ar
Feedback
Atrafi Solution / አትራፊ

Atrafi Solution / አትራፊ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Atrafi Solution / አትራፊ

تُعد قناة Atrafi Solution / አትራፊ (@atrafisolution) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 14 101 مشتركاً، محتلاً المرتبة 5 015 في فئة الأعمال والمرتبة 2 394 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 14 101 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 19 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -293، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -18، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 7.63‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 1 077 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 9.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ታምነው እቁቦትን ይጣሉ ፣ የስኬት ቁልፎን ከእኛ ይውሰዱ !

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 20 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الأعمال.

14 101
المشتركون
-1824 ساعات
-537 أيام
-29330 أيام
أرشيف المشاركات
አትራፊ በቀልጣፋና በፈጣን አቅርቦቶ በመደበኛ የቁጠባ ብድር እና በእቁብ ቁጠባ የተለያዩ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቦል ። አትራፍ አባላቶቹን የተሻለ ትርፋማ የሚሆኑበትን እና ወደተሻለ የኢኮ
አትራፊ በቀልጣፋና በፈጣን አቅርቦቶ በመደበኛ የቁጠባ ብድር እና በእቁብ ቁጠባ የተለያዩ የፋይናንስ አማራጮችን ይዞላችሁ ቀርቦል ። አትራፍ አባላቶቹን የተሻለ ትርፋማ የሚሆኑበትን እና ወደተሻለ የኢኮኖሚ እድገት እንዲሻገሩ ድልድይ ሆኖ ከመጪው ተስፋቸው ጋር እንዲጨባበጡ በቁርጠኝነት እየሰራ ይገኛል ። ተበዳሪ እና እቁብተኞቻችን ስለ ገንዘብ እና ቢዝነስ ነክ ነገሮች ላይ ተጨማሪ ክህሎት የሚያሳድጉበትን ስልጠና በታዋቂ የፋይናንስ ምሁራን ይሰጣል ። ገንዘብዎ ተጨማሪ ዓብት የሚያመጣልዎ በረከትዎ ነው እንጂ ቁጭ እንዲል የተፈረደበት እዳዎ አይደለም ። እኛ ጋር ከቆጠቡ መበደር መብትዎ ነው ። ገንዘብዎን አስረው በእርስዎ ገንዘብ ሌሎች ሲመነጠቁ እርስዎ የበይ ተመልካች ሊሆኑ አይገባም ፣ ሌሎች የእርስዎን ብር ከተበደሩ እርሶም የእነሱን ብር የማይበደሩበት ምንም ህጋዊ ምክንያት የለም ። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd Yologiya bulding 4th floor 0903717173 / 0989717172

ዛሬን ባግባቡ የተጠቀሙ የነገ ገዢዎች ናቸው ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፦ ሳምንታችሁ አትራፊ ይሁንላችሁ ፤ ሃሳባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ፤ ከመልካም ፍላጎታችሁ ጋር ተገናኙ ፤ እስከ
ዛሬን ባግባቡ የተጠቀሙ የነገ ገዢዎች ናቸው ሰላም ለእናንተ ይሁን ውድ የቻናላችን ቤተሰቦች ፦ ሳምንታችሁ አትራፊ ይሁንላችሁ ፤ ሃሳባችሁ ሁሉ ይሳካላችሁ ፤ ከመልካም ፍላጎታችሁ ጋር ተገናኙ ፤ እስከ አሁን አትራፊ ቤተሰብን ካልተቀላቀሉ አሁኑኑ ይቀላቀሉን ፤ ብቻዎን ሊደክሙ አይገባም ተባብረን እልሞን እውን እናረጋል ። አባላችን የሆናችሁም ከፍታችሁ በአስተማማኝ መሰረት ላይ ስላለ ደስ ይበላችሁ ። ሙዳችሁን አሁኑኑ ከፍ ከፍ አድርጉ ፤ እስቲ ፈገግ ፤ ሳቅ አሁንም ሳቅ ..... ... ... ... አዎ እንደሱ ነው የሚያምርብን  ።፤ ሳምንታችንን ነቃ ፈገግ ብለን እንጀምራለን ። ያው ሁሌም እንደምንለው ሳምንታችን አትራፊ ነው ። ለበለጠ መረጃ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172 ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሲበደሩ ባንኩ ወይም አበዳሪው እየከፈሎት እንደሆነ ያውቃሉ ? ምክንያቱ እንደሚከተለው ነው :- በጣም በውድ ወለድ ተበደሩ ቢባል 16% ነው ዓመታዊ የዋጋ ግሽበት 35% ነው በዚህ ምክንያት የሚከፍሉት ኢንተረስት 16% ላይ  35% ግሽበቱን ሲቀንሱ  = -19% ወይም 19  ፐረሰንት አተረፉ ማለት ነው በሌላ ምሳሌ እንየው ። አንድ መኪና 1,000,000 ብር ተበድረው ገዙ ለዚህም በቁርጥ ወለድ ወይም በአገልግሎት ክፍያ 16% (160,000) ለመክፈል ለአበዳሪው ለመመለስ ተስማሙ ። በዚህም መሰረት በዓመቱ 1,160,000 ለባንኩ ይመልሳሉ ። የመኪናው ወጋዉ ደግሞ በዓመታዊው የዋጋ ግሽበት ምክንያት 35% ይጨምራል ያ ማለት የመኪናው ዋጋ 1,350,000 ብር ይሆናል ። 1,350,000 - 1,160,000 = 190,000 የመኪና ባለቤት ሆነው እዳዎትንም ከፍለው ተጨማሪ 190ሺ ብር አትርፈዋል ይህ እንግዲ ለ1ሚሊየን ብቻ ነው ። ለበለጠ መረጃ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172 ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

ብዙ ሰዎች ወደ ፍጻሜያቸው እስኪደርሱ ድረስ ገንዘባቸውን አይንከባከቡም ሌሎች ደግሞ ጊዜያቸውን በተመሳሳይ መንገድ ያባክናሉ ። በስተመጨረሻ ግን ገንዘባቸውን በትክክል መንገድ ያጫወቱና ጊዜያቸው ላይ
ብዙ ሰዎች ወደ ፍጻሜያቸው እስኪደርሱ ድረስ ገንዘባቸውን አይንከባከቡም  ሌሎች ደግሞ ጊዜያቸውን በተመሳሳይ መንገድ ያባክናሉ ። በስተመጨረሻ ግን ገንዘባቸውን በትክክል መንገድ ያጫወቱና ጊዜያቸው ላይ በየቀኑ ዋጋ የጨመሩ ፤ በገንዘባችው ያላገጡት ላይ ገዢ ይሆናሉ ። ገንዘቦ ተጨማሪ ሃብት የሚያመጣሎ በረከቶ ነው ፤ ብቻዎን አይታገሉ ፣ ባንክ እያስቀመጡ ወለድ መቁጠር ብሮትን ለኩሰው ከማንደድ አይተናነስም ። እኛ ጥሩ መላ አለን ፦ አትራፊን ይቀላቀሉ ፣ ካሎት ገንዘብ ላይ 4 እጥፍ ይጨምሩ ። ለበለጠ መረጃ አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር 0903717173 / 0989717172 ሰባተኛ ዮሎጊያ ህንፃ 4ኛ ፎቅ

Watch "ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው ። #እቁብ #አትራፊ #atrafi #ekub #equb" on YouTube https://youtu.be/AhHLjRO6rwc

ውድ የአትራፊ ቤተሰቦች ብር በባንክ አስገብታችሁ ያላወራረዳቹ ለስራ ቅልጥፍና ሲባል ሳታሳድሩ ስክሪን ሻት ወይም ፎቶ አንስታችሁ በቴሌግራም እንድትልኩልን ስንል እናሳስባለን። Atrafi saving and credit cooperative, Ltd 0903717173 / 0989717172

photo content

ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

አዲሱ ዓመት ካለፈው የተሻለ ነው 2015 ለእኛ ምርጡ ነው ። ድርብ ድርብርብ ድል የምናገኝበት ፣ ካሳባችን የምንጨባበጥበት ዘመናችን ነው ። ሰላማቹ ይብዛ ። ለተጨማሪ መረጃ :- 0903717173 /
አዲሱ ዓመት ካለፈው የተሻለ ነው 2015 ለእኛ ምርጡ ነው ። ድርብ ድርብርብ ድል የምናገኝበት ፣ ካሳባችን የምንጨባበጥበት ዘመናችን ነው ። ሰላማቹ ይብዛ ። ለተጨማሪ መረጃ :- 0903717173 / 0989714172

ከፍ ከፍ የምትሉበት ፤ ሃሳባችሁን ሁሉ የምታሳኩበት አትራፊ ዓመት ይሁንላችሁ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር https://t.me/atrafisolution
ከፍ ከፍ የምትሉበት ፤ ሃሳባችሁን ሁሉ የምታሳኩበት አትራፊ ዓመት ይሁንላችሁ ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር https://t.me/atrafisolution

ለመኪና እቁብ ቁጠባ ተመዝጋቢዎች ጥቂት ቦታዎች አሉን ለመኪና የተለየዩ የእቁብ ቁጠባዎች ፦ 1- በሳምንት 10,000 ብር     የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,500,000 2 - በሳምንት 5,000 ብር     የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,200,000 3 - በሳምንት 3,500 ብር      የሚወጣው የገንዘብ መጠን 1,000,000 ሐሙስ 19/12/2014 ይጀምራል Atrafi Saving and Credit cooperative Ltd Addis Abeba, Ethiopia. Address :- yologiya bulding 4th floor Mobile ፦ 0903717173 / 0989717172 Office ፦ 0112724741

photo content

photo content

ኢሜል እያለ እና ለመመዝገብ አስቸገረን ያላችሁ ሰዎች በቀላሉ በዚህ መመዝገብ ትችላላችሁ https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLScUSXsuQmON-hJmXSiUE9td95840Lug6rF6ohiYymGbuaTzbg/viewform?usp=pp_url

ማየት የምትፈልገውን ታያለህ ፤ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለክ ። ብዙዎቻችሁ ከላይ ያለውን ኮካ ስታዩት ቀይ እንደሆነ አምናችዋል ፤ አምሮአችው ከዚህ በፊት የኮካ ጣሳ ቀይ ነው ብሎ ስላመነ ቀ
ማየት የምትፈልገውን ታያለህ ፤ መድረስ የምትፈልግበት ቦታ ትደርሳለክ ። ብዙዎቻችሁ ከላይ ያለውን ኮካ ስታዩት ቀይ እንደሆነ አምናችዋል ፤ አምሮአችው ከዚህ በፊት የኮካ ጣሳ ቀይ ነው ብሎ ስላመነ ቀይ ሆኖ ታያችሁ እንጂ ሙሉ ለሙሉ ስዕሉ ጥቁር ነው ቀረብ አርጋችሁ ዙም አርጋችሁ ተመልከቱት ። ምን ለማለት ነው ሰውን ሰው ያረገው እቁብ ነው የሚለውን ቃል የታመነው ለኖረበት ብቻ ነው ። ሌላው እንደራሱ እይታ እንዲ ነው እንዲያ ነው ይላል እውነቱ ግን ሰውን ሰውን ያረገው እቁብ ነው ። ተቀላቀሉን ። for more info :- 0903717173 / 0989717172 አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር

የአንተ ብር በጥቂት የዘራካት እንደዚህ ስንዴ መች ነው የምትለመልመው ? ብዙዎች ገንዘባቸው ተጨማሪ ሃብት የምታመጣላቸው በረከታቸው አትመስላቸውም ። ለዚህ ደሞ ምክንያቱ አንዱ ግንዛቤ ማጣት ሲሆን ሌ
የአንተ ብር በጥቂት የዘራካት እንደዚህ ስንዴ  መች ነው የምትለመልመው ? ብዙዎች ገንዘባቸው ተጨማሪ ሃብት የምታመጣላቸው በረከታቸው አትመስላቸውም  ። ለዚህ ደሞ ምክንያቱ አንዱ ግንዛቤ ማጣት ሲሆን ሌላው የፋይናንስ ተቋማት ስግብግብነት ነው ። ለፍቶ ከሚቆጥበው ሰው የሰበሰቡትን ገንዘብ በከተማው 300 ለማይሞሉ ባሃብቶች ያድላሉ ። በዚህም የተነሳ እታች እና መሃል ያለው ማህበረሰብ በእሱ ገንዘብ ሌሎች እየበለፀጉበት እሱ ግን የበይ ተመልካች ሆኖ ቆይቷል ። አትራፊ የገንዘብ ቁጠባና ብድር ተቋም ግን ይህን የተሳሳተ ባህል ከስሩ መንግሎ ነቅሎ ለመጣል "እኛ ጋር እየቆጠቡ ከ6ወር በኋላ 4እጥፍ ገንዘብ እንደሚኖርዎ እርግጠኛ ይሁን" በሚል መሪ ቃል በ2015 ሺዎችን ያሰቡትን ህልም እንዲጨብጡ  ለማረግ ፕሮጀክት ነድፎ በፈጣን ግስጋሴ ላይ ይገኛል ።  በዚህ ፈጣን ባቡር ላይም እንዲሳፈሩ እርሶም ተጋብዘዋል ። የተባረክ ጊዜ ይሁንላችሁ ። for more info :- 0903717173 / 0989717172