ar
Feedback
ስልክ መግዣና መሸጫ

ስልክ መግዣና መሸጫ

الذهاب إلى القناة على Telegram

ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام ስልክ መግዣና መሸጫ

تُعد قناة ስልክ መግዣና መሸጫ (@jijiphone) في القطاع اللغوي Amharic لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 51 840 مشتركاً، محتلاً المرتبة 2 554 في فئة التكنولوجيات والتطبيقات والمرتبة 608 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 51 840 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 06 يوليو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -1 602، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -44، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 0.53‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً 0.18‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 275 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 94 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 1.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
ማንኛውም መሸጥ የምትፈልጉትን ስልክ እንገዛለን በ #0909255008 ወይም #0912739699 ላይ ያናግሩኝ @Abd_phone

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 07 يوليو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة التكنولوجيات والتطبيقات.

51 840
المشتركون
-4424 ساعات
-3307 أيام
-1 60230 أيام
أرشيف المشاركات
Repost from N/a
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

ሰበር ዜና ‼️ ት/ት ሚኒስቴር ድንገተኛ መግለጫ አወጣ ‼️ በመግለጫውም ስለ ዘንድሮ remedial እና 12ኛ ክፍሎች አዲስ መረጃ See More...👇👇👇 https://t.me/+6mmJa-uRU9s5NzZk https://t.me/+6mmJa-uRU9s5NzZk

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8

5+5×5-5 = ?

Repost from N/a
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ8ተኛ የMinistry ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ8ተኛ የMinistry ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇

Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️ OPEN ⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️ OPEN ⬜️⬜️

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 😡 BETTING መበላት ላማረራችሁ ምርጥ ቻናል እንሆ 👏ተቀላቀሉን 👇👇 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8 https://t.me/+apz0xsFW7TRkNTc8

Repost from N/a
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

🎁〰〰〰እዉነተኛ ታሪክ〰〰〰🎁   የታሪኩ ርዕስ 😢 #ፍቅር_እንዲህ_ነዉ_ወይ??❓       🌀 #Part 1⃣2⃣ ✍ ፀሀፊ #አሚር_ሰይድ ............የደሀ ልጅ ፍቅር............. ለሰአዳም ደወልኩላት ......አደጋው የደረሰው ስለሷ እያሰብኩ እንደነበር ነገርኳት .....እሷም አብሽር ብላ አፅናናችኝ፡፡           ቀኑ መሸ ባጃጄን አቁሜ ሂሳብ ለአባቴ አስረክቤ ኢሻ ሶላት ለመስገድ መስጅድ ገባሁ ሰግጀ እንደጨረስኩ ጀማል የሚባል ጓደኛየን አገኝሁት፡፡ ጀማል ማለት  አብረን ቂርአት ስንቀራ አምሽተን ሁሌም የምናድረው አንድ ላይ ነዉ፡፡     ዛሬ ኢሻን ለመስገድ ስንገባ  .... የአላህ ነገር አንድአይነት ልብስ ነዉ የለበስነዉ  ከላይ ነጭ ሸሚዝ ከታች ጅንስ ሱሪ አድርገናል ፡፡ሱና ሶላት እና ዊትር ሁለታችንም ሰግደን  ተቃቅፈን ከመስጅድ ወጣን ............ልክ ወደምናድርበት ቤት መሄጃ መንገዱ ላይ ስደርስ እናቴን ዘይሪያት ልምጣ ናፍቃኛለች ቅድም እቤት የሰራሁትን ብር ለአባቴ ስሰጥ እናቴ የለችም አልተገናኘንም...ቅዳሜ ስለሆነ ምሳ ሰአትም አልመጣሁም ጧት ያየኋት ነኝ መጣሁ ማደሪያችን ጠብቀኝ ብየው ወደ ቤት ሄድኩኝ ....... እሱም ወደ ማደሪያችን መሄድ ጀመረ አይ ጀማል ምርጥ ጓደኛየ ......እኔ እቤት ሒጄ  እናቴ ጋር እያወራሁ እያለ ከየት መጣ የማይባል  ዝናቡ መጣል ጀመረ ......እናቴም ከድር አለችኝ .......,አቤት እናቴ አልኳት ........... ዛሬ ዝናቡ እየጣለ ነዉ.....የዛሬውን ነገ አብረህ ትቀራዋለህ ቤትህ እደር አለችን ....,እኔም  እሺ ብየ እቤቴ ተኛሁኝ፡፡       ከምሽቱ አራት ሰአት አካባቢ የሰው ድምፅ ሲጮህ ይሰማኛል፡፡ ትንሽ ግርግርም ተፈጠረ .... ግን ቅዳሜ ስለሆነ የሰከሩ ሰወች መስለውኝ ቦታም አልሰጠሁት           እሁድ ጠዋት ጀማል ደወለለኝ  ድምፁ ደክሟል ምነው ምን ተፈጠረ ድምፅህ ተያይዟል እኮ ???አልኩት?    በፍጥነት እኛ  ቤት ናቶሎ አለኝ .... ......   አንድ ሰፈር ነን እየሮጥኩኝ ወደ ጀማል ቤት ሄድኩኝ ..ጀማል ቤት እንደደረስኩ እሱን ሳየው ጭንቅላቱን ለሁለት ተፈንትኮ ተሰፍቶ ታሽጓል ደሙ አልቆም ብሎ  በቅንጡ ላይ ይፈሳል ....... እኔም ሳየዉ ደነገጥኩኝ ምነው ምን ተፈጠረ ??? ማን ጋር ተጣልተህ ነዉ ??? አልኩት     ..ጀማልም >>>>>>>>>ማታ የሆኑ ሁለት ሰወች በሽርጥ የተሸፋፈኑ በዱላ ደበደቡኝ <<<<<<<<<<<አለኝ      ጀማል እንደነገረኝ ወዳዉኑ ጉዳዩ ገባኝ የሚገርም ነዉ ይሄ ድብደባ ለኔ ታስቦ የተላኩ ነበሩ..ቀዷ እና ቀድር አይቀርም  ፡፡ እነሱ እኔን ለመደብደብ ነበር የመጡት አላህ ግን ለጀማል አረገዉ ...አላህ ባሰበዉ እንጂ ማንኛዉ ነገር ሰዉ ባሰበዉ አይሆንም ...ሰዉ ያስባል አላህ ያሳካል፡፡ >>>>>>>>>>>>>ጀማልን አይዞህ ይሄ ድብደባ ለኔ ነበር አመጣጣቸዉ ...ትናንት ማታ በለበስነው አንዳይነት ልብስ ተሳስተው ነው አንተን የመቱህ አልኩት ......ጀማልም አልገባኝም ከድሬ አለኝ    ........እኔም ለጀማል  ጉዳዩን አንድ በአንድ  አስረዳሁት ዝም ......ጀማልም አዳምጦ ዝም ከማለት ውጭ አማራጭ የለውም ::          ከነጀማል ቤት ወጥቼ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ሄድኩኝ፡፡ ባለፈዉ ያገኘሁትን የምግባባዉን  ፖሊስ አናገርኩት .....ፓሊሱም ትናንት  እንደነገርከኝ ወዳው እንያዛቸው ብየህ ነበር  .....በል አሁንም በቁጥጥር ስር እናውላቸው አለኝ         እኔም በቁጥጥር ስር እናዉላቸዉ ሲለኝ አእምሮየ ሊቀበለዉ አልቻለም...የሰአዳ አባት ሲታሰር ምን እንደሚፈጠር አሰባችሁት በእኔ ቦታ ሆናችሁ እዩት  አንዴት ብየ የሰአዳን አባት አሳስራለሁ ??? ከመቻል ከመታገስ ዉጭ ምንም አማራጭ የለኝም ፡፡ህፃንን ልጅ ስወድ ከነንፍጡ ይባል የለ ሰአዲንም መወደዴ ከሚመጣዉ ችግር አብሮ መቀበል እንዳለብኝ ለወደፊትም ብዙ ሙሲባ እንደሚበዛ አወኩኝ.... ነገሩን ትቸዉ አላህ አለኝ ብየ ከፓሊስ ጣቢያዉ ወጣሁኝ ...ግን ይሄን ነገር ሰአዳ ማወቅ አለባት ብየ ስልኬን አወጣሁኝ.....           ለሰአዳ ደወልኩላት አባትሽ ማታ እኔን ሊያስደበድበኝ ሁለት ሰዎች ልኮ እኔ መስያቸዉ ጓደኛየን መተዉት ሆስፒታል ሂዶ አሁን እቤት መጥቶ ታሞ ተኝቷል አልኳት .....ሰአዲ  አለቀሰች እምባ እየናነቃት ከአእምሮየ የማይወጣ ቃላት ነገረችኝ...>>>>>> ከድሬ እኔ አንተን ገድለውብኝ ራሴን ከማጠፋ እኔ እና አንተ ተለያይተን ሌላ ሴት አግብተህ አንተ በህይወት ኑረህልኝ  በአይኔ እያየውህ ብኖር ይሻለኛል<<<<<<<<<< አለችኝ፡፡ .....   ልቤ ለሁለት  ፍርስ አለ የሰአዲ አነጋገር ቅኔዉ ሆዴን አበባኝ ... እምባየ ኩልል ብሎ ሲወርድ ታወቀኝ.... የቃላቱን ፓወር አስቡት፡፡      ምሳ ሰአት አካባቢ ፖሊሱ ደወለለኝ ....ወደ ፓሊስ ጣቢያ ሄጅኩኝ.....ካፌ ጠርቸው ምሳ እየበላን ነገሩን እንደተዉኩት እንዲታሰሩም እንደማልፈልግ  አሳመንኩት ፡፡    ፓሊሱ እነሱን ለመያዝ ነገሮችን አመቻችቶ ጨርሶ ፓሊስ ጣቢያ ሊያስገባቸዉ ነበር....ለአንተ  ብየ የስራ ግዴታየን ተውኩት አለኝ ፡፡ ፓሊሱን አመስግኜ ወደ ስራየ ሄድኩኝ          ሰአዲ  ደወለችልኝ ...ስታወራኝ በማታዉ የድብደባ ሙከራ በጣም ፈርታለች ከድምፇ ያስታዉቅባታል.... በቃ ፍቅርችንን እናቋርጥ አንተ በኔ የተነሳ ብዙ ስቃይ  መቀበል የለብህም፡፡ አንተ ስትሰቃይ ስትሞት ማየት አልፈልግም  አለችኝ .....የፍርሀት ስሜት ድምፇ ላይ ያሳብቅባታል፡፡ ....,,እኔም እንዲህ አልኳት >>>> አንዳችን ለአንዳችን ካልሞትን ምኑን ፍቅር ሆነ አልኳት፡<<<<< ,,,,,,ሲፈጥርህም ጀግና ነበረክ ተመቸህኝ አለችኝ .......በመሀላችን ያለዉ ፍቅር  ደራ  እልክም ተጨምሮበት ነደደ ....ሰአዲ ጋር መቼም በሚያገጥመን ሙሲባ ችግር  ላንለያይ ቃል ገባሁ እሷም ቃል ገባች....,ከአሱር ቡሀላ  ለመገናኝት ቀጠሮ ያዝን .... .....ከአሱር ቡሀላ ተገናኝን ዛሬ የሆነ ነገር መወሰን አለብን ....እንወስን አልኳት .....ሰአዲም የፈለከውን ወስን  አንተ ያሰብከዉን የወሰንከዉን  ለመቀበል ዝግጁ ነኝ አለችኝ ..... >>>>>>>>> እሺ ሁለት ምርጫ አዘጋጅቻለሁ....ከሁለት አንዱ እንወሰን ... >>>>>>በሸሪዐው መሰረት የሃይማኖት አባቶች ጉዳዩን ይዩትና ኒካህ እናድርግ ወይ ተያይዘን እንጥፋ??? አልኳት............... ሰአዳ እና ከድር ምን ዉሳኔ ይወስኑ ይሆን ..ተያይዘዉ ይጠፉ ይሆን ??? በሚቀጥለዉ ክፍል እናያለን Part 1⃣3⃣ ይ..........ቀ.......... .......ጥ...........ላ.................ል 👇👇Join👇👇 @Sweet_Fikir @Sweet_Fikir

Repost from N/a
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ
የተወለዱበትን ወር በመምረጥ ኮከቦን ይመልከቱ

Are you single ? 😋

Repost from N/a
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ8ተኛ የMinistry ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇
🔥🔥ሰበር ዜና🔥🔥 የ8ተኛ የMinistry ውጤት ተለቀቀ💥 ለማግኘት ከስር Open የሚለውን ተጫኑ!!!👇👇👇

Repost from N/a
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️ ⬜️⬜️ OPEN ⬜️⬜️
😋የጠበሳ ዘዴዎች ለወንድም ለሴትም 👌🤦‍♀️ሴቶች ደፍረዉ የማይናገሩት ግን ከወንዶች🤷‍♂️ የሚጠብቋቸዉ 7 ነገሮች❤️❤️            ⬜️⬜️ OPEN ⬜️⬜️

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ 💸 በአጭር ጊዜ ህይወታቹን የሚቀይሩ የተረጋገጡ የ Draw ትኬቶች መሸጫ ቻናል እንጠቁማቹ 100℅ Sure የሆነ ቻናል ነው ተጠቀሙ !!! 🏝 እኔ ከምነግራችሁ ገብታችሁ እዩት 👇

Repost from N/a
እድሜዎ ስንት ነው?
እድሜዎ ስንት ነው?

Repost from N/a
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️ አሁን Online ላላችሁ ብቻ 💸 የካርድ ሽልማት አለ። ካርዱ ሊለቀቅ ❽ ደቂቃ ብቻ ነው የቀረው Join ብላችሁ ጠብቁ

ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው
ገብተህ ማትወጣበት ቻናል ላሳይህ ናና ከስር ያለውን ንካው/ንኪው