cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

5killo Jem'a official Channel

This is the official channel of AAiT jem'a where we provide informations abt 👉Jem'a Tutors 👉Trainings and Da'ewa programs 👉Weekly lunches and halaqas(circles) 👉qira'ts (Qur'an and other Kitabs) 👉Weekly Q&A sessions with prizes 👉And other Reminders

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
565
المشتركون
+124 ساعات
+57 أيام
+3630 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

የ ሳምንቱ ፍተሻ ጥያቄዎች ሲራ የነብዩ ሰዐወ በሀድስ እና በቁርአን የሚታወቁባቸው ስሞች ስንት ናቸው ? ዘርዝር ነብዩ ሰዐወ ያጠቧቸው ሴቶች ስንት ናቸው ? ዘርዝር የነብዩ ሰዐወ የጥቢ እህትና ወንድሞች ስንት ናቸው ? ዘርዝር ፊቅህ የሸሪዓ ህጋግቶች የሚደነገጉባቸው መረጃዎች ስንት ናቸው ? ዘርዝር ? ከግዴታ ሶላት በኋላ የሚሰገዱ ሱና ሶላቶች ስንት ናቸው ? ዘርዝር ? ቁርአን በኑ ነዲር በመባል የምትታወቀው የቁርአን ምእራፍ ምን ትባላለች ? ቁርአን ውስጥ ባጠቃላይ ስንት ቃላቶች አሉ ? አንቀጾቹስ ?? መልሳችሁን በ@AbuHaithem ላኩልን ይመልሱ ይሸለሙ
إظهار الكل...
2👍 1
🎉🎉🎉The winner of the question and answer     🏆  Mishkiya 2nd year Civil Engineering Result =16.35/18 May Allah increase you beneficial knowledge
إظهار الكل...
👏 11
የጥያቄዋቹ መልሶች 1 ካዲጃ 2. 7 ናቸው     1. ቃሲም     2. አብደላህ     3. ኢብራሂም     4. ፋጢማ     5. ዘይነብ     6. አሙ ኩልሱም     7. ሩቂያህ 3. 11 ናቸው።     1) የምእመናን እናት የሆነችው ኸዲጃ ቢንት ኩወይሊድ - አላህ ይውደድላት     2) የምእመናን እናት የሆነችው ሰውዳ ቢንት ዛምዓ - አላህ ይውደድላት -     3) የምእመናን እናት የሆነችው አኢሻ ቢንት አቢ በክር - አላህ ይውደድላት     4) የምእመናን እናት የሆነችው ሀፍሳ ቢንት ዑመር ቢን አል-ኸጣብ - አላህ ይውደድላት -።     5) የምእመናን እናት የሆነችው ዘይነብ ቢንት ኹዘይማህ - አላህ ይውደድላት -     6) የምእመናን እናት የሆነችው ኡሙ ሰላማ ሒንድ ቢንት አቢ ኡመያህ - አላህ ይውደድላት -.     7) የምእመናን እናት የሆነችው ዘይነብ ቢንት ጃህሽ - አላህ ይውደድላት -     8) የምእመናን እናት የሆነችው ጁወይሪያህ ቢንት አል-ሀሪስ - አላህ ይውደድላት -     9) የምእመናን እናት የሆነችው ሶፊያ ቢንት ሁያይ - አላህ ይውደድላት -     10) የምእመናን እናት የሆነችው ኡሙ ሀቢባ ረምላህ ቢንት አቡሱፍያን- አላህ ይውደድላት -.     11) የምእመናን እናት የሆነችው መይሙና ቢንት አል-ሀሪስ - አላህ ይውደድላት - 1. ሶላት 2.ጉዞ 3. 8 ግሩፖች     በጣም ድሀ ምንም     መለስተኛ ድሀ ፣     በአላህ መንገድ ላይ ለሚሠሩ ሠራተኞች፣     ልቦቻቸውን (በእስልምና) ለሚሠሩት፣     ባሪያዎችን ነፃ ማውጣት፣     ባለዕዳዎችን፣     በአላህ መንገድ ላይ ለሚሠሩ፣     መንገደኛ 1. የከውሰር ምእራፍ 2.የአል-ኢምራን ምእራፍ 3. የጣሃ ምእራፍ ሙሐመድ ኢብኑ አብደላህ ኢብን አብዱልሙጠሊብ፣ ሀሺም፣ አብዲ መናፍ፣ ቁሰይ፣ ኪላብ፣ ሙራህ፣ ካአብ፣ ሉአይ፣ ጋሊብ፣ ፊህር፣ ማሊክ፣ ናድር፣ ኪናናህ፣ ኩዛይማህ፣ ሙድሪካህ፣ ኢሊያስ፣ ሙዳር፣ ኒዛር፣ ማዓድ፣ አድናን
إظهار الكل...
👍 1 1
ሙሉውን መልስ በአማርኛ ጽፈህ መልስ/ሽ!! ሲራ 1. ለመጀመሪያ ጊዜ የነብዩ (ሰዐወ) ዳዕዋ ተቀብሎ የሰለመ/የሰለመች ማነው/ማናት ? 2. የነብዩ (ሰዐወ) ልጆች ስንት ናቸው? ዘርዝር ? 3.የነብዩ (ሰዐወ) ሚስቶች ስንት ናቸው ? ዘርዝር? ፊቅህ 1.በምንም አይነት ምክንያት የማይቀር አምልኮ ምንድን ነው? 2. ሶላትን ማሳጠር የምንችልበት ሁኔታዎች ስንት ናቸው ? ዘርዝር 3. ለዘካት(ምጽዋት) ተገቢ የሆኑ ግሩፖች ስንት ናቸው? ዘርዝር? ቁርአን 1. ከቁርአን ውስጥ አጭሩ ምእራፍ ማን ይባላል? 2. በውስጧ ስለ ኡሁድ እና በድር ጦርነት የምታወራው የቁርአን ምእራፍ ምን ይባላል ? 3. ዑመር ረዐ ሰምቶ የሰለመባት ሱራ ምን ትባላለች ? ቦነስ የነብዩን (ሰዐወ) ስም እስከ ዐድናን ድረስ ዘርዝር ? መልሳችሁን በ @AbuHaithem ላኩ
إظهار الكل...
👍 3
Asealmualeikum werahmetullahi weberekatuh Dear 5k students,Join us for an exhilarating Question and Answer Quiz! 🤔📚 Test your knowledge, and win amazing prizes Today at 3:00 local time
إظهار الكل...
ከሰሞኑ በአወዛጋቢነቱ አጀንዳ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ"ከዩንቨርሲቲ ተወካዮች ጋር በአዳማ ከተማ ውይይት ማድረጉ ተሰምቷል። ... ውይይቱ የተዘጋጀው በሰላም ሚኒስትር ሲሆን በውይይቱ ላይ ከዩኒቨርስቲው ፕሬዝዳንትና አንድ መምህር በአጠቃላይ ከአንድ ዩኒቨርስቲ ሁለት (2)ተወካዮች ያካተተ መሆኑን ለሀሩን ሚዲያ ምንጮች ገልጸዋል።በውይይቱ ሁሉንም ሀይማኖቶች የሚመለከቱ ጉዳዮች የተነሱ ሲሆን በረቂቅ አዋጁ ከተካተቱት መካከል በተለይ ኢስላምን የተመለከቱ ህጎች "በቡድን ማምለክ"እና "ማንነትን የሚያሳይ አለበባስ"ብቻ መፍቀዱ በጋራ ሰላት መስገድን እና ኒቃብ መለበስ የሚከለክል በመሆኑ  አንድ ሀይማኖት ላይ ብቻ ያነጣጠረ ለአፈፃም የሚችግር መሆኑን ከምሁራኑ ተነስቷል። ... ከኦዲት ሪፖርት ከፋይናንስ ቁጥጥር መንግስት በሃይማኖት ያለውን ጣልቃ ገብነት በተመለከተ ፣የሀይማኖት ተቋማት ግንባታ ሊሎር የሚገባ እርቀት ፣የመቃብር ቦታዎች እና ሌሎችም ሰፊ ሀሳቦች መነሳታቸው ተገልጿል።በውይይቱ የጅግጅጋ ዩኒቨርስቲ ሰመራ እና መዳወላቡ ዩኒቨርስቲ አለመሳተፋቸውም ተነስቷል። .. በመጨረሻም ውይይት ሲመሩ የነበሩ አካላት የተነሱ ሀሳቦች ላይ ምላሽ የሰጡ ሲሆን በተለይ በቡድን አምልኮ እና ማንነት የተመለከተ አልባሳት ላይ በድጋሜ ከሀይማኖት አባቶች ጋር ውይይት እንደሚያደርጉበት መናገራቸውን የሀሩን ሚዲያ ምንጮች ገልጸዋል።ውይይቱ በተመሳሳይ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር ደግሞ ቅዳሜ ውይይት እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል። በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ ከእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በተጨማሪ ሙስሊም ያልሆኑ አካላትም ቅሬታቸውን እያቀረቡ ሲሆን አዋጁ ከመጽደቁ በፊት የህዝብ ቅሬታዎችን ባማከለ መልኩ እንዲስተካከል የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት በየፊናቸው ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛ harun media
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
⏳ Only One Day Left to Register! ⏳
Verily the one who recites the Qur'an beautifully, smoothly, and precisely, he will be in the company of the noble and obedient angels.
Tomorrow is the final day to secure your spot in the AAiT Quran Competition. Don't miss your chance to showcase your talent and connect with the Holy Quran. Whether you're a seasoned reciter or just starting your journey, there's a category for everyone! From Recitation with Eyes to mastering 30 Juz’, this competition celebrates dedication and skill. 🎉 With a grand total prize pool of 50,000+ ETB, there are exciting prizes up for grabs! 💰 ⏰ Register now through the links below and secure your spot: For brothers: https://forms.gle/htC6qbVDc5Pk3hzH8 For sisters: https://forms.gle/iW82H3VyJRMYN4aJ8 Deadline: Tomorrow, May 10, 2024 🌿🤝 Open to all students of AAU, Male and Female, regardless of campus. Don't miss out - register now and embark on a journey of spiritual growth! #AAiTQuranCompetition #QuranExcellence #SpiritualEnrichment
إظهار الكل...
ፍትሕ ሚኒስቴር ፍትሕን የሚያጓድል ረቂቅ መመሪያ አውጥቶ ተወያዩበት ብሏል!    2005 ዓ.ል ላይ በዘመነ ኢሕአዴግ የሙስሊሙን ማህበረሰብ ከመንግስት ተቋማት "ውጡ!" ማለት ብቻ የቀረው መመሪያ ወጥቶ እስከ አሁኗ ሰዓት ድረስ በመንግስት ተቋማት ውስጥ በተለይም በትምህርት ተቋማት ውስጥ ሙስሊሙ ማህበረሰብ ብዙ እንግልት እንዲደርስበት ሆኗል:: ለአብነትም ብዙ ሳንርቅ በሒጃባቸው ምክንያት ከትምህርት ገበታ የተገለሉት የጉንችሬ ሙስሊም ተማሪዎች ህያው ምስክር ናቸው:: ከዚያም ባለፈ በየዩኒቨርሲቲው ሒጃብና ጀለብያ በተለበሰ ወይም ሶላት በተሰገደ ቁጥር የሚፈጠረው አምባጓሮ የደረሰውን መገፋት ስፋት ያሳያል::    አሁንም ፍትሕ ሚኒስቴር ያወጣው ረቂቅ ደንብ ከሴኩላሪዝም መሰረታዊ መርሆ ያፈነገጠ : የሃይማኖት ነፃነት መብትን የሚጋፋና ሙስሊም ተማሪዎች በሃይማኖታቸውና በትምህርታቸው መካከል እንዲመርጡ የሚያስገድድ ነው::    በዚህ ረገድ የፌደራል መጅሊስ ያወጣው መግለጫ እንደ ተቋም ተቋሙን የሚመጥንና ያለውን ኢ-ፍትሐዊነት የሚያሳይ ነው:: እኛም እንደ ሙስሊም ተማሪ ህግና ስርዓትን ተከትለን በቃን ልንል ይገባል:: ኢ-ፍትሐዊነትን የምንሸከምበት ትከሻ እንደሌለን ልናሳይ ግድ ነው:: ሶላት ህይዎት ነው:: ሒጃብ ከእምነት ነው:: እስልምናችን ከዩኒቨርሲቲ ሲገባ የሚወልቅ የውጭ ዩኒፎርም አይደለም:: አለቀ! @aaumsu
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አወዛጋቢ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ተገለጸ ... ሀሩን ሚዲያ፥ ሚያዝያ 30/2016 ... ከሰሞኑ በአወዛጋቢነቱ አጀንዳ ሁኖ የቆየው በፍትሕ ሚንስትር የተዘጋጀው "የሀይማኖት ጉዳዮች አዋጅ" ረቂቅ ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች ውይይት እንደሚደረግበት ሀሩን ሚዲያ ከምንጮቹ ለማወቅ ችሏል። ረቂቁ እስካሁን ያልጸደቀ ሲሆን በይዘቱ ዙሪያ በርካታ ጥያቄዎች ሲነሱበት መቆየቱ ይታወሳል። ከነዚህም ውስጥ የሴኩላሪዝምን መርህ በተቃረነ መልኩ መንግስት ሀይማኖቶቹን ለመቆጣጠር ያለመ የሚመስሉ ማዕቀፎች መካተታቸውን በመጥቀስ የኢ/እ/ጉ/ጠ/ም/ቤት በአቋም ማሳወቂያ መግለጫው ውስጥ ይዘቱን ኮንኗል። ይህንን ረቂቅ አዋጅ ከመጽደቁ በፊት በተለያዩ አካላት ማስተዋወቅና ውይይትን ትኩረት ያደረጉ ስብሰባዎች ከነገ ጀምሮ በዩንቨርሲቲዎች የሚጀመር ሲሆን በተመሳሳይ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጋር ደግሞ ቅዳሜ ውይይት እንደሚደረግ ለማወቅ ተችሏል። በረቂቅ አዋጁ ዙሪያ ከእስልምና ሀይማኖት ተከታዮች በተጨማሪ ሙስሊም ያልሆኑ አካላትም ቅሬታቸውን እያቀረቡ ሲሆን አዋጁ ከመጽደቁ በፊት የህዝብ ቅሬታዎችን ባማከለ መልኩ እንዲስተካከል የተለያዩ ሀይማኖታዊ ተቋማት በየፊናቸው ጥሪ በማቅረብ ላይ ይገኛሉ። © ሀሩን ሚዲያ @aaumsu
إظهار الكل...
👍 1
Repost from Deen Quiz - English
What is not one of the conditions of Shahada?Anonymous voting
  • Knowledge (Ilm)
  • Submission (Inqiyaad)
  • Memorization (Hifdh)
  • Sincerity (Ikhlaas)
  • Love (Mahabba)
0 votes