ar
Feedback
𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇

𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇

الذهاب إلى القناة على Telegram

👋 ሰላም እንኳን ወደ 𝐄𝐓𝐇𝐈𝐎 𝐓𝐄𝐂𝐇 በሰላም መጡ። ለማንኛዉም ጥያቄ አስተያየት እንዲሁም ማስታወቂያ ለማሰራት በዚ @zabm13 አናግሩኝ።

إظهار المزيد
3 842
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-137 أيام
-8630 أيام
أرشيف المشاركات
join this for grade 11

እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቲክቫህ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለ
እንኳን አደረሳችሁ ! ውድ የክርስትና እምነት ተከታይ የቲክቫህ አባላት በሙሉ እንኳን ለትንሳኤ በዓል አደረሳችሁ ፤ አደረሰን። በዓሉ የሰላም ፣ የደስታ ፣ የፍቅር ፣ የመተሳሰብ ይሆን ዘንድ እንመኛለን። በዓሉን ስናከብር ፤ የተቸገሩ ወገኖቻንን አለንላችሁ በማለት ፣ የወደቁትን በማንሳት ፣ በሀዘን ላይ ያሉ ወገኖችን በማፅናናት፣ ከክፉ ድርጊትና ሀሳብ ርቀን ሊሆን ይገባል። በተጨማሪም ፤ በዓሉን በሰላም እጦት ፣ በግጭት ፣ በጥቃት፣ በድርቅ ክፉኛ የተጎዱ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በገዛ ቄያቸው ከሞቀው ቤታቸው ተፈናቅለው ሜዳ ላይ የወደቁትን ፤ በፀሃይና ዝናብ የሚንከራተቱትን ፤ የሚወዱትን ተነጥቀው በጥልቅ ሀዘን ላይ የሚገኙትን ፣ ታመው በየሆስፒታሉ የተኙትን ፣ በየሰው ሀገር በስደት ስቃያቸውን እያዩ ያሉ ወገኖቻችንን እያሰብን ፤ በግልም ፤ በሀገርም ላለብን ችግር ሁሉ አምላክ መፍትሄ እንዲያበጅልን እየተማፀንን እንድናሳልፍ አደራ እንላለን። የሰላም፣ የመተሳሰብና የበረከት በዓል ያድርግልን ! ፈጣሪ ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ! መልካም በዓል !