cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

AMANUEL CHABE CHADHO

👉ወደ ሞት ለምነዱት ብርሃን የምሆን ታማኝ ባርያ አርገኝ ጌታ ❤❤❤

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
208
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-17 أيام
+730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailable
የባዘነውን የሚመልስ የጠፋውን የሚፈልግ የተሰበረውን የሚጠግን የሚያጸና የደከመውን ይህ ነው የእኔ እረኛ ይህ ነው የእኔ መዳኛ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እረኛ
                            
.                           መታመኛዬ መጠገኛዬ                             መደገፊያዬ መታደጊያ
ዬ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ ፈላጊ  አለኝ ፈላጊ ጠያቂ አለኝ ጠያቂ መሽቶም ሲነጋ ጠባቂ ይህ ነው የእኔ መጽናኛ ኢየሱስ መልካሙ እ
إظهار الكل...
በህይወቴ ውጣ ውረድ፤ ባልፍም በመከራ፤ እርሱ ፈጽሞ አልጣለኝም፤ አለ ከእኔ ጋራ፤ አመት ዘመን ቢለዋወጥ፤ ቀንም በቀን ላይ፤ እንከን አላየሁበትም፤ ውዴን ፍቅሩ ላይ። አዜብ ሃይሉ - ቁጥር.2 ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━ 🔥🔥#Join_now🔥🔥         ✓  @lightoflamb ✓        ✓   @lightoflamb  ✓
إظهار الكل...
Azeb_Hailu_Zarem_Yiwedegnal_Lyrics_||_አዜብ_ሐይሉ_ዛሬም_ይወደኛል||_8GGb0BhvYzM.m4a6.04 MB
9.Silante Sasib "ስላንተ ሳስብ" - Awtaru Kebede ━ ━ ━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━ ━        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ            ▷ @jesusfollowing                 @jesusfollowers1                     ተባረኩበት🙏
إظهار الكل...
9_Silante_Sasib_ስላንተ_ሳስብ_Awtaru_Kebede_GJuy5GSlWdE_140.m4a5.37 MB
👍 1
ህልም ህልም ይመስለኛል፤ ዞር ብየ ሳየው፤ የትላንትናውን ያለፍኩት ባንተ ነው፤ አንተ ቀድሜ ፊቴ ባይቀና መንገዴ፤ እንዴት እሆን ነበር ፤ ለብቻዬ ባትራራልኝ ውዴ፤ ትላንትን አልፌ ዛሬ ላይ ስደርስ፤ ሁሉን እንዳለፍኩት በራሴ ብርታት፤ የኔ አይሆንልኝም ማሳየት እራሴን፤ ደብቄዉ ፍቅርህን ፤ ሰው የመሆን ምክንያቴን፤ ኢየሱስ አልረሳዉም እኔስ፤                  አልረሳውም! Samuel Negussie ✉️ #━━⊱✿⊰━ ━ ━ ━        sʜᴀʀᴇ ◈ Join ◈ sʜᴀʀᴇ            ▷ @jesusfollowing                 @jesusfollowers1                     ተባረኩበት🙏
إظهار الكل...
Track06_clip.mp34.42 MB
👏 1
Photo unavailable
#እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳል መዝሙር 46 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ አምላካችን #መጠጊያችንና #ኃይላችን፥ ባገኘን በታላቅ መከራም #ረዳታችን ነው። ² ስለዚህ ምድር ብትነዋወጥ፥ ተራሮችም ወደ ባሕር ልብ ቢወሰዱ #አንፈራም። ³ ውኆቻቸው ጮኹ ተናወጡም፥ ተራሮችም ከኃይሉ የተነሣ ተናወጡ። ⁴ የወንዝ ፈሳሾች የእግዚአብሔርን ከተማ ደስ ያሰኛሉ፤ ልዑል ማደሪያውን ቀደሰ። ⁵ እግዚአብሔር በመካከልዋ ነው አትናወጥም፥ #እግዚአብሔርም_ፈጥኖ_ይረዳታል።
إظهار الكل...
🙏 1
  • File unavailable
  • File unavailable
  • File unavailable
ድንቅ መዝሙር ተባረኩበት
إظهار الكل...
Ene alayhum .mp311.63 MB
Azeb #3 mp3.MP35.28 MB
Azeb #3 mp3 (1).MP35.19 MB
1
ተባረኩበት
إظهار الكل...
ኧረ ስንት ጊዜ እንዲህ ብዬ አውቃለሁ አለቀ የኔ ነገር መጨረሻዬ ነው ኢየሱስ ግን አለ በዚህ አያበቃም አይደመደምም ታሪክህ በድካም ሀዘን ጨለማዬን ገፈፈው ጌታዬ ምህረት ቸርነቱን አበዛልኝ በላዬ የፈራሁትንም አለፍኩት በድል ካየሁት የሚበልጥ አሳየኝ ክብር ሞትን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ሀዘን አሳልፎ ክብር አሳየኝ ለቅሶን አሳልፎ ሳቅን አሳየኝ መጎናጸፊያዬን ቀየረው ምስጋና አለበሰኝ ምስጋና ምስጋና ምስጋና ይኼው አለኝ ምስጋና ምስጋና ለኢየሱስ ይኼው አለኝ @MARANATHAWOCH @MARANATHAWOCH
إظهار الكل...
አይደመደምም_ታሪክህ_በድካም.mp36.64 MB
👏 1
እግዚአብሔር የምገኘው #በመመለስ እና #በመፈለግ  ውስጥ ነው።🔥 “በመከራቸውም ወደ እስራኤል አምላክ ወደ እግዚአብሔር #ተመልሰው_በፈለጉት ጊዜ #አገኙት።”   — 2 ዜና 15፥4 ከልብ የሆነ መመለስና መፈለግ እግዚአብሔርን ያስገኛል ፤ ከማደራው ይቀሰቅሳል ፤ እግዚአብሔር የምፈልግ እና ወደ እርሱ በእውነት የምመለስ ልብ ካለ #እግዚአብሔር_ዛሬ_የቅርብ_አምላክ ነው። ጌታ ሆይ 😭ከመመለስ አልቦዝም ፤ አንተ መፈለግንም አላቆምም።😭😭   አቅም ስጠን አብዝቼ እንድወድህ “ #ሳታቋርጡ_ጸልዩ፤ በሁሉ አመስግኑ፤ ይህ የእግዚአብሔር ፈቃድ በክርስቶስ ኢየሱስ ወደ እናንተ ነውና።”   — 1ኛ ተሰሎንቄ 5፥17-1
إظهار الكل...
🙏 1
Photo unavailable
21ኛው Century መልዕክት: ⚜ ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ላይ የከፈለው ዋጋ ልለመድ አይገባም ለተቀንም ልናስታውሰው እና ስለ ስራውም ልናመሰግነው ይገባል። - ሞቶ ለተነሳው። - ተዋርዶ ለከበረው። - ዝቅ ብሎ ከፍ ላለው ኢየሱስ ☘ ከጨለማ ወደ ሚደነቅ ብርሃን ☘ ከሞት ወደ ዘላለም ሕይወት ☘ ከጠላትነት ወደ ወዳጅነት ☘ ከብሉይ ኪዳን ወደ አድሱ ኪዳን ☘ ከሕግ ወደ ፀጋ ☘ ከጥፋት ወደ ድነት ☘ ከባርነት ወደ አርነት የገባነው በክርስቶስ ኢየሱስ ነው። ስሙ ለዘላለም ዓለም የተባረከ ይሁን። አሜን።
إظهار الكل...
2