cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Manchester United Fans™

Manchester United Fans በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ መረጃዎች የሚያገኙበት ነው ! ------------------------ ☞︎| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ ትኩስ መረጃዎች ☞| ቀጥታ ስርጭቶች ከየስታድየሞቹ ☞| የዝውውር ዜናዎች ☞| ስለ ማንቸስተር ዩናይትድ የድሮ ታሪኮች መወያያ Group @Manchester_United_Group1 📩 ለማስታወቂያ ስራ :- @Marcoabdu

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
157 980
المشتركون
+24924 ساعات
+2 2717 أيام
+10 65930 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ደህና እደሩ ዩናይትዳውያን🇬🇧 @Manchester_unitedfansz @Manchezter_unitedfansz
إظهار الكل...
👍 53🔥 19🥰 6👏 1
👍 83 8😱 2
ሊቻ Is Back 🪓
إظهار الكل...
🔥 546 73👍 31💯 17👎 13🏆 9🥰 5👀 5😈 4 3🫡 2
#በተጨማሪም ማርከስ ራሽፎርድም ወደ ልምምድ ተመልሷል
إظهار الكل...
287👍 63👎 26🔥 10😱 3🆒 3
ሊሳንድሮ ማርቲኔዝ ወደ ልምምድ ተመልሷል! 📑Sky Sports
إظهار الكل...
👍 435🥰 54😈 15🔥 13 6👎 5 5👏 2
ሊጠናቀቅ 5 ጨዋታዎች የቀሩት የውድድር ዓመቱ ለክለባች የጎል አስተዋፅኦ ያደረጉ ተጫዋቾች.... ቡሩኖ - 26 G/A ሆይሉኖድ -16 G/A ጋርናቾ - 14 G/A ራሽፎርድ - 13 G/A ማክቶማናይ - 13 G/A
إظهار الكل...
149👍 31😍 5💔 4🥰 3
ተዋቂው የክለባችይ ማንቾስተር ዩናይትድ ደጋፊ ቦክሰኛ ፍራንሲስ ንጋኑ የ 18 ወር ልጁን በሞት ማጣቱን ይፋ አድርጏል 💔
إظهار الكل...
💔 411😢 62👍 8🕊 7 6😱 5
አማድ ዲያሎ የቀድሞ ወኪሎቹን በማሰናበት በአሁኑ ሰአት የአሌሀንድሮ ጋርናቾ ወኪል የሆነውን ካርሎስ ካምቤይሮን ቀጥሯል ! Mail Sport
إظهار الكل...
👍 261 15👏 5👌 5😍 2💯 2😨 2🔥 1
" በአሁኑ ጊዜ ስለ ሌሎች ነገሮች አላስብም በግልጽ ለማየት እንደሚቻለው ሁሉም ውሳኔዎች በእኔ ላይ ብቻ የተመረኮዙ አይደሉም አይደል ? አንድ ተጫዋች ሁል ጊዜም ቢሆን በዚህ ክለብ መቆየት ይፈልጋል ነገር ግን በአሁኑ ሰአት እንደዚህ አይነት ውሳኔዎች በሁለቱም ወገኖች በኩል እንዳለ ይሰማኛል ።" ብሩኖ ፈርናንዴስ 🗣
إظهار الكل...
👍 147💔 25😢 12👀 6 2
ብሩኖ ፈርናንዴስ ስለማንችስተር ዩናይትድ ቆይታው ተጠይቆ 🗣 " እውነት ለመናገር በፕሪምየር ሊጉ መቆየት አለመቆየቴን ለማሳወቅ ውሳኔዬ ምንም ይሁን ምን ከዩሮ እና ከ ኤፍኤ ካፕ ፍፃሜ በፊት አላሳውቅም ምክንያቱም ምንም አይነት ጉዳይ ከ ኤፍኤካፑ እና ከ ዩሮው ትኩረቴን እንዲወስድብኝ አልፈልግም ምክንያቱም በአሁኑ ሰአት ከሁለቱ ነገሮች በላይ ለኔ ወሳኝ ነገር የለም ።" 👀
إظهار الكل...
👍 234👀 41😢 20 11💔 7👏 5👎 3🙏 3😨 2🤣 1