ar
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ስልክ መግዣና መሸጫ

تُعد قناة ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 51 632 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 566 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 613 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 51 632 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 10 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 590، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -74، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.53‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 275 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 92 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 11 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

51 632
المشتركون
-7424 ساعات
-3637 أيام
-1 59030 أيام
أرشيف المشاركات
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇

👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇
👣ይሄን ፎቶ ሳያይ ያለፈ እድሜው አጭር ነው ማለት ነው 😂 👀እዮታ ምን ትጠብቃላቹ👇

ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን
ከዚህ በኋላ እድሜ መዋሸት ቀረ ! የእርስዎን ወይም የጓደኛዎን ፎቶ በማስገባት ብቻ የማንንም ሰው እድሜ ማወቅ ይቻላል ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን አፕሊኬሽኑን Download በማድረግ እድሜዎን ማወቅ ይቻላል Download Link For Android👉 https://t.me/funy_c Iphone 👉 https://t.me/funy_c

ስልካችሁን ከአይናችሁ ትንሽ አርቃችሁ ይህንን ምስል እዩት። የአንድ ተጫዋች ምስል ይታያቿል ? ያገኘ ሰው የ 100 birr ካርድ ተሸላሚ ነው
ስልካችሁን ከአይናችሁ ትንሽ አርቃችሁ ይህንን ምስል እዩት። የአንድ ተጫዋች ምስል ይታያቿል ? ያገኘ ሰው የ 100 birr ካርድ ተሸላሚ ነው

📌በእዉነተኛ ታሪክ ላይ የተመሰረተ 🎖#የታሪኩ_ርዕስ#አደራዬ...... ✍ፀሀፊ ☞ ሰሚራ ሽኩር #Part ☞ ሀያ ➋ዐ እዶርሜ ስገባ  አዲስ ልጆች አልጋቸዉን እያነጠፉ ነዉ። እኔም ምንም ሳልል ታችኛዉ አልጋ ባዶ ነበር ፍራሼን አነጣፍኩ ማን ወሬ ይጀምር። ሁሉም አዲስ ነዉ በቃ እኔ ልጀምር ብየ እንተዋወቅ ፊርዶስ ዩሱፍ እባላለሁ። እናንተስ ብየ ጀመርኩ.... እኔ ሀይማኖት ፀጋየ አንደኛዋ ደግሞ እኔ ቤተልሄም አባይነህ እባላለሁ ብለዉ ከተዋወቅን  ቡሀላ የመጣንበት ሀገር ስለትምህርት ቆይታችንን ስለቤተሰቦቻችን ብቻ ብዙ ብዙ ነገሮችን አወራን። እንዳዉም እኛን ላየ አዲስ ተማሪ አንመስልም።   ነገ ክላስ እንጀምራለን ኢንሻ አላህ። እኔም እስከሚነጋ ቸኩያለሁ... የማይነጋ የለምነ ነጋ  ኢላሂ ጥሩ መምህሮች ጥሩ ጓደኞች ስጠኝ እያልኩ ዱአ አድርጌ ገባሁ። መምህሮች ጥሩ ናቸዉ መሰል.... በእድሜቸዉ ትንሽ በሰል ያሉ ናቸዉ።  ተማሪዎች እንኳን...  ዩኒቨርስቲ መግባትን በጣም እያጋነኑ ያወራሉ እኔም በግርምት አያቸዉ ጀመር።በምህሮችም ራሳቸዉን አስተዋዉቀዉ ሳላስበዉ ክላስ ጨርሰን ወጣን።ስወጣ ከሀሙለትና ከእሪሀና ጋር ተገናኘን በጣም ጥሩ እህቶቸ ናቸዉ አብረ እንበላለን፤መስጊድ አብረን እንሄዳለን ብቻ ደስ ይላሉ።ዛሬ የምንዋደድ እህታማቾች ከሆን አንድ አመትን አስቆጠርን እነሱ በአንድ አመት ይበልጡኛል። በትምህርታቸዉም ግን ደከም ያሉ ናቸዉ ሁሌም ፈተና በመጣ ቁጥር  ይጨናነቃሉ..... ..... ለምን ትጨነቃላቹህ ከመፅሀፉ እንዲሁም መምህር ካስተማራቹህ እኳ ነዉ ፈተናዉ የሚመጣዉ። ለምን አታነቡም? ብየ ስጠይቃቸዉ....  ብናነበዉ ያነበናል እንጂ መቸም አይገባንም ብለዉ ተስፋ ቆረጠዋል። ኧረ በአላህ ሁሉም ሰዉ አዉቆ አልተወለደም ኡቀቱን የሚያገኘዉ በመልፋት ቢሆን እንጂ እናንተም ጎበዝ መሆን ቀላል ነዉ ሁለቶችም እንዴት ጎበዝ መሆን እንችላለን እህቴ አሉ.... በመጀመሪያ ጎበዝ መሆን እንደምትችሉ እራሳቹህን አሳምኑ! 👉 የአምሮቹህን ሀቅም ተጠቀሙ 👉 እዉቀትን ከመምህሮቻቹህ ቅሰሙ(ሲያስረዱ በደንብ ተከታተሉ) 👉 አንብቡ አላህስ አንብብ በዚያ(ሁሉን)በፈጠረዉ ጌታህ ስም(አል-ዐለቅ፡1) ብሎን የለ 👉 ጊዜቹህን በአግባቡ ተጠቀሙ 👉 በአላማ(በእቅድ)መመራትን ልመዱ 👉 በማንኛዉም ነገር ላይ ሚዛናዊ ሁኑ 👉 ፈፅሞ ለተፅዕኖ ተገዚ እንዳትሆኑ 👉  ጥበቦዊ (ስልታዊ)ሰዉ ሁኑ 👉 ነገሮችን በጥልቀት አስተዉሉ 👉 ስሜታቹህን እግር በእግር እንዳትከተሉ 👉 መወያየትን ልመዱ አንዱ ያላወቀዉን አንዱ ያቃልና 👉የሌሎች ዉድቀትና ስኬት ዞር ብላቹህ እዩ 👉 ጥረት አድርጉ በቃ ይህን ካደረጋቹህ ፈተና መጣ በተባለ ቁጥር አትፈሩም ተግባባን እሽ መቸ ማንበብ እንጀምር?   ዛሬ እንጀምራለን ነገ የሚባል ነገር የለም ብለን ወደ ላይበራሪ ገባን። ጎበዝ ለመሆን ትንሽ ቢከብዳቸዉም መቸም ተስፋ እንዳይቆርጡ ከአጠገባቸዉ ነበርኩ እነሱም ትግላቸዉም ተስፋ ሳይቆርጡ እየሞከሩ ነዉ።  አልሀምዱሊላህ ጎበዝ የሚባሉ ባይሆኑም መካከለኛ ደረጃ ደርሰዋል ትልቅ ለዉጥ ነዉ መቸም በአንዴ ጎበዝ አይሆንም ቀስ በቀስ እያሸሻሉ ሲመጡ ጊዜ ቢወስድም አንድ ቀን ጎበዝ መሆናቸዉ አይቀርም ተስፋ ቆርጠዉ እስካልተዉት ድረስ... ወይ ጉድ!ዩኒቭ ከገባሁ አራት አመታትን አስቆጠርኩ እነሱም አሁን ላይ የመመረቂያ ፁህፋቸዉን እያዘጋጁ ነዉ። ጊዜዉም እየፈጠነ ነዉ እኔም ባልሽን ካላስተዋወቅሽን የሚል ብዙ ጥያቄዎች እየመጡብኝ ነዉ ኢላሂ ማንን ባሌነዉ ብየ እንደማስተዋውቃቸዉ ግራዉ ገብቶኛል...... እስከ ዛሬም እማ የሚለዉን ሀቢቢ ብየ ሴቭ አድርጌ ባሌ ደወለ ብየ ብዙ የፍቅር ቃላትን እማን ልክ እንደ ወንድ አወራት ነበር አንድ ቀን እንደዉም እማ ስትደዉል ስልኬን ትቸዉ ሂጀ ሲያዪት ሀቢቢ ይላል ባሏ ነዉ ብለዉ ሲያነሱት ልጀ እንዴት ነሽ.... የሚል የሴት ድምፅ ነዉ እነሱም ግራ ገብቷቸዉ ፊርዶስ ስልኳን እረስታዉ ላይበራሪ ገብታለች አለች ቤተልሄም እማም ደንገጥ ብላ ስትመጣ ባለቤትሽ ስልኩን ጥሎት ስለሄደ ለወንድሙ ደዉለሽ ስልኩ እማ ላይ እረስቶት እንደሄደ ንገሪልሽ እሽ ብላታለች።ስመጣም ለኔም ነገረችን እንደዉ አላህ እየጠበቀኝ ነዉ እንጂ ብዙ ጊዜ  ሀቢቢ ማለትን እረስቸ እማ እላለሁ። ግን እስካሁን የጠረጠረኝ አንድም ሰዉ የለም ዛሬ ግን በፎቶ ካላስተዋወቅሽኝ እያሉኝ ነዉ ምንም አማራጭ የለኝም እዚህ ስመጣ የአጎቶቸ ልጃች ማስታወሻ  ብለዉ የተነሳነዉን አንደኛዉን ይሄ ነዉ ብየ አስተዋወዃቸዉ እነሱም የሰርጋቹህስ ፎቶ አሉኝ እኔም በኒካህ ቀለል ያለ ሰርግ ስለነበር ፎቶ የለም ነበር ብየ መለስኩላቸዉ። ሚስጥሬን ለነ ሀዉለት ለራሱ አልተነገርኩም ምክንያቱም እኔ መያዝ ያቃተኝን ሚስጥር ሌላ ሰዉ እንዴት ይጠብቅልኛል። ደሞም ሚስጥር ከአንድ ሰዉ ከወጣ ሚስጥር አይባልም ብለኝ ነበር አያቴ ስትመክረኝ... እና ሀዉለትም ከጎበዞች ተራ ከተመደቡ ቆዩ እኔም በርትቸ ማንበቤን ተያይዜዋለሁ እንዳንዴ አጥንተን ስንጨርስ ሌሎች እህቶቻችን ላይ እየሄድ ብዙ ነገሮችን እንመክራቸዋለን። እንዳንዶቹ ምክራችንን ይቀበላሉ አንዳንዳቹ ደግሞ ምቀኛ ምን አወቅን አወቅን ትላላቹህ። ብለዉ በንቀቅ ያዪናል እኛም እሽ ያሉንን በማሰባሰብ እንዴት ስኬታማ መሆን እንዳለብን እንወያያለን አንዳንዴም ከትምህርት አለም ወጣ ብለን ከተመረቅን ቡኋላ ስላለዉ ሂወታችን እናወራለን ብቻ ደስ የሚል ጊዜያትን ከነሀዉለት ጋር አሳልፈን  እና ሀዉለትም በጥሩ ዉጤት ተመረቁ..... ጥለዉኝ በመሄዳቸዉ ባዝንም አላማ አላማ ነዉ ጉዞየን ወደ ፊት አድርጌለሁ በዛ ዉስጥም በጣም ሊነገር የማይችል መከራ አለ በዛ ላይ ከቤተሰብ እርቀን ነዉ ያለን  በተለይበሴቶች  ላይ ብዙ ጥቃቶች ይደርሳሉ አርግዘዉ ትምህርት እስከማቋረጥ ድረስ... ወንዶችም ቢሆኑ የተለያዪ አልባሌ ቦታዎች ላይ መገኘት ያበዛሉ ለምሳሌ የአንድ ጓደኛቸዉ ልደት ሲሆን እጭፈራ ቤት ሲጠጡ ያመሹና ከሴቶች ጋር ማደር፤ማጨስ፤ መቃም......ብቻ መጥፎ ጎኖች እንደሉት ሁሉ ጥሩም ጎኖች አሉት ለምሳሌ አላህ ብሎት ጥሩ ጓደኛ ላደለዉ በቂርአቱ በፀባዩ እንዲሁም በትምህርቱ ተሸሽሎ ይመረቃል አልሀምዱሊላህ እኔ ከጥሩ ጓደኞች አላህ ገጠመኝ  የሚገርመዉ ቀለበት ለብሸ ለራሱ ምነዉ  ለትዳር ቸኮልሽ የሚሉ ብዙ ወንዶች አሉ አንዳንዶችም ማሻ አላህ እህቴ ይላሉ ምነዉ ቸኮልሽ ሲሉኝ አይ ኢማኔን ቶሎ ልሙላዉ ብየ ነዉ እልና ቀልጀባቸዉ አልፋለሁ። አያቴ እንደዛ ዝምታን አስተምራ እንዳላሳደገችኝ አሁን ላይ የወጣላት ተናጋሪ ሁኛለሁ። ብቻ ብዙ የሀዘን ብዙ የደስታ ጊዜያቶች አለፉና በጥሩ ዉጤት ተመረቁ.... የአያቴንና የእማን ደስታ ወላሂ እንዴት እንደምገልፀዉ አላቅም ሁለቱም አደራየን ተወጣሁ እያሉ የደስታ እንባ ያነባሉ እኔም እናማእና አባ.. ባዩ ይህን ደስታ ግን አልሀምዱሊላህ እነዚህን የመሰለ ቤተሰብ ስለሰጠከኝ ብየ አላህን አመሰግነዋለሁ ስንት እናትና አባት አጥቶ የሚያስጠጋዉ ዘመድ ጠፍቶ የጎዳና ተዳዳሪ የሆነ አለ ብየ ሳስብ እፅናናለሁ ደጋግሜም አልሀምዱሊላህ እላለሁ። አሁን ቀጣይ ስራየ የሚሆን ስራ መፈለግና  አያቴንና እማየን ይበልጥ ማስደሰት ነዉ።  ጊዜ ሳላባክን ስራ መፈለግ ጀምሬለሁ ዛሬ አንድ የስራ ማስታወቂያ ወጣ ብለዉኝ ልፈተን እየሄድኩ ነዉ.... #ይቀጥላል.... @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

🌏በአለማችን ላይ ተፈፅመው ስላለፉ ፣ አሁንም እየተፈፀሙ ስላሉ አስተማሪ እና አስገራሚ እውነታዎችን በቀን በቀን በአሪፍ ዝግጅቶች ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዎስ እኛን ይቀላቀሉ😚 🌍አለም ላይ ያ
🌏በአለማችን ላይ ተፈፅመው ስላለፉ ፣ አሁንም እየተፈፀሙ ስላሉ አስተማሪ እና አስገራሚ እውነታዎችን በቀን በቀን በአሪፍ ዝግጅቶች ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያዎስ እኛን ይቀላቀሉ😚 🌍አለም ላይ ያልተነገረ እንጅ ያልተፈጠረ ነገር የለም!👇👇👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ ይወዱታል👇👇👇
በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን Profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር   HALAL VIBES CHANNEL OPEN ያድርጉ  ይወዱታል👇👇👇

በራሶ ስም እጅግ ውብ እናም ባልተለመደ ዲዛይን profile ማግኘት ይፈልጋሉ የምር Mame Profile Channel OPEN ያአድርጉ ይወዱታል👇👇👇

ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?

☘️ የ 25 ብር ካርድ ሊለቀቅ ነው 13' ደቂቃ ነው የቀረው ተዘጋጁ ቻናሉን ያልተቀላቀላችሁ ተቀላቀሉ😱 በቀጣይ የ50 ብር ይለቀቃል #Join ይበሉ👇

የፍቅረኛችሁን   ሰው   ስም   የመጀመርያ ፊደል   በመጫን  ስለ ፍቅረኛዎ ይወቁ ❣︎❣ 😍😍😍 ዳይ ለሁላችሁም ነው እንዳያመልጥዎ!!

ፕሮፋይል ይፈልጋሉ?

🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!
🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞🔞 ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ