣ የሆነ ሰው በአኗኗርህ ደስተኛ አይሆንም፡፡ ስለዚህ ዝም ብለህ የራስህን እውነት ኑር፤ እናም የመጨረሻውን ሳቅ ግን አንተ መሳቅህን እርግጠኛ ሁን፡፡ መልካም ቅዳሜ ተመኘንላችሁ🙏 👇👇👇#ሼር👇👇👇 @everthingspossible
إظهار الكل...
ለማወቅ አንስነፍ ! አንዳንዴ ልክ ነን ብለን እናውቃለን ብለን ያሰብናቸው ነገሮች ፈፅሞ ያላወቅናቸው ገና ብዙ የሚቀሩን እና ልንሰራባቸው የሚገቡ ነገሮች ሆነው ሊገኙ ይችላሉ ስለዚህ ሁሌም ለመማር ለማወቅ ራሳችንን ክፍት አድርገን አንጠብቅ እውቀት ጥግ የለውም ! ደስ የሚል ቅዳሜ ተመኘን 🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
إظهار الكل...
በፍፁም አናቆምም! ጥረትህን አይቶ ማንም አይገረምም፤ ውጤትህ አሪፍ ከሆነ ሰዎች ያደንቁሀል ካልሆነ ግን ይንቁሀል፤ አየህ ይቺ አለም ውጤትን እንጂ ጥረትን አትሸልምም። ካቆምክ መውደቅህን አረጋግጠሀል፤ ከቀጠልክ ለማሸነፍ እየተቃረብክ ነው፤ እርግጠኛ የምሆንልህ ግን የሚፈልጉትን ሁሉ የሚያገኙ ሰዎች በሙሉ ጥረታቸውን ያላቆሙት ናቸው! ስለዚህ አናቆምም!💪 ግሩም ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
who will winAnonymous voting
  • brazil
  • crotia
0 votes
did you llike the groupAnonymous voting
  • yes i like the group
  • no i dont like the group
0 votes
ከውስጥ ወደ ውጭ የመኖር ትርጉም ለውስጣዊ ስሜት መልስ መሠጠት አለብህ ያለበለዚያ በሕይወት ላይ መቼም ቢሆን እርካታ፣ ደስታ፣እረፍት አታገኝም ስለዚህ ውስጥ ምንድ ?ነው የጠይቀው?ምን መሆን ነው የምትፈልገው ?ምን ማደረግ ነው? ለእነዚህና እነዚ መሠል ጥያቄዎች መልስ ማግኘትና መሠጠት መቻል አለብህ። ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስ ማግኘት ካልቻልክ የተኛውም ኑሮ ቢትኖረ እንኳን በሕይወት ሙሉ የሆነ ደስታ ልታገኝ አትችልም የተሻለ መኖር የምትችለው ከውስጥ ሆኖ ወደ ውጭ ለሚጮኸ ድምጽ መፍትሄ መሠጠት መቻል አለብህ። መልካም አርብ ተመኘንላችሁ🙏 👇👇👇#ሼር👇👇👇 @everthingspossible
إظهار الكل...
ሁሉ መልካም ይሆናል ! ነገሮች ከብደውሀል? ያለህበት ሁኔታ ጥሩ አይደለም ? ከዚህ ሁኔታ ውስጥ እንዴት ነው መውጣት የምችለው ምን ውስጥ ነው የገባውት እያልሽ ነው ? አንድ ነገር ልንገርሽማ ፈጣሪ ሁሌም ቢሆን ከጎንሽ ነው ሁሌም ቢሆን አንቺን ከመጠበቅ ወደኋላ አይልም የጌዜ ጉዳይ ነው እንጂ ሁሉም ነገር መልካም ይሆናል ሁሉም አልፎ ቁጭ ብለህ ትስቅበታለህ ! መልካም ጁምዓ ተመኘን 🙏 @Inspire Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ 😊
إظهار الكل...
አታመንታ! ቁጭ ብለህ እንዲህ ባደርግ እንዲህ ቢሆን አትበል! አድርገው! ወደ ተግባር ግባ! ወዳጄ ባህሩ ላይ ማፍጠጥ አያሻግርህም ተነስተህ ጀልባውን መቅዘፍ አለብህ። ከአልጋህ ተነስ፣ ስፖርቱን ስራ፣ መፅሀፉን አንብብ፣ በጊዜህ ወደ ስራህ ግባ ፤ ወዳጄ የተግባር ሰው ካልሆንክ በሀሳብ መንሳፈፍ ነው ስራህ! ዳይ ተነስ! ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
ራስህን ሁን! ሁሉንም ለማስደሰት እንደሚጥር ሰው ምስኪን የለም፤ በተለይ የሰዎችን አስተያየት ዝም ብለህ እንደወረደ የምትቀበል ከሆነ ስትባክን ነው የምትኖረው። የምትሰማውን ሰው ምረጥ፤ በተለይ ካንተ ያልተሻለን ሰው ብዙም አትስማ! ትልቅ ህልምህን ስትነግረው "እብድ ነው ዝም ብሎ ይመኛል" ይልሀል፤ ስታሳካው "ዕድለኛ ነው" ይልሀል፤ ካላሳካኸው ደግሞ "ድሮም እኮ ነግሬህ ነበር" ይልሀል...ወዳጄ ታዲያ ለምን ታደምጠዋለህ?! ራስህን ሁን! ድንቅ ምሽት ተመኘንላችሁ🙏 @Inspire_Ethiopia2 የእናንተው ምርጥ ጓደኛ!
إظهار الكل...
ስማኝ ወዳጄ ሰዎች ስላንተ መናገር ከጀመሩ ብዙ መስናክሎችን ቢያበዙብህ አንተ እነሱ ከተቀመጡበት ተነስተሀል ማለት ነው አንተ ወደፊት መራመድ ጀምረካል ማለት ነው ምክኒያቱም የተቀመጠን ሰው ማንም አያየውም ። ምን ልልህ ፈልጌ ነው ምንም መሰናክል ቢበዛብህ መራመድህን እንዳታቆም ለምታልመው ኑሮ ተግተ ስራ። ውብ ሐሙስ ተመኘንላችሁ🙏 👇👇👇#ሼር👇👇👇 @everthingspossible
إظهار الكل...