cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የምስራች ወንጌል بشرى سارة للمسلمين

አላህን ፍለግሁት ኢየሱስን አግኘሁት የምሰራች ለሙስሊሞች لأن كل من يدعو باسم الرب يخلص. ሮሜ 10 _9 ኢየሱስ ጌታ እንደ ሆነ በአፍህ ብትመሰክር እግዚአብሔርም ከሙታን እንዳስነሣው በልብህ ብታምን ትድናለህና፤

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
512
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from N/a
ምሳሌ 8:22 ➠የቤተክርስቲያን ታሪክ እንደሚያስገነዝበን የእስክንድርያ ቤተክርስቲያን ሽማግሌ የነበረው አርዮስ የተባለ ሰው ወልድ ከአብ ከመገኘቱ በፊት አልነበረም÷ ነገር ግን ከጊዜ በፊት ተገኝቷል በማለት የእርስ በእርስ ተቃርኖ ያለውን አመለካከት ሰንዝሯል።በዚህም አርዮስ "ዘላለም" የሚለውን ቃል ትርጉም የጠፋበት÷ ለማስረዳት የተነሳውንም ነጥብ በአካላዊ ቃል ላይ አስቀድሞ በያዘው ቅድመ ግምታዊ እሳቤው(pre-supposition) ተገዢነት ስለነበረ ምክንያታዊነት ይጎድለዋል። ➠...አርዮስ አካላዊ ቃልን ዘላለማዊ ፍጡር ለማለት የተነሳው በምሳሌ 8:22 ላይ <<እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ በቀድሞ ስራው መጀመሪያ>> የሚለውን ቃል በመጥቀስ ነው። ከዚህ ክፍል አውድ እንደምንረዳው <<ጥበብ>> በሰውኛው ዘይቤ የምትናገረውን ንግግር ነው። በቀጥታ ስለ ወልድ የሚናገር አለመሆኑን የአዲስ ኪዳን ጸሐፊዎችም ይህን አለማመልከታቸውን ማስተዋል ያሻል። በእርግጥም በአዲስ ኪዳን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ጥበብ እንደሆነ የሚያመላክቱ ክፍሎች (1ቆሮ 1:24፣ 30፣ ቆላ 2:3) ሲሆኑ በመፅሀፈ ምሳሌ ጥበብ በሰውኛው ዘይቤ የተናገረችውን ለክርስቶስ የተነገረ መሆኑን ከምሳሌ 8 ላይ አያጣቅሱም። ይህ ደግሞ ከመጽሐፍ ቅዱስ አተረጓጎም አንፃር ጥንቃቄ ያሻዋል። በእርግጥም የምሳሌ ምዕራፍ ስምንትን አውድ ስንቃኝ ከፍጥረታት በፊት ጥበብ መወለዷን ቁ.25÷ ሰማያትን ሲዘረጋ ምድርን ሲመሰርት ዋና ሰራተኛ እንደሆነች ቁ 27-30 ወዘተ እንመለከታለን ሆኖም ግን ጥበብ ራሷም ብትሆን እንኳን ፍጥረት እንደሆነች ሳይሆን ከእግዚአብሔር የተገኘች(የተወለደች) እንዲሁም ከእግዚአብሔር የማትነጠልና ከዘላለምም ከእርሱ ጋር እንደነበረች ይህ ክፍል ያስረዳናል። ታዲያ ለምን በምሳሌ 8:22 ላይ "እግዚአብሔር የመንገዱ መጀመሪያ አደረገኝ÷ በቀድሞ ስራው መጀመሪያ።" ትላለች? የሚል ጥያቄን ያስነሳል። ➠ጥበብ በዚህ ክፍል ላይ የምትናገርበት አገላለፅ የቃላት ፍቺ አወዛጋቢነት ያለበት ክፍል ነው። እግዚአብሔር <<በቀድሞ ስራው መጀመሪያ>> አደረገኝ የሚለው ሀሳብ የተገለጸበት ቃል qana በአርዮስ እሳቤ <<መፍጠር>> የሚልን ትርጉም ሲሰጠው ቀጥተኛ ትርጉሙ ግን ማስገኘት÷ የራስ ማድረግ። (to get,acquire) ማለት ነው። ሲ.ኤፍ. በርኔይ የተባለው ሊቅ ማስገኘት(beget) ወላጅነት እንጂ ፈጣሪነትን የማያጠናክር እንደሆነ ይገልፃል። የቃሉ ትርጉም በዘፍ 4:1 ላይ ሔዋን ልጅ ከወለደች በኋላ <<ወንድ ልጅ ከእግዚአብሔር አገኘሁ አለች>> ከሚለው ጋር የሚመሳሰል ነው። ➠እንግዲህ አርዮስ የወልድ ከአብ መውጣት <<መፈጠር>> (create) መባል አለበት ሲል÷ የቤተክርስቲያን አባቶች የኒቂያ ጉባኤ ውሳኔ ግን <<መገኘት>> (beget) ማለትም <<መወለድ>> የሚል ትክክለኛ ትርጉሙ መሆኑን በማንሳት አርዮስ ተወግዟል። ይህ የመጽሐፈ ምሳሌ ክፍል የሚያወሳው ጥበብ በአዲስኪዳን ክርስቶስ የእግዚአብሔር ጥበብ ከመሆኑ ጋር የሚጠቃቀስ ቢሆን እንኳ የጥበብን መፈጠር ሳይሆን ከእግዚአብሔር መገኘት(መወለድ) እንዲሁም በፍጥረት ስራ ላይ ዋና ሠራተኛ መሆን አመልካች ነው። 📚 በልሁ ደለለኝ, እኔን ማን ትሉኛላችሁ? የክርስቶስ ማንነት እና ስራዎች(Christology in Ethiopian Perspective), ገፅ 17-18 ✍️ Sahih Christian
إظهار الكل...
Repost from N/a
02:33
Video unavailableShow in Telegram
"እንደ መጽሐፍ ቅዱስ ኢየሱስ አምላክ ነው!!" ወንድም አቡ ሳላህ ይህ ቪድዮ ወንድም ሀንኤል ከወንድም አቡ ሳላህ ጋር በክርስቶስ ኢየሱስ አምላክነት ዙሪያ ካደረጉት ውይይት የተወሰደ ነው። እና ልጁ በዚህ ውይይት ውስጥ የወሂድ ፅሁፍን ለማንበብ የሞከረ ቢሆንም ግን አልተሳካም። ለማንኛውም ስሙት። ወገኖቻችንም እውነቱን ለማወቅ እንጂ የአንድ ሰው ቁንፅል ፅሁፍ ብቻ በማንበብ ጊዜያችሁን አትፍጁ! ያው ግሪክን ደግሞ ፍዳዋን አብልቷታል እንደተለመደው ቅሉ ፀሀፊው የቋንቋ ሊቅም አየል¡ ሙሉ ውይይቱን በዚህ ማስፈንጠሪያ ያገኙታል 👇 https://youtu.be/8YZsPPyHmnI ✍️sahih Christian
إظهار الكل...
186.17 MB
Repost from N/a
❝...ተመሰለባቸው❞ ➾ ሙስሊም አማንያን ስለ ኢየሱስ ካላቸው ቁርዐናዊ አስተምህሮ መካከል ኢየሱስ ክርስቶስ አልሞተም የሚለው አንዱ ነው።(ሱራ 4:157-8) ይህ አስተምህሮ ከሁለተኛው ክ/ዘመን በኋላ እንደተነሱ ከሚታመነው የዶሲቲዝም ንቅናቄ ቆንፅሎ እንደወሰደው ከፍተኛ ይሆንታ(High probability) ያለው በመሆኑ በመስቀሉ ጉዳይ ምን እንደተፈጠረ ግልፅ ስለማያረግ በኡማው መካከል የተለያዩ አስተምህሮዎች አሉ። [1] አንደኛው ኢየሱስ መስቀል ላይ ቢሰቀልም ነገር ግን ከሞት አምልጧል አልሞተም(Survived) የሚለው ሲሆን ሌላው አላህ ኢየሱስን የሚመስል ሌላ ሰው እንዲሰቀል አርጓል ነው(በሟቹ ማንነት ዙሪያ ልዩነቶች እንዳሉ ልብ ይሏል።) ➾ የመጀመሪያው ትርጉም ካሉን ታሪካዊ መረጃዎች አንፃር ጨርሶም ስሜት የማይሰጥ ሙግት ነው።(ይሄን ከዚህ ቀደም እስልምና እና የመሲሑ ስቅለት በሚል ርዕስ አንብበናል።) ሁለተኛው ትርጓሜም ማስረጃ የሌለው ሙግት ነው። ነገር ግን ሁለተኛውን ይሁን ብለን ብንቀበለው እንኳን እስልምና ላይ የሚፈጥረው ችግር ይኖራል ብለን እንሞግታለን። ለምን? ➾ ሙስሊም አቃብያን ስለ ኢየሱስ ሞት ያለውን የማይታበል ታሪካዊ መረጃ በዚህ ትርጉም ሊያደባብሱት ይሞክራሉ። ማለትም አላህ የተመሰለውን ሰው Deep fake ስለሰራው ለዛ ነው ሁሉም እንደተሰቀለ የሚያምነው የሚል ብዙ ጥያቄዎችን የሚያስከትል ሙግት ያቀርባሉ።[2] ሆኖም ግን ይህ የቁርዐን አያ የሚናገረው ኢየሱስ ቀርቶ ሌላ ሰው ስለመሰቀሉ ከሆነ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በብዙ ማረጋገጫዎች(Multiply attested) ፣ የቀደሙ(early) ፣ በአይን እማኞች ምስክርነት የተረጋገጡ(Eyewitness Testimony) ስለመሞቱ ብሎም ስለመነሳቱ አስቀድሞ(ዮሐ 3÷14-15፣ 12÷32፣ ማርቆስ 8÷31፣ማቴዎስ 16÷21-28፣ ሉቃስ 9÷22-27) የተናገረበት ማስረጃዎች አሉንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አልሞተም ካልን ጌታ ኢየሱስን ሀሰት ተናጋሪ(ሎቱ ስብሐት) ልናረገው ነው ይህም ደግሞ ቁርዐን ስለ ኢየሱስ ከሚሰጠው ምስክርነት ፍፁም የራቀ ነው።(ሱራ 3:46፣ 43:61 ሌሎችም) ስለዚህ ከዚህ ተነስተን ይህን ሀሳብ ስንደመድም:- ኢየሱስ ከሞተ ቁርዐን ተሳስቷል እስልምናም መለኮታዊ ሀይማኖት አይደለም፤ ኢየሱስ ካልሞተም ቁርዐን ተሳስቷል እስልምና መለኮታዊ ሀይማኖት አይደለም። ስለዚህ ያሉት ትርጓሜዎች አጣብቂኙን ከማክረር ውጪ የሚፈይዱት አንዳች ነገር የለም ማለት ነው። ስለዚህ ከዚህ አጣብቂኝ(dilemma) ለመውጣት ብቸኛ መፍትሄው እውነተኛ ወደሆነው ስለ እኛ ኃጢአት ወደሞተው ደግሞም ወደተነሳው  ኢየሱስ ክርስቶስ በእምነት መምጣት ብቻ ነው። መፅሀፍ እንደሚል 1ኛ ቆሮንቶስ 15 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ³ እኔ ደግሞ የተቀበልሁትን ከሁሉ በፊት አሳልፌ ሰጠኋችሁ እንዲህ ብዬ፦ መጽሐፍ እንደሚል ክርስቶስ ስለ ኃጢአታችን ሞተ፥ ተቀበረም፥ ⁴ መጽሐፍም እንደሚል በሦስተኛው ቀን ተነሣ፥ ይህ እውነት ሁሉም ሊቀበለው ዘንድ የተገባ ነው!! ▬▬ማጣቀሻዎች▬▬ [1] https://www.facebook.com/100073107764889/posts/149775254136066/ [2] https://www.facebook.com/100073107764889/posts/119525657161026/ ✍️ Sahih Christian
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
Repost from N/a
❝ፀሎቱ ተሰማለት❞ ➾ ሙስሊም ወገኖቻችን ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ በስቀለት መሞት ብሎም መነሳት በማስረጃ ስናወራቸው ቶሎ ከሚጠቅሱልን ጥቅስ አንዱ የዕብራውያን 5÷7 ላይ ያለውን ሀሳብ ነው። እንዲህ ይላል:- “እርሱም በስጋው ወራት ከሞት ሊያድነው ወደሚችል ከብርቱ ጩኸትና ከእንባ ጋር ጸሎትንና ምልጃን አቀረበ፥ እግዚአብሔርንም ስለ መፍራቱ #ተሰማለት፤”   — ዕብራውያን 5፥7 ➾ ይህን ክፍል በመያዝ ኢየሱስ ይቺ ፅዋ ከእኔ ትለፍ በማለት የፀለየው ፀሎት(ሉቃ 22:41-44፣ ማር 14:36) ተሰምቶለታል እና አልተሰቀለም ይሉናል።ይህ ክስ መሠረታዊውን የመፅሀፍ ቅዱስ ስነ-አፈታት ወደጎን ያለ ኢ-አመክንዮአዊ ሙግት ነው።እንዴት? ➾ በመጀመሪያ ይህንን ዕብራውያን 5:7 ጥቅስ በድፍኑ(without any context) በሁለት መንገድ መረዳት ይቻላል።  1.) ኢየሱስ ከመሞት ድኗል - ስለዚህም በፍጹም አልሞተም።(ኢስላማዊው ምልከታ) 2.) ኢየሱስ ሞቷል ከሙታን በመነሳቱም - ከሞት ድኗል። ነገር ግን አንድ ሰው የዕብራውያንን መጽሐፍ ከዳር እስከ ዳር ሲያነብ ይህ ጸሐፊ 2'ተኛውን የትርጓሜውን ቦታ እንደያዘ በግልፅ ይረዳል። ምክንያቱም የዕብራውያን ፀሀፊ በብዙ ቦታዎች ስለ እየሱስ ስቅለት ብሎም ከሞት መነሳት ፅፏልና። ለአብነት ያህል:- “... የኀጢአት መንጻት ካስገኘ በኋላ በሰማያት በግርማው ቀኝ ተቀመጠ።”   — ዕብራውያን 1፥3 (አዲሱ መ.ት) ዕብራውያን 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁹ ነገር ግን በእግዚአብሔር ጸጋ ስለ ሰው ሁሉ #ሞትን_ይቀምስ ዘንድ ከመላእክት ጥቂት እንዲያንስ ተደርጎ የነበረው ኢየሱስ፣ #የሞትን_መከራ በመቀበሉ አሁን የክብርና የምስጋና ዘውድ ተጭኖለት እናየዋለን። ¹⁰ ሁሉ ነገር ለእርሱና በእርሱ የሚኖር እግዚአብሔር፣ ብዙ ልጆችን ወደ ክብር ለማምጣት፣ የድነታቸውን መሥራች #በመከራ ፍጹም ሊያደርገው የተገባ ነበር። ዕብራውያን 2 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ ልጆቹ በሥጋና በደም እንደሚካፈሉ እርሱ ራሱ ደግሞ ያንኑ ተካፈለ፤ ይኸውም በሞት ላይ ኀይል ያለውን ዲያቢሎስን #በሞቱ ኀይል እንዲደመስስ ነው፤ ¹⁷ ... ሊቀ ካህናት ሆኖ እግዚአብሔርን ለማገልገልና ለሕዝቡ #የኀጢአትን ስርየት ለማስገኘት ነው። “በኋላ ግን የካዱትን እንደ ገና ወደ ንስሓ መመለስ አይቻልም፤ ምክንያቱም እነርሱ ለገዛ ጥፋታቸው የእግዚአብሔርን ልጅ #እንደ #ገና #ይሰቅሉታል፤ #ያዋርዱታልም።”   — ዕብራውያን 6፥6 (አዲሱ መ.ት) “እርሱም እንደ ሌሎቹ ሊቃነ ካህናት፣ መጀመሪያ ስለ ራሱ ኀጢአት ከዚያም ስለ ሕዝቡ ኀጢአት በየቀኑ መሥዋዕት ማቅረብ አያስፈልገውም፤ #ራሱን #በሰጠ ጊዜ፣ ስለ ኀጢአታቸው ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ #መሥዋዕት #አቅርቦአልና።”   — ዕብራውያን 7፥27 (አዲሱ መ.ት) ዕብራውያን 9 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹² የገባውም የፍየልንና የጥጃዎችን ደም ይዞ አይደለም፤ ነገር ግን የዘላለም ቤዛነት ሊያስገኝ #የራሱን #ደም ይዞ ወደ ቅድስተ ቅዱሳን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ገባ። …  ¹⁴ በዘላለም መንፈስ አማካይነት #ራሱን ነውር አልባ #መሥዋዕት አድርጎ ለእግዚአብሔር ያቀረበው #የክርስቶስ #ደም ሕያው እግዚአብሔርን እንድናመልክ ኅሊናችንን ከምውት ሥራ እንዴት ይበልጥ ያነጻ ይሆን! ¹⁵ ... በመጀመሪያው ኪዳን ሥር በነበሩበት ጊዜ ከሠሩት ኀጢአት ነጻ ለማውጣት ቤዛ ሆኖ #ሞቶአልና። ሌሎችም ክፍሎች ላይ(ዕብ 9:25-28፣ 10:10-12,19-22,26-29፣12:2፣13:12,20-21) ማየት ይቻላል። ➾ ስለዚህ የዕብራውያን ሙሉ መጽሐፉ በግልጽ ኢየሱስ በመስቀል ላይ ስለ ኃጢአታችን መሞቱን የሚያስተምር መፅሀፍ ነው።  ይህንንም ከዕብራውያን 5፡7 በፊት እና በኋላ ያሉትን ክፍሎች ተመልክተናል።  በዕብራውያን 13፡20 ላይ ደግሞ እግዚአብሔር ኢየሱስን ከሞት እንዳስነሳው ይኸው መፅሀፍ ይነግረናል። “በዘላለም ኪዳን ደም የበጎች ታላቅ እረኛ የሆነውን ጌታችን ኢየሱስን #ከሞት #ያስነሣው የሰላም አምላክ፣”   — ዕብራውያን 13፥20 (አዲሱ መ.ት) ➾ ስለዚህ ከላይ ካቀረብናቸው ሁለት የትርጓሜ ሀሳቦች ማለትም 1 (ኢየሱስ ከመሞት ድኗል ስለዚህም አልሞተም)፣ እና ትርጓሜ 2 (ኢየሱስ ከሞት በመነሳቱ ከሞት መዳኑ ነው)፣ ትርጓሜ ሁለት አሳማኝ እና ትክክለኛ ነው።  ስለዚህ የዕብራውያን መልዕክት አውዱን በማየት “...ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ...በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት።”   — ዕብራውያን 5፥7 (አዲሱ መ.ት) የሚለው ሀሳብ አብ ኢየሱስን ለእኛ ሲል ከተሰቀለ በኋላ ከሙታን እንዳስነሣው ለማመልከት የገባ መልዕክት ነው ማለት ነው። ስለዚህ ሙስሊም ወገኖቻችን ከዚህ ጭፍን ክስ በመውጣት ከዚህ እውነት ጋር ትገናኙ ዘንድ የዘወትር ጥሪያችንም ፀሎታችንም ነው። ✍️ Sahih christian
إظهار الكل...
Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
የድሮ "ሼህ" የአሁን ወንጌላዊ ሙሳ ጋር ስለ እስልምና የተደረገ አጭር እና ድንቅ ቃለ መጠይቅ ......
إظهار الكل...
1.67 MB
☪️ የእስልምናው ገነት ስንት ናቸው ❓ 🚩ገነት አንዲት ናት ስፋቷ ሰባቱን ሰማያትና ምድርን ታህላለች 👀👇 ከጌታችሁ ወደ ኾነችም ምሕረትና ስፋትዋ እንደ ሰማያትና ምድር ወደ ኾነች ገነት አላህን ለሚፈሩ የተዘጋጀች ስትኾን ተቻኮሉ፡፡ وَسَارِعُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا السَّمَاوَاتُ وَالْأَرْضُ أُعِدَّتْ لِلْمُتَّقِينَ ሱራ آل عمران 3:133 🚩ገነት አንዲት ናት ስፋቷ አንድን ሰማይና ምድርን ታህላለች 👀👇 ከጌታችሁ ወደ ኾነች ምሕረት፣ ወርዷ እደ ሰማይና ምድር ወርድ ወደ ሆነችም ገነት ተሽቀዳደሙ፡፡ ለእነዚያ በአላህና በመልክተኞቹ ላመኑት ተዘጋጅታለች፡፡ ይህ የአላህ ችሮታ ነው፡፡ ለሚሻው ሰው ይሰጠዋል፡፡ አላህም የታላቅ ችሮታ ባለቤት ነው፡፡ سَابِقُوا إِلَىٰ مَغْفِرَةٍ مِّن رَّبِّكُمْ وَجَنَّةٍ عَرْضُهَا كَعَرْضِ السَّمَاءِ وَالْأَرْضِ أُعِدَّتْ لِلَّذِينَ آمَنُوا بِاللَّهِ وَرُسُلِهِ ۚ ذَٰلِكَ فَضْلُ اللَّهِ يُؤْتِيهِ مَن يَشَاءُ ۚ وَاللَّهُ ذُو الْفَضْلِ الْعَظِيمِ ሱራ الحديد 57:21 🚩ኧረ አይደለም ገነት ሁለት ናቸው 👇👀 በጌታውም ፊት መቆምን ለፈራ ሰው ሁለት ገነቶች አልሉት፡፡ وَلِمَنْ خَافَ مَقَامَ رَبِّهِ جَنَّتَانِ الرحمن ሱራ 55:46 🚩 በሁለቱም ገነቶች ውስጥ ሁለት ምንጮች አሉ 👀👇 በሁለቱ ውስጥ የሚፈስሱ ሁለት ምንጮች አልሉ፡፡ فِيهِمَا عَيْنَانِ تَجْرِيَانِ ሱራ الرحمن 55:46 🚩ኧረ አይደለም ገነቶቹ አራት ናቸው 🤣 👀👇 ከሁለቱ ገነቶችም ሌላ ሁለት ገነቶች አልሉ፡፡ وَمِن دُونِهِمَا جَنَّتَانِ ሱራ الرحمن 55:62 🚩የገነቶቹ ቁጥር አይታወቅም 👀👇 በሮቻቸው ለእነርሱ የተከፈቱ ሲኾኑ የመኖሪያ ገነቶች አሏቸው፡፡ جَنَّاتِ عَدْنٍ مُّفَتَّحَةً لَّهُمُ الْأَبْوَابُ ሱራ ص 38:50 🚩 ቁርአን እርስ በርሱ የሚጋጭ ነገር ከተገኘ የፈጣሪ ቃል አይደለም ብሎ ነበር 🤣 👇👀 ቁርኣንን አያስተነትኑምን ከአላህ ሌላ ዘንድ በነበረ ኖሮ በርሱ ውስጥ ብዙን መለያየት ባገኙ ነበር፡፡ ሱራ النساء 4:82 🚩 ታድያ ይሄን ሁሉ ግጭት ከአገኘነው ምን ሊባል ነው ❓ ወንድም ዮሴፍ استاز يوسف ✍️@ https://www.facebook.com/profile.php?id=100065519148362
إظهار الكل...
Log in or sign up to view

See posts, photos and more on Facebook.

09:10
Video unavailableShow in Telegram
Muslim Scholar Admits Jesus Died by Crucifixion! (Sheikh Imran Hosein on Quran 4:157)
إظهار الكل...
Muslim_Scholar_Admits_Jesus_Died_by_Crucifixion!_Sheikh_Imran_Hosein.mp471.85 MB
መንፍስ ይሙላባችሁ ኤፌ5:18 ኤፌ4:30 ከክብር ወደ ክብር እንለወጣለን 2ቆሮ3:18 ይህ ቃል በህይወታችሁ ሆነ ተፈፀመ
إظهار الكل...
7.56 MB