cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ኪነ_ጥበብ ዘተዋሕዶ

ኪነ_ጥበብ ዘተዋሕዶ . በዚህ ቻናል ውስጥ ኦርቶዶክሳዊ ትምህርቶች እንዲሁም ☞ትምህርት ወንጌል ☞ጣዕመ ዝማሬ ☞የመዝሙር ግጥሞች ☞የቤተክርስቲያናችንን ወቅታዊ ዜናዎች እናም ☞ለመናፍቃን የተለያዩ መልሶች እናቀርባለን ! ፡ @kinetbebzetewahdo12 @kinetbebzetewahdo12 @kinetbebzetewahdo12

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
215
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-47 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
One day
إظهار الكل...
በክርስቶስ መወለድ 🪔🪔🪔🪔🪔🪔🪔 #ሊለካ የማይችል❤️ ፍቅር #ሊደመሰስ የማይችል ጽድቅ #ሊረበሽ የማይችል 🕊️ሰላም #ሊታወክ የማይችል🕊️ ሰላም #ሊጠፋ የማይችል ደስታ #ሊጨልም የማይችል ብርሃን #ሊያልቅ የማይችል በረከት #ሊቀነስ የማይችል ክብር #ሊሻር የማይችል ጥበብ አግኝተናል፡፡                                       ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔   @kinetbebzetewahdo12 ✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔
إظهار الكل...
  # መልአኩ ቅዱስ ገብርኤል ❖  ከ7ቱ ሊቀነ መላእክት አንዱ ነው። ❖ ገብርኤል ማለት የስሙ ትርጉም የእግዚአብሔር ልጅ የሚመስል የእግዚአብሔር ሰው ማለት ሲሆን ት.ዳን 3+25ሕዝ 9፥2 በተጨማሪም መጋቤ ሐዲስ( የሐዲስ ኪዳን አስተማሪ) እግዚእ ወገብረ (እግዚአብሔር አደረገ ) ማለት ነው። ❖ ብስራታዊ (አብሳሪው) መልአክ ነው። እመቤታችንንና ዘመዷ ኤልሳቤትና አብስሮአልና። ❖ ቅዱስ ገብርኤል አርባብ የተበለው ነገደ መላእክት አለቃ ነው። ❖ በመጀመሪያው የመላእክት ጦርነት ጊዜ አምላካችንን እስክናውቅ ባለንበት ፀንተን እንቁም በማለት መላእክት ያፀናቸው ቅዱስ ገብርኤል ነው። ❖ ተራዳዩ መልአክ ነው። ዳን ፫፥፲፱-፳፯፣ዳን ፰፥፲፭ ዳን፱፥፳፩-፳፯ ❖ ቅዱስ ገብርኤል ከ፯ቱ ሊቃነ መላእክት አንዱ ነው። ❖ በጎ በጎውን የምንሰማበት መልካም መልካሙን የምናደርግበት መልካም ቀን ይሁንልን። 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼 #መልካም እለተ ይሁንልን ባለ ማዕተቦችን ወደዚህ ግሩፕ ይጋብዙ ለመቀላቀል 👉  @kinetbebzetewahdo12 🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼🌼.
إظهار الكل...
💥የእጅ ሞባይላችን ድንገት ቢጠፋ እና ከቤተክርስቲያን ድንገት ብንጠፋ የቱ ይሆን በጣም አስደንግጦ የልባችንን  ምት የሚጨምረው? . አብዛኞቻችን እኛ ልንጠቀምበት የምንይዘው ነገር በተቃራኒ ሲጠቀምብን እና ከአላማችን ሲሸረሽረን እንኳን አይገባንም! . መቼ ይሆን የሚገባን? ሰአቱ ካለቀ በኋላ ወይስ ሳያልቅ!                👇 👇            🛑ኪነ-ጥበብ🛑
إظهار الكل...
ኪነ-ጥበብ

✍️በዚህ ቻናል ➡️መንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ 📌ግጥም 📌ትረካ 📌ብሒለ አበው 📌ድራማ/ጭውውት ➡️እና የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ያገኙበታል 🔴በተጨማሪ ወቅታዊ ምክር/ተግሳፅን ያገኙበታል። 👉ለሃሳብ አስተያየት @TEWAHEDO_12 🔴በተጨማሪ የዩቱብ ቤተሰብ እየሆናችሁ ከጎናችን እንድትቆሙ በእግዚአብሔር እጠይቃችኋለሁ። 👉Youtube➠

https://www.youtube.com/@Kinetibeb19

Photo unavailableShow in Telegram
"ትልቁ ቄስ ወዴት ሄዶ ነው ? በድርቅ፣በውሃ ጥም ከብቶቻችን እየሞቱ ነው ለአላህ ቅርብ የሆነው እርሱ ነውና እንዲጸልይልን ንገሩልን እባካችሁ አላህ እርሱን ይሰማዋል" በማለት ለብጹዕነታቸው በጸሎት ዝናም እንደሚያዘንቡላቸው ይመሰክራሉ በአፋር የሚገኙ ሙስሊም ወንድሞቻችን ! ዝናም ሲጠፋም ወደ አባታቸው "#ጸልይልን" ብለው መልእክት ይልካሉ። ዝናቡም ይዘንባል። አፋር ደረቅ የሚሆነው እርሳቸው ከአካባቢው ሲጠፉ ነው ብለው ያምናሉ። እምነታቸውም እውነት አለው።በጸሎታቸው ዝናም ሲያዘንቡ እኔ ኃጢያተኛው ምስክር ነኝ በዓይኔ አይቻለሁና። ከዓመታት በፊት ( የዛሬ ዓመቱ አይደለም በተደጋጋሚ ይቃጠላል) የአሰቦት ገዳም ደን ተቃጥሎ ከወር በላይ በመቆየቱ ለማጥፋት ስላስቸገረ ይህን የሰሙት ብጹዕነታቸው ወደ ሥፍራው በመሄድ ገዳማውያኑን ሰብስበው ለማጥፋት የመጣውን ሕዝብ ይዘው እየወደቁ እየተነሱ ጸሎተ ምሕላ ቢያደርሱ ከየት መጣ ያልተባለ ዝናም ዘንቦ እሳቱን አጥፍቶታል። እኚህስ " በዝናብ ላይ የተሾሙ " ብለዋቸዋል ገዳማውያኑ። አፋሮች አቡነ ዮናስን "የእኛ አባት " በማለት ይወዷቸዋል።ብጹዕነታቸውም የክርስቲያኑ ብቻ ሳይሆን የሙስሊሙም አባት ናቸውና አብዝተው ይወዷቸዋል። በአሁን ሰዓት በሕመም ምክንያት ከሚወዳቸው ሕዝብ ተለይተው በአ.አ ማረፊያቸው ይገኛሉ።እኚህ የ21ኛ መቶ ክፍለ ዘመን ጻድቅ፣ባሕታዊ፣መናኝ፣ጸሎተኛ ለኢትዮጵያውያንም ሆነ ለሚወዳቸው የአፋር ሕዝብ ከሕመማቸው ተፈውሰው በሰላም ወደ ሀገረ ስብከታቸው ይመልስልን።በረከታቸው ትደርብን! ✍️ ከኤፍሬም እይታዎች የተወሰደ
إظهار الكل...
🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔 "ቤተክርስቲያን ደብረ ብዙኃን ምነው እንደ ዳዊት ዘመን ዛሬም በሆንሽ በድንኳን ምቀኛ ሲገፋሽ ጠቅልዬሽ እንዳሸሽ ምቀኛ ሲተውሽ መልሼ እንድተክልሽ"                ከግዮን ወንዝ መፃፍ               ዲ/ን ሄኖክ ሃይሌ 🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔✨🪔    
إظهار الكل...
✋🤚ሠው ማመን በቃኝ!❗️ ................................... በአንደኛው ቀን እረፋድ ላይ ወደ ስራ ቦታዬ እየተጓዝኩኝ በመንገዴ ሰዎች ይሯሯጣሉ..... ግማሹ ደሞ ከመንገድ ዳር ወዳለው በሳር የተሸፈነ መሮት ላይ አንዲት እራሷን ስታ የወደቀችን ወጣት ልጅ ከበው በሃዘን ያዩዋታል ተጠግቼ   "ምነው ምን ሆና ነው?"  ብዬ ቆመው ከሚያዩት መካከል አንደኛውን በመጠየቅ ላይ ሳለሁ እራሷን ስታ የወደቀችው ልጅ ውሃ ጭንቅላቷ ላይ ሲያፈሱባት ድንገት ቀና ብላ   "ከአሁን በኋለ ሰው ማመን በቃኝ❗️"   ብላ ተናግራ ተነስታ ቆመች እኔም ለጥያቄዬ መልስ ሳገኝ ልጅቷ ለአራት አመት አብሯት የቆየውን የወንድ ጓደኛዋን ከሌላ ሴት ጋር መሆኑን አይታ ደንግጣ ነው የሚል መልስ አገኘሁና በህይወቴ ትልቅ ትምህርት አጊኝቼ ወደ ስራ አቀናሁኝ። ❗️ለአራት አመት ያህል በሙሉ ልቧ እግዚአብሔርን ሳይሆን ጓደኛዋን ስታምነው እንደነበረ፤ለእግዚአብሔር ያላትን ፍቅር ጓደኛዋ ሰርቆባት እንደነበረ፤ለአራት አመት ያህል በእግዚአብሔር ሳይሆን በጓደኛዋ ትተማመን እንደነበረ፤ለአራት አመት ያህል ለእግዚአብሔር ከሚሰጠው ማመን በላይ ጓደኛዋን ታምነው እንደነበረ ......ከዚያም ከሁሉ በፊት እግዚአብሔርን ማመን የነገሮች ሁሉ መጀመር መሆኑን አሰብኩኝ። ይሄንን ሁሉ እንዳስብ ያረገኝ ልጅቷ በጓደኛዋ መከዳት እራሷን እስከ መሳት ድረስ ያደረሳትን እምነት ተመልክቼ ነው። 💥እግዚአብሔር ተዋደዱ ሲል እግዚአብሔርን በመርሳት ሳይሆን እግዚአብሔርን በማንገስ ነው። ስለዚህ   "የቄሳርን ለቄሳር የእግዚአብሔርን ደሞ ለእግዚአብሔር"   እንደሚለው ለሰው ልጅ የሚገባውን ብቻ እንስጥ ከዚህ ካለፈ ግን ከእኔ በቀር ሌላ አማልክት አታምልክ የሚለውንም ትዕዛዝ መተላለፋችን አይቀርም! @via፦@ኪነ-ጥበብ                       👇👇          ❕❗️ኪነ-ጥበብ❗️❕     ▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬▬
إظهار الكل...
ኪነ-ጥበብ

✍️በዚህ ቻናል ➡️መንፈሳዊ ኪነ-ጥበብ 📌ግጥም 📌ትረካ 📌ብሒለ አበው 📌ድራማ/ጭውውት ➡️እና የተለያዩ የጥበብ ስራዎች ያገኙበታል 🔴በተጨማሪ ወቅታዊ ምክር/ተግሳፅን ያገኙበታል። 👉ለሃሳብ አስተያየት @TEWAHEDO_12 🔴በተጨማሪ የዩቱብ ቤተሰብ እየሆናችሁ ከጎናችን እንድትቆሙ በእግዚአብሔር እጠይቃችኋለሁ። 👉Youtube➠

https://www.youtube.com/@Kinetibeb19

Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሰን "ማርያም አንቲ ሰዋስው ዘምድረ ሎዛ:: ዲቤኪ ትዕርግ ጸሎትየ ከመ ጼና ሠናይ መዓዛ:: ኀበ ለነፍስየ ታሰስል ትካዛ" የዓመት ሰው ትበለን🤲✝
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የብርሃን እናት
إظهار الكل...
📗"ሳይኖረን በክብር የሚያኖረን ቸሩ መድኃኔዓለም ነው"ቸሩ መድኃኔዓለም ጥበቃው አይለየን♥ 🌹በቀኙ ከሚቆሙ ያድርገን  የዓለሙ ቤዛ ቸሩ መድኃኔዓለም 🙏
إظهار الكل...