ar
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ስልክ መግዣና መሸጫ

تُعد قناة ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 51 942 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 546 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 606 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 51 942 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 04 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 588، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -41، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.57‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.19‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 294 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 98 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 05 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

51 942
المشتركون
-4124 ساعات
-2987 أيام
-1 58830 أيام
أرشيف المشاركات
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

⚽️የማንም ደጋፊ ሁን የማንም ደጋፊ ይህ የእግር ኳስ ቻናል ከሌለህ አንተ እግር ኳስ አታቅም👇👇👇

🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞
🔞🔞🔞🔞ከ 18 አመት በታች ለሆናችሁ የተከለከለ ነው!🔞🔞🔞🔞

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

🔴 ሰበር ዜና ዛሬ ትምህርት ሚኒሰትር ያወጣው አዲስ ያልተጠበቀ መግለጫ   ‼️ ሙሉ መግለጫውን ለማንበብ ከስር open ሚለውን ይጫኑ 👇👇

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0 https://t.me/+YDYGnKb1pJs2NDk0

Repost from N/a
💸😃😗😳😔 😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወ
💸😃😗😳😔 😀😀 በጉጉት ሲጠበቅ የ ነበረው የ 👑 ቴዲ አፍሮ 👑 አልበም አጃችን ገብቶል 😀😀 ❗️በዚ ያለቀቅነው በ #COPYRIGHT ምክኒያት ነው አልበሙ #14TRACK የያዘ ሲሆን ወደ ሁለተኛ ቻናላችን ተቀላቅለው ያጣጥሙት🙂

ተማሪ ነህ ?

Repost from N/a
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ12ተኛ የማትሪክ ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇

◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN በለው ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል። Join 👇 https://t.me/ad
◇አክሽን ◇የጦርነት ◇የጫካ ◇የወንጀል  እንዲሁም የፍቅር ፊልም ሚመችክ ከሆነ አሁኑኑ JOIN  በለው  ይሄ ቻናል ምርጥ ምርጥ  ፊልሞችን በጥራትና በፍጥነት ያሳያል።  Join 👇 https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk https://t.me/addlist/hsmi4bjCNuRhMTNk

ጎልልልልልልልልል ክርስትያኖኖኖኖኖ ሮናልዶ በሳውዲ ሊግ ላይ ጨዋታው ከመጀመሩ ያስቆጠረውን ድንቅ ጎል ይመልከቱ 👇 https://t.me/+lzsnlT-TVAs3YmZk https://t.me/+lzsnlT-TVAs3YmZk

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

አስለቅሶታል መሰለኝ የነገራት ሰዉ  አብሮ ያለቅስ ነበር፡፡ ስደት ማለት ትርፉ ይሄ ነዉ፡፡ ተመልከቱ ሳዉዲ ያለችዉ እህቷ አደራ ምንም እንዳትሆንብኝ እያለች መሞታን ሰማች ያልፍልኛል ብላ እህቴን አገኛለሁ ብላ ለአገሯ አፈር ሳያበቃት እሰዉ ሀገር ሞተች ለዛዉም አሟሟቷ የሚዘገንን ነዉ.....እናት አባት ሲሰሙ ምን ይሉ ይሆን፡፡ መቼም ይሄን እዉነተኛ ታሪክ አንብቦ እምባ የማይወጣዉ ጨካኝ አረመኔ ቢሆን ነዉ፡፡    ልጅቱን አብሬ አልቅሰን ከቀበርን ቡሀላ ከባድ ሀዘን ተስፋ ተሟጦ  የምሄድበት ግራ ሲገባኝ ከመኪና መንገድ ዳር ላይ ቁሜ ..አንድ  መኪና ሲመጣ እንዲያቆምልኝ በእጄ ምልክት ሰጠሁት...., ..... ሹፌሩም አቆመልኝ ......,እኔም ወደ ሳውዲ ነኝ ተባበርኝ አልኩት .......እሽ ውጣ አለኝ           መኪናዉ ከላይ ክፍት ነበርና ወጣሁ   ......ምነው እዚህ መኪና ላይ መዉጣት በቀረብኝ ፡፡ ለካስ የወሰደኝ ሊተባበረኝ ሳይሆን ለምሽዋር ቤት ሊሸጠኝ ነው፡፡ ለምሽዋር ቤቶች ለነዚህ ጨካኞች አስገብቶ 100 ሪያል ሸጠኝ .....  የሆነ ክፍል ዉስጥ አስገብተዉ ወረወሩኝ እና መልሰዉ በሩን ዘጉት፡፡ ብዙ ሰዉ እንደ በግ የታጎረበት ክፍል ነዉ በጣጣጣጣም  ብዛት አላቸዉ የተለያዩ ሀገር ዜጎች ወንድ ሴት ድብልቅልቅ ያለ ክፍል ነዉ ....      ቤቱ ግንብ ነው ከላይ ክፍት ነው ዙሪያውን ከግንቡ ላይ መሳሪያ ይዘው የሚጠብቁ አሉ ከዚያ ቦታ ድንበሩን ለማሳለፍ ብቻ 1500 የሳውዲ ሪያል ያስከፍላሉ፡፡  እዚህ ቤት ውስጥ የምትገባው አምነህበት ወደህ ሳይሆን  ተገደህ ነው ....  .ይሄንን 1500 የሳዉዲ ሪያል ካልከፈልክ መውጣት አይታሰብም ፡፡  ምን ይዉጠኝ የሆን ...አይ የኔ ፈተና ብዛቱ......   #part 2⃣0⃣ ከ100 👍 በኋላ ይቀጥላል....  ይ..............ቀ..... ...........ጥ............ላ............ል👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁  የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣9⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............  ዉሀ ጥሙ አሸንፎኝ መሬት ላይ ዝርር ብየ ወደኩኝ......   የአላህ እርዳኝ ደካማህ ባሪያ ነኝ እላለሁ ባለኝ አቅም እያሟጠጥኩ የአሏህ ማለት እንኳ አልቻልኩትም........       ከርቀት የሞተር ድምፅ ይሰማኛል ድምፁ እየቀረበኝ መጣ ....እኔ ጎን ደረሰ ....ቀን ላይ ፈትሾኝ ምንም ሳያገኝብን ጥሎኝ የሄደዉ የመኒ ነዉ፡፡ ..... ደግሞ ምን ቀርቶት ይሆን ???? የመኖች የሉጥ ህዝቦች አይደሉ በጣም ፈራሁት  ነቢዩላህ ሉጥ የነበሩበት ቦታ አይቸዋለሁ ረዳ ይባላል ፡፡ አላህ ህዝቦቹን እንዴት አድርጎ እንዳጠፋቸው ላየው ያሳዝናል እናም ገርሞኝ አየሁት    ........,ከሞተሩ ወረደ ፖርሳየን ከእጄ ተቀበለኝ ፡፡ .......,የሰአዳን ፎቶ እያየ..ይች ማን ናት??? አለኝ በአረበኛ ..........እንም በአረበኛ ነዉ የምመልስለት....አፌ በዉሀ ጥም ተያይዞ...እጮኛየ ናት አልኩት .......እና ትጋባላችሁ ????አለኝ ..........አላህ ይወቅ እኔ ግን አሁን ተስፋ የለኝም አልኩት ...........ኢንሻአላህ ትጋባላችሁ አለኝ ፡፡       ደገፈና አነሳኝ ዉሀ አጠጣኝ ምግብም አበላኝ.... ሞተሩ ላይ አቅፎ አወጣኝ ለምን መቆም አልቻልኩም እግሬ ቆስሏል ይዞኝ ወደሆነ ከተማ አደረሰኝ ፡፡ የወሰደኝ ከተማው መፍረቅ ይባላል ወደተለያዩ ቦታወች መገንጠያ ሴንተር ቦታ የሆነ ከተማ ነው ፡፡ ......የሆነ መስጅድ ውስጥ አስተኛኝ ሶስት ቀን ያክል ምግብ እና ዉሀ እያመጣ ይተባበረኝ ነበር፡፡ በአካባቢው ያሉ ሰወች ደግሞ አይተው አዝነው ጫማ ገዙልኝ ፡፡ የመኒዎች ገራገር ናቸው..... ምግብ ቤታቸው ከሌለ ምግብ ቤት አብረው ወስደው ይጋብዙኛል፡፡       የደከመው ሰውነቴ አገገመ ...የቆሰለዉ እግሬም መራመድ ቻልኩ......      ከሶስት ቀን ቡሀላ ያ ሰው በሞተሩ ጭኖኝ ጉዞ ጀመረ ለካስ ወደ ሳውዲ ድንበር እያቃረበኝ ነው አንዳንድ ከተማወች ላይ ስንደርስ ለስላሳ ምግብ ይገዛልኛል ማድረስ የሚፈልግበት ቦታ ስንደርስ ሞተሩን አቆመው ፡፡ ከዚያ እንዲህ አለኝ     ....... እኔ ዱርየና ዘራፊ ሰው ነኝ ገንዘብ ከሰወች እዘርፋለሁ ሴቶችን መንገድ ላይ እየያዝኩ እደፍራለሁ...... ይሄ ህይወቴ ሰልችቶኛል ዱአ  አድርግልኝ ብሎ.... እኔን መኪና ላይ አሳፍሮ ገንዘቡን ከፍሎ ለኔ በኪሴ የምይዘዉ ትንሽ ገንዘብ ሰጥቶኝ ተሰናብቶኝ ሄደ፡፡      አይገርምም መጀመሪያ ሊዘርፈኝ ፈልጎ የፈተሸኝ ዳግም ሲመጣ ምን ሊያደርገኝ ነው ብየ የፈራሁት ሰው አላህ ልቡን አሳዝኖት መልካም ነገር  በሒወቴ የማረሳዉ አደረገልኝ፡፡ አንተ በአላህ ተስፋ ተወኩል ካለህ መቼም ቢሆን ጥሎ አይጥልህም .እኔ ኢላሂ ኢላሂ እያልኩ ብቻየን ማንም ሰሚ በሌለበት አላህ ሰምቶኝ ያንን ጨካኝ ሞተረኛ ዘራፊ ሌባ ሴት የሚደፍረዉን አላህ ልቡን አራርቶት ተመልሶ እኔኑ እረዳኝ.....የፈጣሪ ዉለታዉ በኛ አይከፈልም አልሀምዱሊላህ ብሎ ማለፍ ነዉ፡፡ ወለኢን ሸከርቱም ለአዚደነኩም ..ወለኢን ከፈርቱም ኢነ አዛበ ለሸዲዲ[[[[[ካመሰገናችሁኝ እጨምርላችሆለሁ ..ካማረራችሁኝ ደግሞ ቅጣቴ ብርቱ ነዉ ብሎናል]]]]]         ባሳፈረኝ መኪና ሃረጥ የሚባለው የመኒና እና ሳዉዲ ድንበር አካባቢ ወረድኩኝ ምንም ቦታውን አላውቀውም ..... የሆኑ ሰወች ምግብ ሲበሉ አብሬ በላሁ     ቀኑ ጅሙአ ነበር  የጁምአ አዛን ሲል እዛዉ አካባቢ መስጅድ ... ለመስገድ ገባሁ ፡፡   ኹጥባ ጀመረ ኢማሙ በጣም እየተስረቀረቀ ያለቅሳል እንዲህም ይላል ፡፡ ይች ሚስኪን ሴት ልጅ ሃበሻዊ የሆነች ቸገረኝ ብላ ከሀገሯ ወጥታ እዚህ የመን እኛ መሬት ላይ ሞተች ፡፡ እያሉ እምባቸዉን መቆጣጠር አቃታቸዉ በምን እንደሞተች ታውቃላችሁ ይቺን አንድ ፍሬ ልጅ ለአስራ ሁለት ሆነው ደፍረዋት ገደሏት፡፡ እናት እንደሌላቸው እህት እንደሌላቸው የሰይጣን ታዛዦች ሆነው እንዴት ዝሙትስ ቢሰራ በአንድ ሴት ልጅ ላይ አስራ ሁለት ወንድ ይሰራል !!! በመሃል ያለቅሳል😭😭 ለቅሶው ሲቀንስለት ንግግሩን ይቀጥላል ..... ድሮ በነቢዩ ሙሀመድ  ሰ ዐ ወ ጊዜ እኛ መድረሻ አጥተን ወደነሱ ስንሰደድ የሃበሻ ምድር ህዝቡ በሰላም ተቀብሎ ነበር ያስተናገደን፡፡ ቀን ተገልብጦባቸው እነሱ ወደኛ ሲመጡ እኛ ግን ገደልናቸው ...ለዛኛዉ አፀያፊ አገዳደል ፡፡ይች ቀን ትቀያየራለች ታያላችሁ እኛም ዳግም እነሱ እጅ የምንወድቅበት ጊዜ ሩቅ ላይሆን ይችላል... ይሄ ጉዳይ ተፈፃሚ ነው አላህ ቀንን መገለባበጡ የማይቀርነው አለ ፡፡   እኔም ኹጥባዉን እያዳመኩ አንገቴን አቀርቅሬ እምባየ ዱብ ዱብ ይላል...ምን አይነት መከራ ነዉ እኛ ሀበሾች በስደት መሞት መሰቃየት ደግሞም አንድን ሴት ለአስራ ሁለት ጆሮየ ማመን አቃተዉ የመኒ የዋህ ናቸዉ እነዚህ ሰዎች ምን ያህል ጨካኝ ቢሆኑ ነዉ፡፡ ግን እነዚህ የመኒዎች ጨካኝ ሁነዉ ነዉ እንጂ የመኖች ወላሂ የዋህ ናቸዉ ክፋትን መጥፎ መሆንን ያስተማሯቸዉ የኟዉ ሀበሻ ናቸው፡፡ እንደመሰቃየቴ የመኖች ባይሆኑ  ኑሮ አንድ ቀን በነሱ ምድር መኖር አልችልም አዛኞች ናቸዉ፡፡ በአለማችን ላይ ጥሩ ሰዉ የሚገኘዉ የመኖች እና የመዲና ሰዎች ናቸዉ፡፡ ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ እንደዚህ ብለዋል ኢማኑ የማኒ ወልሒክመቱ የማኒ...ኢማን እምነት የሚገኘዉ የመን ዉስጥ ነዉ ..ሒክማ ጥበብ የሚገኘዉም የመን ዉስጥ ነዉ ብለዉ መስክረዋል ነብዩ ሙሀመድ ሰዐወ ስለየመን ብዙ ሀዲስ ተናግረዋል ከዛዉስ >>>>>ወኢኒ ለቢኡቅሪ ሃውዲ የውመልቂያመቲ አዝጁሩናሰ ሃታ የሽረበ አህሉል የመን,,,, ትርጉሙም ነብዩ ኡመቱ የሚጠጣበት ሀዉድ አለቸዉ ....መጀመሪያ የነብዩን ሀዉድ የሚጠጡት የመኖች ናቸዉ ፡፡ ሀዉዱ ይጥማል ሰዉ ለመጠጣት ሲጓጓ ሲቋምጥ የመኖች ሳይጠጡ  ሌላዉ አመቴ እንዳይጠጣ እከለክላለሁ መጀመሪያ የመኖች ናቸዉ የሚጠጡት ፡፡ የመኖች ጠጥተዉ ከጠገቡ ቡሀላ ነዉ እንደገና ሌላ ኡመቴን የማጠጣዉ ብለዉናል ረሱላችን የመኖች ምን ያክል ምርጥ ሰዎች ስለሆኑ ነዉ ነብዩ የመሰከሩላቸዉ...ነብዩም እስልምናን የረዳልኝ በየመን ሰዎች ነዉም ብለዋል ጀግናዎችም ናቸዉ የመኖች ብዙ መልካም ጎን አላቸዉ..ሒክማ አላቸዉ ያሏቸዉ ነብዩ ..ሲተረጎም አንተ እርቦህ ዉሀ ጠምቶህ ከሆነ ደክሞህ ብር አጥተህ፡ተቸግረህ ከሆነ ገና ፊትህን ሲያዩት ያቃሉ ገንዘብ ካጣህም ገንዘብ ..ምግብ ከቸገረህ ምግብም ደሀም ቢሆንም አካፍለዉህ ይበላሉ .. በዚህ ልጅ 12 ሁነዉ ቢደፍሯትም መቼም አንዳንድ መጥፎ ሰዉ አይጠፋም ለዛ ነዉ እንጂ 90% የመኒዎች የዋህ ገራገር ለሰዉ አዛኝ ቸር ናቸዉ፡፡    ከጅሙአ ሶላት በኋላ የሞተችዉ ልጅ ሰላተል ጀናዛ ተሰግዶባት እዚያው የመን ተቀበረች፡፡      እህቷ ከሳውዲ እየደወለች ታዋራለች ብር ማስላክ የፈለጉ የኛዉ ሀበሾች ሆስፒታል ነች ራሷን ስታ ነው ብር ላኪ ይሏታል ..., እሷም እሺ እልካለሁ አደራ እህቴ ምንም እንዳትሆንብኝ ራሷን ስታ ከወደቀች ጥሩ ሆስፒታል ወስዳችሁ አሳክሙልኝ የህክምና ወጫችሁን አብሬ ወላሂ እልካለሁ እያለች...ትለምናቸዋለች ,ከብዙ መጥፎ መቸም አንድ ጥሩ አይጠፋም ስልኩን ከሚያወራት አንዱ መንጥቆ ወላሂ እህትሽ ተደፍራ ሙታ አሁን ተቀብራለች ገንዘብሽ እንዳይበላ፡፡ እርምሽን አውጭ ብሎ አረዳት....እህቲቱም በስልክ የሰማችዉን ማመን አቅቷት አለቃቀሷ👇👇

Repost from N/a
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

5+5×5-5 = ?

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ ✅ አሁን online ላላችሁ ብቻ ጥያቄና መልስ ውድድር ልንጀምር ነው❗️ 1️⃣ ለወጣ 100 ብር ካርድ 2️⃣ ለወጣ   50  ብር ካርድ 3️⃣ ለወጣ   25  ብር ካርድ ➡️ ዝግጁ ከሆናችሁ ጀምር የሚለውን ይጫኑ።👇

😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️OPEN⬜️⬜️

Are you single ? 😋