cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
5 202
المشتركون
-524 ساعات
-267 أيام
-18830 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን ይዟል። መመሪያው በሀገሪቱ ባሉ ባንኮች ላይ የሚኖረውን ተፅዕኖና በፋይናንስ ዘርፉ ላይ የሚከሰቱ አዳዲስ ለውጦችን ለመገንዘብ የመመሪያዎቹን አንኳር ይዘት እንደሚከተለው እንሆ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንክ ዘርፍ ጤንነት ያስጠብቃል ያላቸውን አምስት መመሪያዎችን አሻሽዬ አውጥቻለሁ ባለው መግለጫ ላይ የንግድ ባንኮች ለደንበኞቻቸው ብድርን የሚያራዝሙበትን መንገድ የሚገድብ መመሪያን አሻሽሎ ማውጣቱን ገልጿል። ማዕከላዊ ባንኩ የብድር ጊዜ ማራዘምን የሚገድበው የተሻሻለው “የንብረት ምደባ እና ለተዛማጅ ስጋቶች ስለሚያዝ የመጠባበቂያ ፕሮቪዥን” ፣ የሚለው መመሪያ ነው። በተሻሻለው መመሪያ መሰረትም ንግድ ባንኮች የአጭር እና የመካከለኛ ጊዜ ብድሮችን የመክፈያ ጊዜ ማሻሻል የሚፈቀድላቸው ሶስት ጊዜ ብቻ እንዲሆን ገድቧል። ከዚህ ቀደም ንግድ ባንኮች የአጭር እና መካከለኛ ጊዜ ብድሮችን አምስት ጊዜ ማራዘም ወይንም የብድር ውልን ማሻሻል ይፈቀድላቸው ነበር። ንግድ ባንኮች የረጅም ጊዜ ብድርን የመክፈያ የውል ጊዜን ማሻሻል የሚፈቀድላቸው ለአራት ጊዜ ብቻ እንዲሆን በብሄራዊ ባንኩ በተሻሻለው መመሪያ ደንግጓል። ከዚህ ቀደም የረጅም ጊዜ ብድር መክፈያ ጊዜን ለስድስት ጊዜ ማራዘም ይፈቀድ ነበር። ማዕከላዊ ባንኩ የብድር መክፈያ ጊዜ የማራዘምያ ድግግሞሽን መገደብ ያስፈለገው በንግድ ባንኮች ዘንድ ብድሮችን ሁል ጊዜ ጤናማ አድርጎ የማቅረብ ልማድን ለማስቀረት መሆኑን ገልጿል። በተለይ የብድር መክፈያ ጊዜን በተደጋጋሚ ማራዘምን በርካታ ባንኮች በየአመቱ ያልተገባ ትርፍን ለማግኘት እንደሚጠቀሙበት ብዙ ጊዜ ይነሳል። አንድ ተበዳሪ ብድሩን በወቅቱ መክፈል ካልቻለ አበዳሪው ባንክ መመለስ ያልቻለውን ያክል ገንዘብ በመጠባበቂያነት መያዝ ይጠበቅበታል።ሆኖም የብድር መክፈያ ጊዜው የሚራዘም ከሆነ ግን ለመጠባበቂያነት የሚያዘው ገንዘብ ወደ ትርፍነት የመሄድ ዕድሉ ከፍ ያለ ነው። በተሳሳተ ሁኔታ ሁል ጊዜ ብድርን ጤናማ አስመስሎ ማቅረብ ለባንኮች ለጊዜው ትርፍ ማግኛ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ለፋይናንስ ዘርፉ አደጋን ማምጣቱ አይቀርም። ለዚህም ብሄራዊ ባንኩ የብድር ማራዘሚያ ድግግሞሽን እንዲገደብ አድርጓል። ማዕከላዊ ባንኩ አንድ ብድር የመክፈያ ጊዜው ሳይደርስ በተለያየ ሁኔታ ሳቢያ የመከፈል እድሉ የጠበበ መሆኑን አመላካች ነገር ካለ እንደ ተበላሸ ብድር ተቆጥሮ ቢያንስ አጠራጣሪ ብድሮች ውስጥ እንዲገባ ባሻሻለው መመሪያ ደንግጓል። በሌላ በኩልም አንድ ተበዳሪ ከአንድ ባንክ የተለያዩ ብድሮች ወስዶ ከብድሮቹ አንዱ የተበላሸ ሆኖ፣ ይህ የተበላሸው ብድር ለደንበኛው ከተሰጠው ብድር ውስጥ ከ20 በመቶ እና ከዛ በላይ ከሆነ ሁሉም ብድሮች ወዲያው በተበላሸ ብድር መደብ ውስጥ እንዲካተቱ ታዟል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በሌላ በኩል የባንኮች ብድር ውስን ቦታ ውሎ ፣እነዚያ ውስን ተበዳሪዎች የብድር መክፈል ውላቸውን በጊዜው መወጣት ባለመቻላቸው ባንኮች ላይ ሊመጣ የሚችል አደጋን ለመቀነስ ለአንድ ተበዳሪ ሊሰጥ የሚችል ብድር ላይ ጣርያ አበጅቷል። በተሻሻለው “የከፍተኛ ብድር ተጋላጭነት ገደብ መመሪያ” በሚለው ውስጥ ተካቷል። በዚህም መሰረት አንድ ባንክ ለአንድ ተበዳሪ የሚሰጠው ብድር ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል ከ25 በመቶ መብለጥ እንደሌለበት መመሪያው ያዛል። መመሪያው ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር አንድ ተበዳሪ ቢወስድ እና ተበዳሪው መክፈል ባይችል ባንኩ ላይ ሊከሰት የሚችል ውድቀትን እና ባለ አክስዮኖችን እና ተያያዥ አካላት ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ለመቀነስ ያስችላል ተብሎ ታምኖበታል። ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ ያወጣው የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት (stablity) ሪፖርት፣ የኢትዮጵያ ባንኮች እስከ ዛሬ ከሰጡት ከሁለት ትሪሊየን ብር በላይ ብድር ከ20 በመቶ በላይ ማለትም ከ400 ቢሊየን ብር በላይ የሆነውን የወሰዱት ከ10 ተበዳሪዎች አይበልጡም ማለቱ፣ ብዙ ብድር ለጥቂት ተበዳሪዎች በመሰጠቱ ለፋይናንስ ዘርፉ ስጋት ፈጣሪ ነው አስብሏል። ስለዚህ ለአንድ ተበዳሪ ከአንድ ባንክ የሚሰጥ ብድር ገደብ ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው ተብሏል። ብሄራዊ ባንክ ካሻሻላቸው መመሪያዎች ውስጥ ከባንኮች ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት የሚሰጥ ብድር ላይም ገደብ ያስቀመጠ መመሪያም ይገኛል። ይህም የአንድ ባንክ ባለ አክስዮን ሆነው ከባንኩ የሚበደሩ ግለሰቦችንም ሆነ ኩባንያዎችን ሊያካትት ይችላል። በዚህ መልኩ የሚሰጥ ብድር ላይ ገደብ ማስቀመጥ ያስፈለገውም ብድር በአግባቡ እንዳይሰጥ እና የጥቅም ግጭትን ለማስቀረት ነው ተብሏል። በዚህም ከባንክ  ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተዛማጅነት ላላቸው አካላት በማንኛውም ጊዜ የሚሰጠው ብድር ከባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከ15 በመቶ እንዳይበልጥም በተሻሻለው መመሪያ ገደብ ተቀምጧል። ባንኮች ብድር ሲሰጡ ከነሱ ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት(ለባለ አክስዮኖችም ሆነ ሌላ) ሆነ ከባንኮቹ ጋር ተዛማጅ ላልሆኑ ግለሰቦችም ሆኑ ኩባንያዎች ተመሳሳይ መስፈርትን ይጠቀሙ ተብሏል። ይህም አንዳንድ ባንኮች ተዛማጅ ላልሆኑ ግለሰቦችም ሆነ ኩባንያዎች ብድር ለመስጠት የብድር መያዣንም ሆነ ሌሎች መስፈርቶችን ጠበቅ እያረጉ ለባለ አክስዮኖች እና ተዛማጅ አካላት ብድር የመስጫ መስፈርትን በማላላት የሚፈጽሙትን ኢ-ፍትሀዊነት ለማስቀረት በማሰብ ነው። [ዋዜማ]
1191Loading...
02
Media files
1230Loading...
03
የባንክ ስራን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ አምስት መመሪያዎችን ማሻሻሉን ያስታወቀው የሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፉ ተቆጣጣሪ አካል የሆነዉ ብሔራዉ ባንክ ካደረገዉ ማሻሻያዎች መካከል የብድር ዉል ድግግሞሽ መጠን ላይ ያስቀመጠው ይገኝበታል ። በአዲሱ የብድር ድግግሞሽ ለአጭር እና ለመካከለኛ ጊዜ ብድሮች 5 ጊዜ ይፈቅድ የነበረዉን ከ 3 ጊዜ እንዳይበልጥ አድርጓል። እንዲሁም ለረዥም ጊዜ ብድር እስከ 6 ጊዜ ይፈቅድ የነበረዉን የብድር ዉል ድግግሞሽ ከ 4 ጊዜ እንዳይበልጥ ገድቧል። በዚህ የህግ ማሻሻያው ማንኛውም ባንክ ለአንድ ተበዳሪ የሚኖረው አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል 25 በመቶ እንዳይበልጥ ገድቧል። @onestopetnews
1700Loading...
04
Media files
1711Loading...
05
Government Proposes Birr 971.2 Billion Budget for Upcoming Fiscal Year https://onestop.et/government-proposes-birr-971-2-billion-budget-for-upcoming-fiscal-year/
2460Loading...
06
Transport & Logistics Minister Alemu Sime revealed that the government spent 29.2 billion Br on fuel subsidies in the past nine months, while the total transaction volume reached 86 billion Br. Over 103,000 vehicles were banned from the program for improper use. Source: Fortune @Ethiopianbusinessdaily
2440Loading...
07
በበጀት ዓመቱ 11 ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከፍተኛ ውጤት ተመዘገበ በ2016 በጀት ዓመት 11 ወራት ወደ ውጪ ከተላከ የቡና ምርት ከፍተኛ ውጤት መመዝገቡን የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታወቀ። በግንቦት ወር በተላከ የቡና ምርት በወራት ሲታይ በመጠንም ሆነ በገቢ ከፍተኛ ውጤት የተገኘበት መሆኑ ተገልጿል። በግንቦት ወር ብቻ 43 ሺህ 481 ቡና በመላክ ከእቅዷ 105 በመቶ ውጤት ማስመዝገብ ተችሏል። ከገቢም አንጻር በወሩ ብቻ 209 ነጥብ 54 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር ገቢ ማሳካቷን መቻሉንም ባለሥልጣኑ ገልጿል። በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 252 ሺህ 466 ነጥብ 98 ቶን የቡና ምርት በመላክ 1 ቢሊዮን 208 ሚሊዮን 73ሺህ የአሜሪካን ዶላር በማግኘት ከፍተኛ ውጤት የማምጣት ግስጋሴው መቀጠሉን የቡናና ሻይ ባለስልጣን አስታውቋል። (ኢ ፕ ድ)
2490Loading...
08
#CPPI #WorldBank የዓለም ባንክ ከኤስ ኤንድ ፒ ግሎባል ማርኬት ኢንተለጀንስ ጋር የሚያዘጋጀው የኮንቴይነር ወደብ የአፈጻጸም መለኪያ (Container Port Performance Index - CPPI) የ2023 ደረጃ ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ አድርጓል። ይህ መለኪያ ወደቦች የመረከብ አቀባበላቸውንና እንዴት እንደሚያስተናግዱ በአጠቃላይ ያላቸውን የስራ ቅልጥፍና እና አፈጻጸም የሚለካ ነው። በዚህም ከ409 ወደቦች የራስ ገዟ #ሶማሌላንድ " #በርበራ " ወደብ 106ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የሶማሊያ ፤ " #ሞቃዲሾ " ወደብ ደግሞ 166ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የ " #ጅቡቲ " ወደብ ከመጨረሻ ተርታ 379ኛ ደረጃ ላይ ነው የተቀመጠው። በዚህ የዓለም ባንክ የአፈጻጸም መለኪያ የበርበራ ወደብ ከሞቃዲሾ እና ጅቡቲ ወደቦች የተሻለ ደረጃ ተሰጥቶታል። በአጠቃላይ ዓለም አቀፍ ደረጃ ከተሰጣቸው ከ405 ወደቦች በመጨረሻ ተርታ ማለትም 379 ላይ የተቀመጠው የጅቡቲ ወደብ በሀገሪቱ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። የጅቡቲ ወደብ ባለፈው ዓመት ከዓለም የተሰጠው ደረጃ 26ኛ ሲሆን ዘንድሮ 379ኛ ላይ መቀመጡ ጅቡቲን አላስደሰተም። ሀገሪቱ " የዘንድሮ ደረጃ አሰጣጥ ምክንያታዊነት የጎደለው በመሆኑ ያሳስበናል " ያለች ሲሆን " ምን አይነት ሳይንስ ነው የሚያብራራው በዓለም ደረጃ ከ350 በላይ ነጥብ መጣል ? " ስትል ጠይቃለች። በአንድ ዓመት ውስጥ እንዲህ ያለው ደረጃ መሰጠቱ በመለኪያው ላይ የተዓማኒነት ጥያቄ እንደሚያስነሳ ገልጻለች። ጅቡቲ ፥ " ደረጃ አሰጣጡ ነጻ እና ከተእጽኖ የጸዳ ነው ወይ ? " ስትል ጠይቃ " ለማንኛውም አድሏዊም ሆነ አልሆነ ጅቡቲ ከሰሃራ በታች እና ምስራቅ አፍሪካ ትልቁ እና ቀልጣፋ ማዕከል ናት " ብላለች። Source: tikvahmagazine @onestopetnews
2650Loading...
09
#CPPI #WorldBank የዓለም ባንክ ከኤስ ኤንድ ፒ ግሎባል ማርኬት ኢንተለጀንስ ጋር የሚያዘጋጀው የኮንቴይነር ወደብ የአፈጻጸም መለኪያ (Container Port Performance Index - CPPI) የ2023 ደረጃ ባሳለፍነው ሳምንት ይፋ አድርጓል። ይህ መለኪያ ወደቦች የመረከብ አቀባበላቸውንና እንዴት እንደሚያስተናግዱ በአጠቃላይ ያላቸውን የስራ ቅልጥፍና እና አፈጻጸም የሚለካ ነው። በዚህም ከ409 ወደቦች የራስ ገዟ #ሶማሌላንድ " #በርበራ " ወደብ 106ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የሶማሊያ ፤ " #ሞቃዲሾ " ወደብ ደግሞ 166ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጧል። የ " #ጅቡቲ " ወደብ ከመጨረሻ ተርታ 379ኛ ደረጃ ላይ ነው የተቀመጠው። በዚህ የዓለም ባንክ የአፈጻጸም መለኪያ የበርበራ ወደብ ከሞቃዲሾ እና ጅቡቲ ወደቦች የተሻለ ደረጃ ተሰጥቶታል። በአጠቃላይ ዓለም አቀፍ ደረጃ ከተሰጣቸው ከ405 ወደቦች በመጨረሻ ተርታ ማለትም 379 ላይ የተቀመጠው የጅቡቲ ወደብ በሀገሪቱ ዘንድ ከፍተኛ ቅሬታ ፈጥሯል። የጅቡቲ ወደብ ባለፈው ዓመት ከዓለም የተሰጠው ደረጃ 26ኛ ሲሆን ዘንድሮ 379ኛ ላይ መቀመጡ ጅቡቲን አላስደሰተም። ሀገሪቱ " የዘንድሮ ደረጃ አሰጣጥ ምክንያታዊነት የጎደለው በመሆኑ ያሳስበናል " ያለች ሲሆን " ምን አይነት ሳይንስ ነው የሚያብራራው በዓለም ደረጃ ከ350 በላይ ነጥብ መጣል ? " ስትል ጠይቃለች። በአንድ ዓመት ውስጥ እንዲህ ያለው ደረጃ መሰጠቱ በመለኪያው ላይ የተዓማኒነት ጥያቄ እንደሚያስነሳ ገልጻለች። ጅቡቲ ፥ " ደረጃ አሰጣጡ ነጻ እና ከተእጽኖ የጸዳ ነው ወይ ? " ስትል ጠይቃ " ለማንኛውም አድሏዊም ሆነ አልሆነ ጅቡቲ ከሰሃራ በታች እና ምስራቅ አፍሪካ ትልቁ እና ቀልጣፋ ማዕከል ናት " ብላለች። ሙሉ ዶክመንቱን በዚህ ያግኙ ➡️ CPPI 2023 #WorldBank #TikvahEthiopia @tikvahethiopia
10Loading...
10
ኢትዮጵያ ለሌሎች አገራት አየር መንገዶች የትኬት ሽያጭ ገቢ በውጭ ምንዛሬ ያልከፈለችው 149 ሚሊዮን ዶላር የተከማቸ ገንዘብ እንዳለባት ዓለማቀፉ የሲቪል አቬሽን ማኅበር አስታውቋል። ኤርትራ 75 ሚሊዮን ዶላር ያልከፈለችው ገንዘብ ያለባት ሲኾን፣ አልጀሪያ ደሞ 286 ሚሊዮን ዶላር እንዳለባት ማኅበሩ ገልጧል። የኢትዮጵያ አየር መንገድን ጨምሮ ለበርካታ አየር መንገዶች ያልከፈሉት ከፍተኛ የገንዘብ ክምችት የነበረባቸው ናይጀሪያና ግብጽ ግን በቅርቡ አብዛኛውን ገንዘብ ከፍለዋል ተብሏል። ኾኖም በርካታ አየር መንገዶች፣ በናይጀሪያና ግብጽ የገንዘብ ምንዛሬ ዋጋ መውረድ ሳቢያ ማግኘት ይገባቸው የነበረው ገቢያቸው በከፍተኛ ደረጃ ማሽቆልቆሉን ማኅበሩ ጠቅሷል።(ዋዜማ)
2631Loading...
11
አየር መንገዱ ወደ ቦትስዋና ማኡን ከተማ በረራ ጀመረ https://shorturl.at/q8gTz
2490Loading...
12
" የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች የልዩ ዲጅታል መንቀሳቀሻ ፈቃዳቸውን እስከ መጪው ሰኔ 30 ካላደሱ በከተማዋ መንቀሳቀስ አይችሉም " - የትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን የሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች መንቀሳቀሻ ፈቃዳቸውን እስከ ሰኔ 30 እንዲያሳድሱ አሳሰበ። የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን፤ የሞተር ብስክሌት ትራንስፖርት አገልግሎት አሰጣጥ መመሪያ ቁጥር 155/2016 ዓ.ምን መነሻ በማድረግ የልዩ ዲጅታል መንቀሳቀሻ ፈቃድ፤ ለሞተር ብስክሌት ባለንብረቶች መስጠቱ ይታወሳል፡፡ ይሁንና የተሰጠው ዲጂታል መንቀሳቀሻ ፈቃድ፤ በየዓመቱ የሚታደስ መሆኑ እየታወቀ፤ እስከአሁን ድረስ፤ ፈቃዱን ያላሳደሱ ባለንብረቶች እንዳሉ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በመግለፅ እስከ መጪው ሰኔ 30/2016 ዓ.ም ድረስ ፈቃዱን እንዲያሳድሱ አሳስቧል። ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ከተጠቀሰው ቀን በኋላ ያላሳደሰ ባለንብረት በከተማዋ መንቀሳቀስ #እንደማይችል እና ይህንን ተላልፎ በሚገኝ ባለንብረት ላይ ህጋዊ #እርምጃ እንደሚወሰድ ገልጿል። Ethiopian Business
3714Loading...
13
Ethiopian Cargo, Liege Airport celebrate 17 years of successful partnership Ethiopian Cargo and Logistics Services and Liege Airport, the Ethiopian cargo hub in Europe, have marked 17 years of a thriving partnership that has played a pivotal role in connecting Africa to the rest of the world. Over the past 17 years, the strategic alliance between the two organizations has been mutually beneficial, contributing to the growth and development of both Ethiopian Cargo and Liege Airport. In 2023, Ethiopian Cargo uplifted around 160,000 tons of cargo from Liege Airport, cementing its position as a leading global air cargo provider. Read More Source: capitalethiopia @Ethiopianbusinessdaily
10Loading...
14
ከተቀመጠው ደረጃ በላይ የካርበን ልቀት ያላቸው መኪኖች እንዳይነዱ የሚያግድ መመሪያ ስራ ላይ ሊውል ነው፡፡ በተሽከርካሪዎች የበካይ ጋዝ ወይም ካርበን ልቀት የሚፈጠርን የአየር ብክለትን ለመቆጣጠር የሚያስችል አስገዳጅ መመሪያ መዘጋጀቱ ተሰምቷል፡፡ መመሪያው በአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን የተዘጋጀ ነው፡፡ የተዘጋጀው መመሪያ በአዲስ አበባ ከተማ ብቻ ተግባራዊ እንደሚደረግ ሰምተናል፡፡ በከተማዋ ያለው የአየር ብክለት መጠን ከአለም አቀፍ ብሎም እንደ ሀገር ከወጣው ስታንዳርድ ወይም መለኪያ ከማለፉ አኳያ አስገዳጅ መመሪያው እንዲወጣ ምክንያት መሆኑም ተነግሯል፡፡ በከተማዋ ከሚከሰተው የአየር ብክለት ውስጥ 27 በመቶው ከተሽከርካሪዎች የጭስ እና የጋዝ ብናኝ ምክንያት እየተከሰተ መሆኑንም ሰምተናል፡፡ በመሆኑም አሁን ላይ በከተማዋ ያለው የአየር ብክለት አስጊ ደረጃ ላይ በመድረሱ አስገዳጅ መመሪያው አስፈላጊ ሆኖ ስለታመነበት እንደሆነም ተነግሯል፡፡ በተሽከርካሪዎች ላይ በሚደረግ ፍተሻ ከጭስ እና ከጋዝ ልቀት አልፈው ከተገኙ ለጊዜወ አገልግሎት እንዳይሰጡ ይደረጋሉ ተብሏል፡፡ የአንድ መኪና የካርቦን ሞኖክሳይድ ልቀት በኪሎ ሜትር ከ0 ነጥብ 5 ግራም መብለጥ የለበትም ተብሏልል፡፡ ሆኖም ግን እነኝህን ተሽከርካሪዎች የተሻለ ቴክኖሎጂዎች እንዲገጠምላቸው እና የብክለት መጠኑ እንዲቀንስ አስፈላጊውን የጥገና ስራ እንዲደረግላቸው ይደረጋልም ተብሏል፡፡ መመሪያው በቅርቡ ወደ ተግባር እንደሚገባም ይጠበቃል፡፡ (ፍቅሩ አምባቸው)
3401Loading...
15
Safaricom, Gebeya to Train Ethiopian University Students Offering Perks Safaricom, in partnership with Gebeya Inc., has announced the launch of the Safaricom Talent Cloud, a platform designed to empower tech professionals and entrepreneurs in Ethiopia. Read More Source: shegamedia @Ethiopianbusinessdaily
2920Loading...
16
ግሎባል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር 30 በመቶ ለቆጠቡ አባላቱ የኤሌክትሪክ መኪኖችን በብድር አስረከበ። 30 በመቶ እና ከዛ በላይ ለቆጠቡ አባሎቹ እስከ 5 ዓመት ተከፍሎ በሚጠናቀቅ ብድር ነው መኪኖቹን ያስረከበው። የመኪኖቹ ዋጋ 2.8 ሚሊየን ብር ሲሆን፤በ30 በመቶ ቁጠባ ወይንም በ850ሺህ ብር ለ12 አባላት መኪኖቹን በዛሬው እለት አስረክቧል። የኤሌክትሪክ መኪኖች አምራች የሆነው "ሆን ዞ" የኢትዮጵያ እና ምስራቅ አፍሪካ ብቸኛ ወኪል የሆነው ኢትዮፒካር ብራንድ የኤሌክትሪክ መኪኖችን ወደ ኢትዮጵያ በማስገባት እያቀረበ መሆኑ ተገልጿል። በትላንናው እለትም ለግሎባል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር አባላት የኤሌክትሪክ መኪኖችን አስረክቧል። የማህበሩ ስራ አስኪያጅ አቶ ሞላ ባዘዘው ማህበሩ ከተቋቋመበት ከዛሬ 8 ዓመት ጀምሮ ለስራ መነሻ፣ ለስራ ማስፋፊያ ፣ ለትምህርት ፣ ለጤና እንዲሁም ለሌሎች ማህበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች የብድር አገልግሎት በዝቅተኛ ወለድ በመካከለኛ እና በረጅም ጊዜ ሲሰጥ መቆየቱን ገልጸዋል። በትላንትናው ዕለት ለአባላቱ ከተሰጡት የኤሌክትሪክ መኪኖች በተጨማሪ ግሎባል ቁጠባና ብድር ህብረት ስራ ማህበር ከኢትዮፒካር ብራንድ ጋር አባላቱ በብድር መኪና ማግኘት የሚችሉበትን ስምምነት ፈርሟል። በባንክ የብድር አማራጭ እየቀረቡ የሚገኙት እነዚህ መኪኖች የፋብሪካ ዋስትና ያላቸው ናቸው የተባለ ሲሆን፤ ድርጅቱ መኪኖቹን መቶ በመቶ በብድር ብቻ ለተጠቃሚዎች ለማቅረብ እየሰራ መሆኑን የገለፁት ደግሞ የኢትዮፒካር መስራች እና ባለቤት የሆኑት አቶ ሳሙኤል አዲስአለም ናቸው። ማህበሩ ከዚህ ቀደም ከባንኮች ጋር በመተባበር ከአርባ በላይ ለሚሆኑ ደንበኞቹ በኤሌክትሪክ የሚሰሩ መኪኖችን ማስረከቡም ተገልጿል።(ethiofm)
2853Loading...
17
የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ከላይ ተያይዟል። በጋዜጣው ላይ በካሬ ሜትር የቀረበው ከፍተኛው ገንዘብ 478 ሺህ ብር ተብሎ ተገልጿል። ከታች ዝርዝሩ ላይ ደግሞ ከፍተኛው 470 ሺህ ብር እንደሆነ ሰፍሯል። ቲክቫህ ኢትዮጵያ ፤ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ትክክለኛው ስንት ነው ? 478 ሺህ ብር ወይስ 470 ሺህ ብር ? ሲል ጠይቋል። ቢሮውም ትክክለኛው 470 ሺህ (በዝርዝሩ ላይ ያለው) እንደሆነ ገልጿል። 478 ሺህ የሚለው ስህተት እንደሆነ አመልክቷል። Source: tikvahethiopia @onestopetnews
2871Loading...
18
አዲስ አበባ ሊዝ የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል። • በአንድ ካሬ ሜትር አሸናፊ የሆነው ከፍተኛ ዋጋ 470 ሺህ ብር ሲሆን ዝቅተኛ 20 ሺህ 100 ብር ነው። የአዲስ አበባ ከተማ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ የ2ኛ ዙር የመሬት ሊዝ ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ታትሞ ተሰራጭቷል። በጨረታው ዝቅተኛ ዋጋ የተመዘገበው በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ ሲሆን ይህም በካሬ ሜትር 20 ሺህ 100 ብር ነው። ከፍተኛው በቂርቆስ ክፍለ ከተማ በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር እንደሆነ የመሬት ልማትና አስተዳደር ቢሮ ለቲክቫህ ኢትዮጵያ ገልጿል። በካሬ ሜትር 470 ሺህ ብር ያቀረበው " ዋን ፕላኔት ኢንተርናሽናል ት/ቤት " መሆኑን ቲክቫህ ኢትዮጵያ ከአሸናፊዎች ዝርዝር ላይ ተመልክቷል። በአጠቃላይ 4 ሺህ 201 ተጫራቾች የጨረታ ሰንድ በኦንላን መግዛታቸው ተነግሯል። ከነዚህ ውስጥ 2 ሺ 972 ሰነዶች ተሟልተው ተመላሽ እንደተደረጉ ተገልጿል። 1ኛ የወጡ አሸናፊ ተጫራቾች በ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ለም ሆቴል አካባቢ በሚገኘው ኤም.ኤ ህንጻ  ላይ የአዲስ አበባ የመሬት ልማት እና አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ የሊዝ ውል እንዲፈጽሙ ጥሪ ቀርቧል። 1ኛ የወጡ ተጫራቾች ውል የማይፈጽሙ ከሆነ ዕድሉ 2ኛ ለወጡት ተጫራቾች ተላልፎ ይሰጣል። Source: tikvahethiopia @onestopetnews
2850Loading...
19
https://am.al-ain.com/article/the-opportunity-card-allows-non-eu-citizens-to-come-to-germany
10Loading...
20
ሀብታቸውን ያላስመዘገቡ ሹመኞችን ለሚጠቁም ጉርሻ የሚያሰጥ መመሪያ ሊወጣ ነው የአዲስ አበባ ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብታቸውን በትክክል ያላስመዘገቡ የመንግሥት ሹመኞችን ለሚጠቁም ጉርሻ መስጠት የሚያስችል መመሪያ እያወጣሁ ነው ብሏል። ኮሚሽኑ እንደገለፀው ከሆነ መመሪያው ለጠቋሚዎች ከሚገኘው ሀብት 25 በመቶ ድርሻ እንዲያገኙ የሚያስችላቸው ነው። ይህም በሃብት ምዝገባ ሂደት ላይ የሚፈጸም ሙስናን ለመከላከል አጋዥ እንደሚሆን ታምኖበታል።(Arada_Fm)
3851Loading...
21
Addis Ababa’s Vital Registration Embraces Telebirr The Addis Ababa Civil Registration & Residency Service Agency (CRRSA) is transitioning to a cashless system accepting payments only through telebirr starting next year. Read More Source: shegahq @Ethiopianbusinessdaily
3760Loading...
22
የኢትዮዽያ ሲቪል አቭዬሽን ባለስልጣን ለግሉ ዘርፍ የሀገር ቤት የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት እንዲሰጥ በሩን ከፍቷል። የግል አየር ትራንስፖርት እንዲሰጡ የተጋበዙት ድርጅቶች እየሰጡት ካሉት የቻርተር በረራ በተጨማሪ መደበኛ የመንገደኞች እና የጭነት በረራ አገልግሎት እንዲሰጡ ነው የተፈቀደላቸው። ይህ ፍቃድ መሰጠቱ የሀገር ውስጥ ኢኮኖሚን ያሳድጋል፣ ምርትና አገልግሎትን ከ አንድ ቦታ ወደ አንድ ቦታ ለማሸጋገር ይረዳል፣ ቱሪዝምን ያሳድጋል ያለው ባለስልጣኑ ነው። የኢትዮዽያ ሲቪል አቭዬሽን ባለስልጣን ከዚህ በተጨማሪም ይህ ፍቃድ መሰጠቱ የአውሮፕላን የበረራ አገልግሎት ዋጋንም ይቀንሳል ገና ብዙ ያልተነካ ዘርፍ ነው ብሏል። ሸገር በዚህ ጉዳይ የጠየቃቸው የአቢሲንያ በረራ ድርጅት ሀላፊና መስራች ካፒቴን ሰለሞን ግዛው መፈቀዱ በጎ ቢሆንም ቀድሞ መሰራት ያለባቸው ጉዳዮች አሉ ብለዋል፡፡ ካፒቴን ሰለሞን በ ሐገር ውስጥ የአውሮፕላን ጥገና ለማድረግ አይቻልም ይህን ለማድረግ ወደ ውጭ እንበራለን ይህ ደግሞ ከፍተኛ ወጪና የሀገርም ሀብት ያባክናል ብለዋል፡፡ ባንኮች ይህ ቢዝነስ ወደ ፊት እንዲራመድ ማገዝ አይችሉም አቅምና ብቃትም የላቸውም ብለው ነግረውናል፡፡ አውሮፕላን ለመግዛትና መለዋወጫውን ለማምጣትም ከፍተኛ የውጭ ምንዛሪ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡ ካፒቴን ሰለሞን ይህን አገልግሎት በሀገር ውስጥ እየሰጡ የውጭ ምንዛሪውን ማካካስ የሚቻልበት መንገድ የለም ማለታቸውን አስረድተዋል፡፡ የኢትዮዽያ ሲቪል አቭዬሽን ባለስልጣን ይህን ፍቃድ መጀመሩ በጎ ሆኖ ሳል ጎን ለጎን መሰራት ያለባቸው ጉዳዮች አሉ ተብሏል፡፡ በኢትዮዽያ የግል የቻርተርና አቬዬሽን ሞያ የሚሰጡ ድርጅቶች በጣት የሚቆጠሩ ናቸው፡፡(ተህቦ ንጉሴ)
3270Loading...
23
አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞችን የሚቆጣጠሩ ካሜራዎች በየወረዳዎች ሊገጠሙ ነው👏 አገልግሎት ሰጪ ሰራተኞችን የሚቆጣጠሩ ካሜራዎች ዛሬ በየክፍለ ከተሞች እንደሚሰራጩ የአዲስ አበባ ሲቪል ምዝገባ እና የነዋሪነት አገልግሎት ኤጀንሲ አስታወቀ። ይህም ያልተገባ ጥቅም ለማግኘት ደንበኞች ላይ እንግልት የሚፈፅሙ ሰራተኞችን ለመቆጣጠር የሚያስችል መሆኑን ኤጀንሲው ገልጿል። ኤጀንሲው በ11 ክፍለ ከተሞች ቁጥጥር ሲያደርግ እንደቆየና አሁን ደግሞ በ119 ወረዳዎች የካሜራ ቁጥጥር ስራ ሊጀምር መሆኑን አስታውቋል። ኤጀንሲው ለአራዳ ኤፍ ኤም እንደገለፀው የካሜራዎቹ ግዢ ተጠናቆ ዛሬ በየክፍለ ከተሞች ይሰራጫሉ። ይህም ግልፅነት እና ተጠያቂነትን ለመፍጠር እንዲሁም ክፍለ ከተሞች የየራሳቸውን ወረዳዎች መመልከት የሚችሉበት ስርዓት ለመዘርጋት እንደሚረዳ የኤጀንሲው ዋና ዳይሬክተር አቶ ዮናስ አለማየሁ ተናግረዋል። በአዲስ አበባ ከተማ የደንበኞችን እንግልት ይቀንሳሉ የተባሉና ምስልን እንዲሁም ንግግርን የሚቆጣጠሩት ካሜራዎች ገጠማ በሁለት ሳምንት ይጠናቀቃል ተብሏል። በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በክፍለ ከተማ ደረጃ ያለውን የደንበኛ መጉላላት ለመቀነስ ተቋሙ መታወቂያ ሲታተምና በክፍለ ከተማ ያለውን የፅህፈት ቤት አገልግሎቶች ሂደት በካሜራ ሲቆጣጠር መቆየቱ ይታወቃል። (አራዳ ኤፍ ኤም)
2470Loading...
24
ወደ ሀገር ዉስጥ የሚገቡ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ደረጃ መዘጋጀቱ ተነገረ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በመንግስትም አስገዳጅነት ወደ ሀገር ቤት በብዛት እየገቡ ለሚገኙት የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የደረጃ መለኪያ መስፈር መዘጋጀቱን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ሰምቷል። በርካታ ባለሙያዎች ወደሀገር ዉስጥ የሚገቡ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ወኪል አልባ ናቸዉ ከሚለዉ ጀምሮ ካለ መለኪያ መስፈርት የሚገቡ መሆናቸውን ሲናገሩ ይደመጣል። የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት ጋር በመሆን የሚገቡ ተሽከርካሪዎች በምን ደረጃ ላይ መገኘት አለባቸዉ የሚለዉን የሚመዝን ደረጃ ማዘጋጀቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትሩ ዶ/ር አለሙ ስሜ መናገራቸውን ብስራት ሰምቷል። በተጨማሪም የአሰራር ስርዓት ለመዘርጋት ያለመ መሆኑም ተገልጿል። በሌላ በኩል የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች የሀይል መሙያ ማዕከላት የአተገባበር መመሪያ መዘጋጀቱንም ሚኒስትሩ ተናግረዋል። የሀይል መሙያ ማዕከላትን መላዉ ኢትዮጵያን የሚሸፍን ለማድረግ የቅድመ አዋጭነት ጥናት መደረጉንም ገልጸዋል። የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪዎች ሀይል መሙያ ለመገንባት ለሚያቅዱ ባለሃብቶችም ምቹ ሁኔታን በመፍጠር የፕሮጀክት እቅድ መዘጋጀቱንም ሚኒስትሩ ይፋ አድረወገዋል። በአሁኑ ወቅትም ለ 162 የኤሌክትሪክ መኪና አስመጪዎች ፈቃድ መሰጠቱን የትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ ሚኒስትር ዶ/ር አለሙ ስሜ መናገራቸውን ብስራት ራዲዮና ቴሌቪዥን ሰምቷል። ዳጉ_ጆርናል
2250Loading...
25
#ማስታወሻ " የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 " ምን ይዟል ? ➡️ የመኖሪያ ቤት አከራዮች #በዘፈቀድ የኪራይ ዋጋ መጨመር #አይችሉም። ➡️ አከራይ የኪራይ ዋጋ ጭማሪ ማድረግ የሚችለው ተቆጣጣሪ አካል #በዓመት_አንድ_ጊዜ ነባራዊ የኢኮኖሚውን ሁኔታ እና ሌሎች አግባብነት ያላቸውን ጉዳዮች ከግምት በማስገባት ሊወስን የሚችለውን የመኖሪያ ቤት ኪራይ ጭማሪ መሠረት በማድረግ ነው። ➡️ ማንኛውም የቤት ኪራይ ጭማሪ በተቆጣጣሪው አካል በሰኔ 1 ለሕዝብ ይፋ ተደርጎ ከሰኔ 30 ጀምሮ ለአንድ አመት የፀና ይሆናል። ➡️ የቤት ኪራይ ውል ዘመን #ሳይጠናቀቅ ተከራይን ከቤት ማስወጣት ወይም በዚህ አዋጅ ከተፈቀደው ሁኔታ ውጪ የዋጋ ጭማሪ ማድረግ አይቻልም። ይህም አስገዳጅ ድንጋጌ ነው። ➡️ አከራዮች #ከ2_ወር_የቤቱ_ኪራይ_በላይ ቅድመ ክፍያ መጠየቅ #አይችሉም። ➡️ የቤት ኪራይ ክፍያዎች በባንክ ወይም በሌላ ሕጋዊ የኤሌክትሮኒክ ዘዴ መፈፀም አለባቸው። አከራይ እና ተከራይ የቤት ኪራይ ክፍያ ሰነዶችን አደራጅተው #የመያዝ_ግዴታ አለባቸው። ➡️ ማንኛውም የቤት ኪራይ ውል በጽሁፍ የሚደረግ ሆኖ በተቆጣጣሪው አካል መረጋገጥ እና መመዝገብ አለበት። ➡️ መኖሪያ ቤት ኪራይ ውል #ከሁለት_ዓመት ሊያንስ አይችልም። NB. በአዋጁ መሠረት " ተቆጣጣሪው አካል ፣ ማለት የመኖሪያ ቤት ኪራይ ውልን እና ዋጋን እንዲቆጣጠር በክልሎች ወይም በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ አስተዳደሮች የሚሰየም አካል ነው፡፡ More : https://t.me/tikvahethiopia/86580?single #Ethiopia #የመኖሪያ_ቤት_ኪራይ_ቁጥጥርና_አስተዳደር_አዋጅ @onestopetnews
2971Loading...
26
ከዛሬ ግንቦት 28 /2016 ዓ.ም ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንደሚቀጥል ተወሰኗል። የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታህሳስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች የዋጋ ግንባታ የአፈጻጸም ውሳኔ መሠረት የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በየጊዜው እየተከለሰ ሥራ ላይ እንዲውል ሲደረግ መቆየቱ ይታወሳል፡፡ በዚህም መሰረት ከዛሬ ግንቦት 28/2016 ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ በስራ ላይ በነበረበት ዋጋ እንዲቀጥል መወሰኑ ተነግሯል፡፡
2950Loading...
27
የሳዑዲ ዓረቢያ ከፍተኛ የኢንቨስትመንትና የንግድ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ትናንት ምሽት አዲስ አበባ መግባቱን ውጭ ጉዳይ ሚንስቴር አስታውቋል። 79 አባላትን ያካተተው ልዑካን ቡድን፣ ከተለያዩ የሳዑዲ ዓረቢያ ታዋቂ ኩባንያዎች የተውጣጡ ባለሃብቶችንና የአገሪቱን ንግድ ምክር ቤት ኃላፊዎች ያቀፈ እንደኾነ ሚንስቴሩ ገልጧል። ልዑካን ቡድኑ በሦስት ቀናት ቆይታው፣ በአዲስ አበባ በሚካሄድ የንግድና ኢንቨስትመንት ፎረም ላይ ይሳተፋል፤ የተለያዩ ፕሮጀክቶችንም ይጎበኛል ተብሏል። ሚንስቴሩ፣ የልዑካን ቡድኑ ጉብኝት የንግድና የኢንቨስትመንት ዕድሎችን ለመፍጠር፣ በኹለቱ አገራት መካከል ኢኮኖሚያዊ ግንኙነቶችን ለማስፋትና የኹለትዮሽ ግንኙነቱን ለማጠናከር ያለመ እንደኾነ ገልጧል።
3190Loading...
28
በአዲስ አበባ ከተማ የአከራይ እና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታውቋል። የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥር እና አስተዳደር አዋጅ መጽደቁ ይታወቃል፡፡ በዚህም አስተዳደሩ አዋጁን በመመሪያ በማስደገፍ ወደ ስራ ለማስገባት ዝግጅቶቹን ማጠናቀቁ ተገልጿል። ከሰኔ 1 እስከ 30 ቀን 2016 ዓ.ም በከተማዋ ውስጥ የሚገኙ የግል ቤት አከራዮች ከተከራዮቻቸው ጋር ህጋዊ ሰነዶቻቸውን ይዘው በመቅረብ ምዝገባ ማድረግ ይችላሉ ተብሏል። ቤት አከራዮች ፦ ➡️ ህጋዊ የምዝገባ ውል ለመፈጸም ወደ ወረዳ ጽ/ቤቶች በሚሄዱበት ወቅት ቤቱ የራሳቸው ስለመሆኑ ወይንም ህጋዊ ተወካይ መሆናቸውን የሚገልጽ ሰነድ ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል። ተከራዮች ፦ ➡️ ማንነታቸውን የሚገልጽ መታወቂያ ወይም ሌላ ህጋዊ ማንነታቸውን የሚያረጋግጥ ሰነድ ይዘው መቅረብ አለባቸው። በስራ ሰዓት መመዘግብ የማይችሉ አከራይና ተከራዮች ቅዳሜና እሁድ እንዲሁም በስራ ቀን ማታ ከ12 ሰዓት በኋላ ህጋዊ የውል ምዝገባውን መፈጸም ይችላሉ። Source: tikvahethiopia
2831Loading...
29
አዲስ አበባን ጨምሮ ክልሎች የቤት ኪራይ መመሪያ እና ደንቦችን አዘጋጀተው ወደ ስራ መግባታቸው ተገለጸ አዲስ አበባ ከተማን ጨምሮ ክልሎች እና ከተሞች አዲሱን የቤት ኪራይ መመሪያ እና ደንቦችን አዘጋጀተው ወደ ስራ መግባታቸው የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር ለመናኸሪያ ሬዲዮ አስታውቋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር የህዝብ ግንኙነት ሃላፊ አቶ ኢትዮጵያ በዴቻ፤ አዋጁ አከራይና ተከራዩ በፍትሃዊነት ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል መሆኑን ተናግረዋል፡፡ ይህን አዋጅ ለመተግበር የአፈፃፀም መመሪያ እና ደንብ ተዘጋጀቶ ወደ ስራ መግባቱን ገልፀዋል፡፡ በአዲስ አበባ በሚቀጥለው ወር ወደ ስራ እንደሚገባ የገለጹት አቶ ኢትዮጵያ በቀጣይ ሌሎቹም ይህን ይተገብራሉ ብለዋል፡፡ አዋጁ ተግባራዊ መሆን ሲጀምር በተከራይም ሆነ በአከራይ በኩል ለሚነሱ ቅሬታዎች ምላሽ የሚሰጥ ኮሜቴ የተጠቆመ ሲሆን ፤ ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ከሌሎች መንግስታዊ ተቋማት ጋር በጋራ በመሆን አዋጁን ተግባራዊ ለማድረግ እየሰራ እንደሚገኝ ነው ሃላፊው የተናገሩት፡፡ አዋጁ በአከራይና ተከራይ መካከል ያለውን ብዥታ ግልፅ የሚያደርግ እና ሁለቱም ተጠቃሚ እንዲሆኑ የሚያስችል በመሆኑ ለአተገባበሩ ሁሉም የራሱን አስተዋፅኦ አንዲያደርግ ተጠይቋል፡፡ መናኸሪያ ሬዲዮ
3480Loading...
30
ከአፍሪካ በየአመቱ 10 ቢሊዮን ዶላር የሚተመን ወርቅ በህገ ወጥ መንገድ እንደሚወጣ አዲስ ሪፖርት አመለከተ ከአፍሪካ ሀገራት በየአመቱ በ10 ቢሊዮን ዶላር የሚተመን ወርቅ በህገወጥ መንገድ እንደሚወጣ እና አብዛኛው የህገወጥ ወርቅ ንግድ መዳረሻ የተባበሩት አረብ ኤሚሬት መሆኑን አዲስ ሪፖርት አመለከተ። መቀመጫውን ስዊዘርላንድ ያደረገው ስዊስሳይድ የተሰኘው የእርዳታ እና ልማት ቡድን ባወጣው በዚህ ሪፖርት በ2022 ከ30 ቢሊዮን ዶላር በላይ ወይም ከ435 ሜትሪክ ቶን በላይ የሚገመት ወርቅ ከአህጉሪቱ በህገወጥ መንገድ መውጣቱ ተመላክቷል። ሪፖርቱ ከአፍሪካ የሚወጣው የህገወጥ የወርቅ ንግድ ዋና መዳረሻ የተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ ቱርክ እና ስዊዘርላንድ መሆናቸውን ሲያመለክት የአህጉሪቱን የወርቅ ንግድ ተዋናዮች ላይ ጫና በመፍጠር የአቅርቦት ሰንሰለቶችን የበለጠ ግልፅ ማድረግ እንደሚገባ ተጠቁሟል። Source: tikvahethmagazine
3550Loading...
31
ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ የሚወስደው መንገድ በልማት ስራ ምክንያት በከፊል ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ። በመንገድ ኮሪደር ልማት እና የአስፓልት ንጣፍ ስራ ምክንያት ከመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስደው ዋናው መንገድ በከፊል ለተሽከርካሪ ዝግ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታውቋል። በዚሁ መሰረት፡- ከለገሐር በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከእስጢፋኖስ በቀጥታ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ ከኡራኤል በመስቀል አደባባይ ወደ ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ እንዲሁም በውስጥ ለውስጥ ወደ ዋናው ቦሌ አውሮፕላን ማረፊያ የሚወስዱ መንገዶች ከዛሬ ግንቦት 26 ቀን 2016 ዓ.ም ጀምሮ የልማት ስራው እስከሚጠናቀቅ ድረስ ከቀኑ 8:00 እስከ ንጋቱ 12:30 ለተሽከርካሪ በከፊል ዝግ ይሆናሉ ተብሏል።
3471Loading...
የባንክ ተበዳሪ ነዎት? ወይም ለመበደር አስበዋል? እነዚህ አዲስ መመሪያዎች ይመለከትዎታል የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንኮች ከቀውስ ይታደጋል፣ መረጋጋትም ያሰፍናል ያላቸውን አምስት አዳዲስ መመሪያዎች ይፋ አድርጓል። መመሪያዎቹ ከዚህ ቀደም የተወሰዱ ብድሮችንም ሆነ አዲስ የሚሰጡ ብድሮች ላይ ገደብ እና ተጨማሪ ተጠያቂነትን ይዟል። መመሪያው በሀገሪቱ ባሉ ባንኮች ላይ የሚኖረውን ተፅዕኖና በፋይናንስ ዘርፉ ላይ የሚከሰቱ አዳዲስ ለውጦችን ለመገንዘብ የመመሪያዎቹን አንኳር ይዘት እንደሚከተለው እንሆ። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ የሀገሪቱን የባንክ ዘርፍ ጤንነት ያስጠብቃል ያላቸውን አምስት መመሪያዎችን አሻሽዬ አውጥቻለሁ ባለው መግለጫ ላይ የንግድ ባንኮች ለደንበኞቻቸው ብድርን የሚያራዝሙበትን መንገድ የሚገድብ መመሪያን አሻሽሎ ማውጣቱን ገልጿል። ማዕከላዊ ባንኩ የብድር ጊዜ ማራዘምን የሚገድበው የተሻሻለው “የንብረት ምደባ እና ለተዛማጅ ስጋቶች ስለሚያዝ የመጠባበቂያ ፕሮቪዥን” ፣ የሚለው መመሪያ ነው። በተሻሻለው መመሪያ መሰረትም ንግድ ባንኮች የአጭር እና የመካከለኛ ጊዜ ብድሮችን የመክፈያ ጊዜ ማሻሻል የሚፈቀድላቸው ሶስት ጊዜ ብቻ እንዲሆን ገድቧል። ከዚህ ቀደም ንግድ ባንኮች የአጭር እና መካከለኛ ጊዜ ብድሮችን አምስት ጊዜ ማራዘም ወይንም የብድር ውልን ማሻሻል ይፈቀድላቸው ነበር። ንግድ ባንኮች የረጅም ጊዜ ብድርን የመክፈያ የውል ጊዜን ማሻሻል የሚፈቀድላቸው ለአራት ጊዜ ብቻ እንዲሆን በብሄራዊ ባንኩ በተሻሻለው መመሪያ ደንግጓል። ከዚህ ቀደም የረጅም ጊዜ ብድር መክፈያ ጊዜን ለስድስት ጊዜ ማራዘም ይፈቀድ ነበር። ማዕከላዊ ባንኩ የብድር መክፈያ ጊዜ የማራዘምያ ድግግሞሽን መገደብ ያስፈለገው በንግድ ባንኮች ዘንድ ብድሮችን ሁል ጊዜ ጤናማ አድርጎ የማቅረብ ልማድን ለማስቀረት መሆኑን ገልጿል። በተለይ የብድር መክፈያ ጊዜን በተደጋጋሚ ማራዘምን በርካታ ባንኮች በየአመቱ ያልተገባ ትርፍን ለማግኘት እንደሚጠቀሙበት ብዙ ጊዜ ይነሳል። አንድ ተበዳሪ ብድሩን በወቅቱ መክፈል ካልቻለ አበዳሪው ባንክ መመለስ ያልቻለውን ያክል ገንዘብ በመጠባበቂያነት መያዝ ይጠበቅበታል።ሆኖም የብድር መክፈያ ጊዜው የሚራዘም ከሆነ ግን ለመጠባበቂያነት የሚያዘው ገንዘብ ወደ ትርፍነት የመሄድ ዕድሉ ከፍ ያለ ነው። በተሳሳተ ሁኔታ ሁል ጊዜ ብድርን ጤናማ አስመስሎ ማቅረብ ለባንኮች ለጊዜው ትርፍ ማግኛ ይሁን እንጂ በጊዜ ሂደት ለፋይናንስ ዘርፉ አደጋን ማምጣቱ አይቀርም። ለዚህም ብሄራዊ ባንኩ የብድር ማራዘሚያ ድግግሞሽን እንዲገደብ አድርጓል። ማዕከላዊ ባንኩ አንድ ብድር የመክፈያ ጊዜው ሳይደርስ በተለያየ ሁኔታ ሳቢያ የመከፈል እድሉ የጠበበ መሆኑን አመላካች ነገር ካለ እንደ ተበላሸ ብድር ተቆጥሮ ቢያንስ አጠራጣሪ ብድሮች ውስጥ እንዲገባ ባሻሻለው መመሪያ ደንግጓል። በሌላ በኩልም አንድ ተበዳሪ ከአንድ ባንክ የተለያዩ ብድሮች ወስዶ ከብድሮቹ አንዱ የተበላሸ ሆኖ፣ ይህ የተበላሸው ብድር ለደንበኛው ከተሰጠው ብድር ውስጥ ከ20 በመቶ እና ከዛ በላይ ከሆነ ሁሉም ብድሮች ወዲያው በተበላሸ ብድር መደብ ውስጥ እንዲካተቱ ታዟል። የኢትዮጵያ ብሄራዊ ባንክ በሌላ በኩል የባንኮች ብድር ውስን ቦታ ውሎ ፣እነዚያ ውስን ተበዳሪዎች የብድር መክፈል ውላቸውን በጊዜው መወጣት ባለመቻላቸው ባንኮች ላይ ሊመጣ የሚችል አደጋን ለመቀነስ ለአንድ ተበዳሪ ሊሰጥ የሚችል ብድር ላይ ጣርያ አበጅቷል። በተሻሻለው “የከፍተኛ ብድር ተጋላጭነት ገደብ መመሪያ” በሚለው ውስጥ ተካቷል። በዚህም መሰረት አንድ ባንክ ለአንድ ተበዳሪ የሚሰጠው ብድር ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል ከ25 በመቶ መብለጥ እንደሌለበት መመሪያው ያዛል። መመሪያው ከፍተኛ መጠን ያለው ብድር አንድ ተበዳሪ ቢወስድ እና ተበዳሪው መክፈል ባይችል ባንኩ ላይ ሊከሰት የሚችል ውድቀትን እና ባለ አክስዮኖችን እና ተያያዥ አካላት ላይ ሊደርስ የሚችልን ጉዳት ለመቀነስ ያስችላል ተብሎ ታምኖበታል። ብሄራዊ ባንክ በቅርቡ ያወጣው የፋይናንስ ዘርፍ መረጋጋት (stablity) ሪፖርት፣ የኢትዮጵያ ባንኮች እስከ ዛሬ ከሰጡት ከሁለት ትሪሊየን ብር በላይ ብድር ከ20 በመቶ በላይ ማለትም ከ400 ቢሊየን ብር በላይ የሆነውን የወሰዱት ከ10 ተበዳሪዎች አይበልጡም ማለቱ፣ ብዙ ብድር ለጥቂት ተበዳሪዎች በመሰጠቱ ለፋይናንስ ዘርፉ ስጋት ፈጣሪ ነው አስብሏል። ስለዚህ ለአንድ ተበዳሪ ከአንድ ባንክ የሚሰጥ ብድር ገደብ ማስቀመጥ አስፈላጊ ነው ተብሏል። ብሄራዊ ባንክ ካሻሻላቸው መመሪያዎች ውስጥ ከባንኮች ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት የሚሰጥ ብድር ላይም ገደብ ያስቀመጠ መመሪያም ይገኛል። ይህም የአንድ ባንክ ባለ አክስዮን ሆነው ከባንኩ የሚበደሩ ግለሰቦችንም ሆነ ኩባንያዎችን ሊያካትት ይችላል። በዚህ መልኩ የሚሰጥ ብድር ላይ ገደብ ማስቀመጥ ያስፈለገውም ብድር በአግባቡ እንዳይሰጥ እና የጥቅም ግጭትን ለማስቀረት ነው ተብሏል። በዚህም ከባንክ  ጋር በቀጥታም ሆነ በተዘዋዋሪ ተዛማጅነት ላላቸው አካላት በማንኛውም ጊዜ የሚሰጠው ብድር ከባንኩ አጠቃላይ ካፒታል ከ15 በመቶ እንዳይበልጥም በተሻሻለው መመሪያ ገደብ ተቀምጧል። ባንኮች ብድር ሲሰጡ ከነሱ ጋር ተዛማጅነት ላላቸው አካላት(ለባለ አክስዮኖችም ሆነ ሌላ) ሆነ ከባንኮቹ ጋር ተዛማጅ ላልሆኑ ግለሰቦችም ሆኑ ኩባንያዎች ተመሳሳይ መስፈርትን ይጠቀሙ ተብሏል። ይህም አንዳንድ ባንኮች ተዛማጅ ላልሆኑ ግለሰቦችም ሆነ ኩባንያዎች ብድር ለመስጠት የብድር መያዣንም ሆነ ሌሎች መስፈርቶችን ጠበቅ እያረጉ ለባለ አክስዮኖች እና ተዛማጅ አካላት ብድር የመስጫ መስፈርትን በማላላት የሚፈጽሙትን ኢ-ፍትሀዊነት ለማስቀረት በማሰብ ነው። [ዋዜማ]
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
👍 1
የባንክ ስራን ለመቆጣጠር የሚያስችሉ አምስት መመሪያዎችን ማሻሻሉን ያስታወቀው የሀገሪቱ የፋይናንስ ዘርፉ ተቆጣጣሪ አካል የሆነዉ ብሔራዉ ባንክ ካደረገዉ ማሻሻያዎች መካከል የብድር ዉል ድግግሞሽ መጠን ላይ ያስቀመጠው ይገኝበታል ። በአዲሱ የብድር ድግግሞሽ ለአጭር እና ለመካከለኛ ጊዜ ብድሮች 5 ጊዜ ይፈቅድ የነበረዉን ከ 3 ጊዜ እንዳይበልጥ አድርጓል። እንዲሁም ለረዥም ጊዜ ብድር እስከ 6 ጊዜ ይፈቅድ የነበረዉን የብድር ዉል ድግግሞሽ ከ 4 ጊዜ እንዳይበልጥ ገድቧል። በዚህ የህግ ማሻሻያው ማንኛውም ባንክ ለአንድ ተበዳሪ የሚኖረው አጠቃላይ የብድር ተጋላጭነት ከባንኩ ጠቅላላ ካፒታል 25 በመቶ እንዳይበልጥ ገድቧል። @onestopetnews
إظهار الكل...
👍 1
ጋዜጣዊ መግለጫ (3).pdf3.16 KB
👍 1
Government Proposes Birr 971.2 Billion Budget for Upcoming Fiscal Year https://onestop.et/government-proposes-birr-971-2-billion-budget-for-upcoming-fiscal-year/
إظهار الكل...
Government Proposes Birr 971.2 Billion Budget for Upcoming Fiscal Year

Ethiopia's government has proposed a budget of Birr 971.2 billion for the upcoming fiscal year, a significant increase of 21.1% compared to the 2023/24