cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

4 3 3 SPORT

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
305
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
ይህ የታላቁ እግር ኳስ ተጫዋች የክሪስቲያኖ ሮናልዶ ቻናል ነው ይቀላቀሉ!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🔝 በዘንድሮው የውድድር ዓመት በአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች በርካታ ግቦች ላይ የተሳተፉ ተጫዋቾች 🥇 🇳🇱 ኮዲ ጋክፖ - 21 🥇 🇳🇴 ኤርሊንግ ሀላንድ - 21 🥈 🇧🇷 ኔይማር ጁንየር -20 🥉 🇵🇱 ሮበርት ሌዋንዶውስኪ -18 4️⃣ 🇦🇷 ሊዮኔል ሜሲ -17 Liverpool have got serious talent. 🔥 @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ወቅታዊ የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የደረጃ ሰንጠረዥ ። @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Free ተለቋል።✅✅✅✅ ቤቲንግ ለጠመመባቹ ብቻ። ከኛ ጋር የማይቻል ይቻላል ድንቅ አዲስ ቻናል፣ ምን ትጠብቃላቹ፣ ተቀላቀሉ እና የድሉ ተካፋይ ሁኑ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
"አልቫሬዝ ከ ምባፔ እና ሀላንድ ይበልጥ የተሟላ አጥቂ ነው" - ዛሞራኖ የቀድሞ የሪያል ማድሪድ እና ኢንተር ሚላን አጥቂ ኢቫን ዛሞራኖ ከ ኦሌ ጋር ባደረገው ቆይታ በአለም ዋንጫው ድንቅ ብቃቱን ስላሳየው ታዳጊ አልቫሬዝ ይህን ተናግሯል :- "ዩሊያን አልቫሬዝ ከ ምባፔ እና ሀላንድ ይበልጥ የተሟላ አጥቂ ነው። ሀላንድ ክንፍ ላይ ጥሩ አይደለም ምባፔ ደግሞ እንደ 9 ቁጥር ብዙ አይሳተፍም። ዩሊያን እነዚህን ሁሉ ማድረግ ይችላል።" @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የሜሲ ክፍል ሙዚየም ሊሆን ነው ሊዮኔል ሜሲ በካታር የአለም ዋንጫ ወቅት ያረፈበት የካታር ዩኒቨርሲቲ ማረፊያ ክፍል ሙዚየም ሊሆን እንደሆነ ታውቋል ። @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ለማችስተር ዩናይትድ በመጀመርያ 100 የፕሪምየር ሊግ ጨዋታዎች ብዙ ግብ/አሲሲት ላይ አስተዋፅኦ ያደረጉ ተጫዋቾች: ◎ 84 - ኤሪክ ካንቶና ◎ 78 - ሩድ ቫኒስትሩይ ◎ 66 - ድዋይት ዮርክ ◉ 64 - ብሩኖ ፈርናንዴስ ◎ 63 - ዋይን ሩኒ Magnifico. 🪄 @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ትላንት የተደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ አዳማ ከተማ 2-0 ድሬዳዋ ከተማ ወላይታ ድቻ 1-1 ሀዋሳ ከተማ 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በካራባኦ ካፕ ብላክ በርን 1-4 ኖቲንግሀም ቻርልተን* 0-0 ብራይተን (Pk: 4-3) ማን ዩናይትድ 2-0 በርንሌይ             @DREAM_SPORT
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ የሚደረጉ ጨዋታዎች ! 🇪🇹 በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ 10:00 | ለገጣፎ ለገዳዲ ከ ቅዱስ ጊዮርጊስ 01:00 | አርባ ምንጭ ከ ሲዳማ ቡና 🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿 በካራባኦ ካፕ 05:00 | ማንችስተር ሲቲ ከ ሊቨርፑል             @DREAM_SPORT
إظهار الكل...