cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

💢 BEST TEPS💢

The channal is BEST TEPs Capl pis 💋 musika Fani tik tok Join join capl mud @sisters147 ❤❤❤❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ ❤❤❤❤apl mud

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
207
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
‼️ አዋጅ አዋጅ አዋጅ ‼️ •✥ ለ1 ሳምንት ግዴታ ሁሉም ኦርቶዶክስ ነኝ የሚል ካለ ከላይ የላክነው የቅዱስ አባታችን ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቀነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ፎቶ ፕሮፋይል ፒክቸር በማድረግ በአባታችን ላይ እየደረሰ ያለው ጫና እና ተቃውሞ በመንቀፍ ከአባታችን ጎን መሆናችንን ለአባታችን ያለንን ክብርና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ እየደረሰ ያለውን ጫና እንቃወም:: "በመልክታቸው ላትስማማ ትችላለህ...ክብረ ፕትርክናቸውን ማክበር ውዴታ ሳይሆን መንፈሳዊ ግዴታችን ነው!!!።" ሁሉም  ኦርቶዶክስ profile picture በማድረግ ግዴታውን ይወጣ:: መልዕክቱን በማስተላለፍ የበኩሉዎን ይወጡ።  ለ20 የኦርቶዶክስ ቤተሰብ ፎርዋርድ / SHARE እናድርግ ‼️ •✥ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ቡራኬዎ ይድረሰን አሜን ! ━━━━━━━━━━━━━━━━━━━ ቢያንስ ለ 20 ኦርቶዶክሳውያን SHARE በማድረግ ለሁሉም እናዳርስ ‼️ በየግሩፑ በሁሉም ቦታ ያዳርሱት ‼️ ━━━━━━━━━━━━━━━━━━
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ቅዱስ ሲኖዶስ ሰላማዊ ሰልፍ ዐወጀ በቤተ ክርስቲያን ላይ የተጀመረው አደጋ እየቀጠለ ስለኾነ በመስቀል ዐደባባይ ሰላማዊ ሰልፍ እንዲደረግ ቅዱስ ሲኖዶስ ወሥኗል። የሰልፉ ቀን የካቲት ፭ ቀን ፳፻፲፭ ዓ.ም. ነው። ሃይል የእግዚአብሔር ነው ማዳን የእግዚአብሔር ጥበብ የእግዚአብሔር አንመካም በጉልበታችን እግዚአብሔር ነው የኛ ሀይላችን። ምዕመናን መረጃ ይደርሳቸውና ይነቁ ዘንድ ይሄን ሊንክ ለሁሉም ኦርቶዶክሳዊ አድርሱ ቀላል የሚመስል ግን ብዙ ጥቅም አለው አድርጉት። በዚ ግዜ ለዚያልሆንን መቼ ልንታዘዝ ነው።  #share #share #share  http://t.me/ortodoxtewahedo
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የረመዳን ወር እየቀረበ ነውና #ስለ_ረመዳን_እንተዋወስ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የረመዳን ወር እየቀረበ ነውና #ስለ_ረመዳን_እንተዋወስ
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram
Photo unavailableShow in Telegram