ar
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ስልክ መግዣና መሸጫ

تُعد قناة ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 52 091 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 552 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 604 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 52 091 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 01 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 710، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -43، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.60‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 311 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 96 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 02 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

52 091
المشتركون
-4324 ساعات
-3737 أيام
-1 71030 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓
🏴󠁧󠁢󠁥󠁮󠁧󠁿የየትኛው ክለብ ደጋፊ ናችሁ ❓ 🔥የክለባቹሁን ቻናል በመምረጥ ተቀላቀሉ ❓

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0 https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0 https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0

Repost from N/a
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEB
ፍቅር እስከ መቃብር ዴርቶ ጋዳ ዣንቶዣራ ዝጓራ አንዲሁም የተለያዩ  pdfochen ይፈልጋሉ እንግዲያዉስ የፈለጉትን አማርጠዉ ያንብቡ📝📝📝📝📝 https://t.me/addlist/bQTU4Dm8CEBjYTE0

ተማሪ ነህ ?

ጎልልልልልልልልል ሳካካካካካካ ቡካዮ ሳካ ለአርሰናል ከመሃል ሜዳ ጀምሮ ሸንሽኖ ያስቆጠራትን ጎል ይመልከቱ ። 🔥👇 https://t.me/+cPj7cEJSPd1hMWI0 https://t.me/+cPj7cEJSPd1hMWI0

Repost from N/a
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። 𝐉𝐨𝐢𝐧👇👇

ተማሪ ነህ ?

አርሰናል ከ ሞናኮ እና ሲቲ ከ ጁቬንትስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ �
አርሰናል ከ ሞናኮ እና ሲቲ ከ ጁቬንትስ የሚያደርጉትን ተጠባቂ የቻምፒየንስ ሊግ ጨዋታዎች በ ነፃ በስልኮዎ ለማየት ከታች ያለውን ሊንክ(JOIN) የሚለውን በመንካት ይቀላቀሉ አሁኑኑ እንዳያመልጥዎ  🏆 https://t.me/Premier_League_Sport/126970

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

ጉድ ጉድ እር ጉድ በሉ👍💎 የናንተን ቴሌግራም profile 👤 ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ! profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና
ጉድ ጉድ እር ጉድ በሉ👍💎 የናንተን ቴሌግራም profile 👤 ማን በብዛት እንዳየው ማወቅ ይፈልጋሉ! profile ፎቶአቹን የሚያየውን ሰው ስም ዝርዝር ለማግኘት እነዲሁም ስንት ጊዜ እንዳየውና የቱን "save" እንዳረገው ለማወቅ ከፈለጉ 👇"START"የሚለውን ይንኩት! 🔶🔶🔶🔶🔶 🔶 START 🔶 🔶🔶🔶🔶🔶

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة و
🙏🙏ወላሂ ለአዚም አላህ ሻሂዴ ነው  ይሄን ቻናል ተቀላቅዬ ከድህነት ወጥቻለው እናንተም ተጠቀሙበት betting ምትጫወቱ  الوالد لأخيم الله شهيد ، انضممت إلى هذه القناة وخرجت من الفقر واستخدمته https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0 https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0 https://t.me/+eXyabAfimdNhMDg0

የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Are you single ? 😋

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

ወራቶች በጨመሩ ቁጥር ፍቅራችን ከፍታው ሃየለ። እቤት ለቅቄ ወጥቼ ልከራይ ብፈልግም ጋሼና ማሚ አይሆንም ብለው ከለከሉልኝ ጋሼ ታያይዛቹ ነው ምትወጡት ብለው አሾፉብኝ። ሙሽራውም ሙሽሪትም ከአንድ ቤት የወጡበት የመጀመርያ ቤት የኔ የ አብርሃ ቤት ይሆናል አሉኝ። አንድ ቀን ጋሼ አስጠሩኝ አሮማ? አቤት? ጋሼ የጠራሁ ስለ አንተና ስለ ማርቲ ላወራቹ ነው። ልጄ በል አሁን ወጋቹን ማየት እፈልጋለው  ለትንሽ ቀን ማርቲ ከእናቷ ጋ ትግራይ ሊሄዱ ነው። መሄዳቸውን ባልወደውም የስንዱዬ እናት በጠና ታመዋሉ ስለ ተባለ አይታቸው ትምጣ። ማርቲም አያቷን ትይ ብዬ ነው። ስትመጣ ድል አርገን እንደግሳለን። ልጄ በልጅነትህ የበሰልክ እድገት በእድሜ ከፍታ እንዳልሆነ አሳይተህናል። አሉኝ አንድ አባት ልጁን ለመዳር በፍቃደኝነት እንዲ ሲያወሩ መስማት ለኔ ተገፍቼ ለነበርኩት የድሃው ልጅ ትልቅ ደስታ ነበር። በአንገት ንቅናቄ እሺታዬን ገለፅኩኝ። የነ ማርቲ መሄጃ ጊዜ ደርሶ እኔና ማሚ ኤርፖርት ድረስ ሸኝተናቸው መጣን። ማርቲ ከሄደች በሗላ ከጋሼ ጋ ብዙ ነገሮችን በግልፅ ማውራት ጀመርን። እነ ማርቲ ከሄዱ ቀናትን አልፏል። አንድ ቀን ምሽት ስለመምጫቸው እያወራን አምሽተን ድንገት ጠፋችብኝ ትንሽ ብጠብቃትም ልትመልስልኝ አልቻለችም። እንቅልፍ ወስዷታል ብዬ እኔም አረፍ አልኩኝ። ጠዋት ተነስቼ ወደ ሳሎን ለቁርስ ስገባ ጋሼ ቆሞ በድንጋጤ መልክ ቲቪውን ይመለከታል። የጋሼን የፊት ድንጋጤና መረበሽ ተመልክቼ ትኩረቴን ወደ ቲቪው አደረግኩኝ እኔም ቆሜ ቀረሁኝ እግሬን ብርክ ብርክ አለኝ  ለመቆም አቅሙን አጣሁኝ። ጋዜጠኛው ሚያወራውን ማመን አልቻልኩም። ዛሬ ሌሊት ጥቅምት 24 #ይቀጥላል…………

"የጠለቀችው ጨረቃ" ክፍል 19 ፀሀፊ ሱለይማን መሀመድ አትደናገጥ አሮማ ፍላጐታቹ ፍላጐታችን ደስታቹ ደስታችን ነው። በህይወቴ ለልጄ ምመኝላት አይነት ወጣት ሁነህ አግኝቼሃለው። መንገዱ ሁሉ ስለ እናንተ ፍቅር ነው ሚያወራው ትልቁም ፣ ትንሹም ፍቅርን ሲያነሳ የዘመኑ ምሳሌ አርጓቹዋል። ሁሉንም የደበቃችሁን ከሀፍረት እና ለኛ ካላቹ ክብር እንደሆነ እናውቃለን። ልጄ አትሳሳትም ትክክለኛውን ምርጫ እንደመረጠች አምናለው በምርጫዋ ደሞ ደስተኛ ነኝ። ብዙ ጊዜ ካጠገባችን ያለውን መልካም ነገር እንዳናይ የጋረደን ነገር አለ ለዚህ ነው ማስተዋልን ይሰጥን ሚባለው። ልጄ አንተን መርጣ ማስተዋልን አግኝታለች ከአይናችን በላይ በኩል ሁኖ ለማየት እንዳልታደልነው ቅንድብ የሆኑብን ብዙ ሰዎችን አጥተናል። ትንሹ ልጃችን ድንገት በማርታ ስልክ ፎቶዋቹን አይቶ መጥቶ አሳይቶኛል ከዛን ቀን ጀምሮ የሰማሁትን አረጋገጥኩኝ። ለልጄ ታስፈልጋታለህ ቶሎ ተመለስ መልካም ጉዞ እናትህን ሰላም በልልኝ ስትመጣ ምናወራው ነገር አለ አሉኝ እና ተሰናብተውኝ ገቡ። ፈዝዜ ቀረሁኝ ጋሼ ጋ እንደሚደርስ ባውቅም እኛ ሳንነግረው በመድረሱ ደነግጥኩኝ በአንድ በኩልም ለመንገር በምናየው መከራ ውስጥ ያለውን ጭንቀት አስቤ እንኳንም አወቀ አልኩኝ ፤ ጋሼን ይበልጥ ወደድኩት ድህነቴን ሳይሆን እኔነቴን ወዶ ተቀበለኝ የልጁን ምርጫ አከበረ እኔም አከበርኩት ሁሉም አባቶች እንዲህ በሆኑ አልኩኝ። ብዙዎች ዘርን ፣ ጐሳን ፣ ሀብትና ንብረትን አስበው ልጆቻቸውን ይድራሉ  ብር ላለው አውሬ አሳልፈው ይሰጣሉ። የብዙ ሴቶች ጓዳ እሾኸ ሁኖ እየወጋቸው ይገኛል ያማረ ቤት ግን ፍቅር አልባ እንቅልፎች። ቤተሰቦች የልጆቻቸውን የነገ ህይወት  ያለ ልጆቹ ፍቃድ እየወሰነ ባለበት ሰዓት ጋሽ አብርሃ አባወራነት ሳይዛቸው የልጆቻቸውን ምርጫ ማክበራቸው እኔ ጋ ያለውን ክብራቸው ከፍ አደረገው። እኔና ማርታ መኪና ውስጥ ገብተን ጉዞ ጀመርን ማርታ ፀጥታን መርጣለች። የኔ ፍቅር? ወዬ አሮማዬ ምን ነው ማሬ ዝምታው? ሳትሄድ ናፈቅከኝ የልቤ ምሶሶ ዘንጉ የተሰበረ መሰለኝ ፣ የማይመነጠር ሚመስለው የነበረው የጥንካሬ ምሽግ ሲጋለጥ ታየኝ። ያለፉትን ቀናት ያሳለፍኩትን ስቃይ መከራ እኔ ነው ማውቀው ከራስ ውጪ ማንም ሲው ሊያየው እና ሊረዳው ማይችል በሽታ ናፍቆት ነው። አሳስሮ ሚያስቀምጥ ፣ አፍኖ ሚያስቀር ያለፈውን እያስታወሱ ነገን እንዳያልሙ ሚያደርግ በትናንት ውስጥ ብቻ እንድትቆይ ሚያደርገው ናፍቆት ነው። የኔ ውድ ማሚ እንደናፈቀችህ አውቃለው እኔም ግን ቀናቶችን ሳላይህ መቆየት አልችልም እባክህ ቶሎ ናልኝ። አይኖቿ እንባ እያፈሰሱ መከራዬን አበረቱብኝ የናፍቆት እሳት ከፍታውን ጨመሩብኝ በጥቂት አመታት ውስጥ ሁለት ህይወት ሁለት ናፍቆት በአንድ እኔ ላይ ተደጋገመ። ከደሴ ስመጣ ድህነቴን ታቅፌ የእናቴን ናፍቆት በሆዴ ይዜ እርሷ በመንገዴ ሁሉ እያሰብኳት እዚህ ደረስኩኝ። ዛሬ ደሞ ከዚህ ወደ ደሴ ሀብትን ይዜ  የማርታን ፍቅር እና ናፍቆት ተሰንቄ መንገድ ልጀመር ነው። የኔ ፍቅር? አንቺ የሌለሽ ጊዜ የህይወት ብርሃኔ ጨልሞ መንገዱ እንደሚርቀኝ ገና ሳልሄድ አውቃለው አንቺ የሌለሽ ጊዜ መኖሬ መኖር ሳይባል ያልፋል። የኔ ማር? ጥቂት ቀናቶችን እዛ ቆይታ አድርጌ እመለሳለው በመንገዴ ውስጥ አንቺ አለሽ በቀኔ ሌት እንቅስቃሴ ውስጥ አለሽልኝ ግማሹን ሰዓት በስልክ እያወራን እናሳልፈላን የኔ ፍቅር ፈታ በይልኝ። እስኪ ደሴ ነኝ ልበል እና አሁን ደውይልኝ አልኳት ስሜቷን ለመቀየር። እንባዋን  በአንድ እጇ እየጠረገች። ሄሎ አሮማዬ? አለችኝ። የሎ ማርታ። ናፈቅከኝ እኮ መቼ ነው ምትመጣው። እረግ እኔም ጠንቶኛል ናፍቆትሽ ተይሂ ብዙ አልቆይም እመለሳለው እናት አለም። እንቅልፍ አልወስድ ብሎኝ እኮ ነው ማድረው።  እረግ ምነውይ? ደህና አይደለሽም እናቴዋ። ናፍቆት ነዋ? ደህና ነህ ማሚ ደህና ነች። ማሚ? የኸተማ ሰው ደሞ እንዴት ነው እናትን ሚጠራት እረ እመይ ፣ እናንዬ ነው ሚባል እንደው ቅጥ አጣቹሳ። እዛ ነዋ እዚህ እኮ ማሚ ነው ሚባለው። አለች ሳቋን ለመቆጣጠር እየሞከረች ደህና እናቴዋ በይ አበይን ሰላም በያቸው እናትሽንም እንዴት ኖት ደህና ኖት ወይ በይልኝ። እሺ እሺ ብላ ሳቋን መቆጣጠር አቀታት። መናኸርያ ደረስን ቶሎ እቃዬን አውርጄ በመኪና ላይ ጭኜ ተመለስኩኝ። የኔ ፍቅር ቶሎ እመለሳለው በርቺልኝ በምድር ላይ ውድ የሆነን ንብረት ነው እዚህ ትቼ ምሄደው ለዛ ቶሎ እመለሳለው ብዬ የሰውን መኖር ልብ ሳንል ከንፈሯን ሳምኳት። አንገቷን ይዜ አይኗን እያየሁኝ ጋሼን ይሄ የጦርነት ጉሰማ ዜናውን እንዳይሰማ አድርጊው ትርፉ ጭንቀት ነው። ተመልሼ ደሞ አብረን የማሚ ሀገርን ተንቤን እንጐበኛለን አውረስ አብረን እንጨፍራለን። የኔ ውድ! ብጥአሚ እየ ዝፈትወኪ ብዬ ደግሜ ሳምኳት። አነለ ብጥአሚ እየ ዝፈትወኪ እራስህን ጠብቅ ብላኝ ተሳናብታኝ ወደ መኪና ገባሁኝ። በአይኔ በመስኮት ሸኝቻት ተመለስኩኝ። ገና መኪናው መንገድ ከመጀመሩ የናፍቆቷ ረመጥ እየተከተለ ያነደኝ ጀመረ። ስመጣ ስሄድም ሁለት ናፍቆት አልኩ ለራሴ። ከረዝም ሰዓታት ጉዞ በሗላ ደሴ ገባሁኝ። ለአመታት ስናፍቃት የነበረችውን እናቴ አገኝሗት እናቴ በእንባ ተቀበለችኝ። በጣም አምሮባታል ወንድሜ እና እህቴም ወፍረዋል የደስታ ሲቃ ተናነቀኝ። እቤት ስገባ ቤታችን ሰርግ ቤት ይመስላል እናቴ ደግሳ ተቀበለችኝ። ማርቲ ጋ ደውዬ ሰላም መግባቴን ነገርኳት። ደሴ ቀናቶችን አሳለፍኩኝ እናቴ ቀና ብላለች ሰዎች ሁሉ ለእርሷ ያላችው ክብር ጨምሯል። ወንድሜ እና እህቴ ምን ይሰራላቹ እየተባሉ አየሁኝ። ከሳምንት እስከ ሳምንት የነበረው ሽሮ ታሪክ ሁኖ ዛሬ ቤተሰቦቼ አማርጠው መብላት ጀምረዋል። እናት ልጆቿን ምን ላብላ ከማለት ጭንቀት ከወጣች ለእርሷ ደስታ ይሄ ነው። እናት ትርጓሜዋ ይለያል የስሟ ትርጓሜ ምን አልባት ቃል ታጥቶለት "እ"ናት ተብሎ በትርጉም አልባ ስያሜ የተጠራች ይመስለኛል የስም ዳቦ ማውጫው ሰዓት አልቆ እእ እያሉ የስም መዋጫው ሰዓት ሲዘጋ ሰዎች "እ"ናት በቃ ብለው የሄዱ ይመስለኛል። እናት የራሷን መከራ ደብቃ በልጆቿ ተድላ ተደስታ ትኖራለች። እናት ርሃቧን በልጆቿ መጥገብ ውስጥ ታስገኝዋለች። ዛሬ እናቴ ደስተኛ ነች ቤቷም ኪሷም ሙሉ ነው። ለእናቴ ስለማርታ ነገርኳት ያልጠበቀችው ነገር ሁኖባት ደስታው አሰከራት ፎቶዋን ስታየው ግንባሬን ሳመቸኝ። በል ልጄ እናት ክብሯ የልጇን ወግ ማእረግ ማየት ነው በል አሁን ወግህን አሳየኝ አለችኝ። እናቴ እንደ ህፃን ልጅ መቦረቅን ይዛለች። መመልሻዬ ደርሶ እስክመጣ ደስታዋ ወደር አልነበረውም በመጨረሻም ልመጣ ስል ብንነጋገርበትም ከፋት። ከማርታ በነበርኩባቸው ቀናቶች ሁሉ በስልክ እዚህ ያለን እስኪመስል ድረስ አወራን ከጋሼ ጋ በስልክ ደጋግመን ተገናንኝ። አዲስ አበባ መጥቼ ማርቲን እስካገኛት ጓጓሁኝ መኪናው እየሄደ አልመስልህ አለኝ። በመጨረሻም አዲስ አበባ ስገባ ማርቲ መናኸርያ ተቀበለችኝ አመታትን እንደተለያየ ሰው እቅፌ ውስጥ ቆየች እኔም ለደቂቃዎች ጠረኗን እየማግኩኝ አቀፍኳት። ከሌሎች ጊዜያት ውብ ሁና ታየችኝ። ከማርቲ ጋ ፍቅራችን እየጦፈ ሄደ። እኔም የድርጁት ዋና ስራ አስኪያጅ ሁኜ ስራዬን እንደመጣሁ ጀመርኩኝ። ከፍተኛ ስኬት ለውጥ አስመዘገብኩኝ።

ከ17 ደቂቃ ቦኃላ ይጠፋል የ 200 ብር ካርድ የሚያስሸልም ጥያቄ! በኢትዮጵያ በጣም አስቸጋሪ የነበረዉ  ረሀብ መች አመተምህረት ነበረ

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞