cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

《يأمرنا بالصَّلاة والصِّدق والعفَاف》 https://t.me/UmuMeryem_Asselfiy 👉እሱ ያዝዘናል, በሰላት, በሐቀኝነት እና ይቅር ባይነት🌹

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 694
المشتركون
+224 ساعات
-47 أيام
-3730 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ማውራት አይቻልም እንዴ?? 👈 ለምትሉኝ አታውሩ 👈አላልኩም ባታወሩ በጣም እጅግ በጣም የተሻለ ነው   አሁን አሁን ላይ አይደለም የቀልድ ንግግር ቁም ነገር እንኳ እየተወራ ፊትናው ከባድ ነው ሃሳብ አሰሰተያየት ልስጥ በሚል ግሩፕ ውስጥ ስንፅፍ ቀጥታ የሰው ተኩላወች በውስጥ መጥተው ይረብሹናል ። ለዚህ ደግሞ መድሃኒቱ አፍን መዝጋት ነው ከሁሉም በላይ ደግሞ ዳዒ ናቸው ብለን ለነሱ ጥሩ አመለካከት ያለን ወንዶች በውስጥ ገብተው ከነሱ ማይጠበቅን ንግግር ሲያወሩ በጣም ያማል። እህቴ የላይኛው ፅሁፍ የሚለው አታውሪ አይደለም አላስፈላጊ ንግግርሮችን ፣ በአጃኒቦች ፊት  መቀላለድን ሳቆችሽን ተዪ ነው የምልሽ። ማሻአሏህ ፣ኢንሻአሏህ ፣  አሏህ ይጠብቀን፣👈 የሚሉትን ብቻ  እዛ ላይ አትፃፊ ዶሩርይ ፅሁፍሽን ካላካተተሽበት ሃሃሃሃሃ፣ክክክክክ፣hahahahah፣ወዘተ.. አትጠቀሚ ❌❌❌❌❌❌ ሀያዕ ክብር  ያላት ሴት የተከበሩ ንግግሮችን እንጂ አታወራም። 👆👆👆👆👆👆👆👆👆  ምክሩ ከነፍሴም ጭምር ነው
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
📬 ደግነት ደብዳቤ:🌹 ✍️አላህ በልቦች ውስጥ ያለውን ያውቃል, ✍️በዓላማ ውስጥ ያለውን ያውቃል، ✍️ዉስጣችን ምን እንደሆኑ እና በሃሳቦች ውስጥ ምን እየተካሄደ እንዳለ ያውቃል ، ✍️ መለያ በአላህ እጅ ነው፣ ምግብ በአላህ እጅ ነው፣ ስኬት በአላህ እጅ ነው፣ እና ሁሉም ወረራዎች በአላህ እጅ ናቸው። ✍️የሰው ተንኮል በአንድ በኩል ቢደረግ እና የአላህ እርምጃዎች በሌላ በኩል ቢሆኑ የአላህ እርምጃዎች ያሸንፋሉ...✔️✔️✔️ ✍️ስለ አላህ መኖር አልሃምዱሊላህ 🌹
إظهار الكل...
💯 2
በስስስ ኮመንት ቀንሱ ምነው እህቶች እንደው ስራ የሌለን ይመስል አንዲት ግሩፕ ክፍት ካገኘን ግርርርር ብለን ኮመን ህ! እስኪ መሰተርን ከወንዶች እንማር ሴት ነበረች መሰተር ያለባት ሴቶች ግን በየኮመንቱ ስር ሲጫጭሩ የሚውሉት በቃ ጉዳዩ ተመቻቹህ እዚያ ዱዓ አድርጋቹህ ዝም በሉ ምነው ግን ስንት ስትር ሴቶች አንድ ኮመንት ስር የማትገኘ ባለችበት በናንተ ምክንያት አብራ ሴቶች ትባላለች በተለይ በተለይ ወንዶች ሚገኙበት ግሩፕ   ላይ የሚረባም የማይረባም ፁሁፍ ይፃፍ በቃ ክክክ ሀሀሀ ከዚያ ደግሞ በኮመንት ዱዓ ማድረግ ሹ ሀዳ ? የሴቶች ቻናል ላይ ግን ጥያቄ እንኳን ቢለቀቅ አትሳተፉም ምን ጉድ ነው በረቢ እስኪ እህቶች እንደው ለአሏህ ብላቹህ ጉዳዩ አስፈላጊ ካልሆነ ዱዓም ይሁን ሙገሳ እባካቹህ እዚያው በውስጣቹህ አድርጉት እንደው በአሏህ ይሁንባቹህ በያገኛቹህበት አትፃፉ እስኪ የወንዶች ኮመንት አንድ አይገኘም
إظهار الكل...
👍 2
حديث اليوم...📜 قال رسول الله ﷺ (مثل المؤمن الذي يقرأ القرآن كمثل الأترجة، ريحها طيب وطعمها طيب . ومثل المؤمن الذي لا يقرأ القرآن كمثل التمرة ، لا ريح لها وطعمها حلو . ومثل المنافق الذي يقرأ القرآن مثل الريحانة، ريحها طيب وطعمها مر، ومثل المنافق الذي لا يقرأ القرآن كمثل الحنظلة، ليس لها ريح وطعمها مر). (البخاري ومسلم)
إظهار الكل...
﴿مَثَلُ مَا يُنْفِقُونَ فِي هَذِهِ الْحَيَاةِ الدُّنْيَا كَمَثَلِ رِيحٍ فِيهَا صِرٌّ أَصَابَتْ حَرْثَ قَوْمٍ ظَلَمُوا أَنْفُسَهُمْ فَأَهْلَكَتْهُ وَمَا ظَلَمَهُمْ اللَّهُ وَلَكِنْ أَنْفُسَهُمْ يَظْلِمُونَ﴾ مَثَلُ ما ينفق الكافرون في وجوه الخير في هذه الحياة الدنيا وما يؤملونه من ثواب، كمثل ريح فيها برد شديد هَبَّتْ على زرع قوم كانوا يرجون خيره وبسبب ذنوبهم لم تُبْقِ الريح منه شيئًا، وهؤلاء الكافرون لا يجدون في الآخرة ثوابًا، وما ظلمهم الله بذلك ولكنهم ظلموا أنفسهم بكفرهم وعصيانهم. - آيه ١١٧ سورة آل عمران. - المصدر: التفسير الميسر. ✍️تفسير_سورة_آل_عمران🏝🌿.
إظهار الكل...
بلّغ قلوبنا مناها يا رب الأماني 🏝. صَلاة الفجر أثابكم الله 🏝
إظهار الكل...
✍️መዱል-ኢወድ የተባለችዉ አሊፍ ላይ (ፈትሃተይን) ሆና ትመጣለች አያይዘን በምንቀራ ሰአት አገልግሎት የላትም በምንቆም ጊዜ ግን አገልግሎት አላት✔️Anonymous voting
  • ሀ🏝እዉነት
  • ለ🏝ሀሰት ነዉ
0 votes
መልሱ= ሀ✔️4 ነዉ ቃይዳ ላይ ሶስቱ የመዱ ፊደሎች ነዉ የተቀመጡት ነገር ግን (ሲንس)4ኛ ነች ቁርአን ዉስጥ በምንቀራ ሰአት ( ሷድص) ላይ እና ታች ላይ ተቀምጣ ትመጣለች።
إظهار الكل...
✍️ሶስቱ የመድ ፊደሎች---- ይባላሉ❓Anonymous voting
  • ሀ✔️ሀዋዕያ
  • ለ✔️ጆፍያዕ
  • ሐ✔️ለ እና ሀ መልስ ናቸዉ
  • መ✔️ጠብዕያ ይባላሉ
  • ሠ✔️ሁሉም መልስ ናቸዉ
0 votes