cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መንፈሳዊ መፅሐፍት

مشاركات الإعلانات
285
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
+67 أيام
+3230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#እግዚአብሔርን_መምሰል ድንቅ መፅሐፍ በጥሞና አንብቡት ለሌሎችም #Share አድርጉላቸው sʜᴀʀᴇ💯 sʜᴀʀᴇ 💯 sʜᴀʀᴇ💯 👇👇👇👇👇👇👇👇👇         @word_of_christ         @word_of_christ         @word_of_christ        🔺ይ🀄️ላ🀄️ሉን🔺
إظهار الكل...
እግዚአብሔርን መምሰል.pdf3.25 MB
መዝሙር 27 (Psalms) 4፤ እግዚአብሔርን አንዲት ነገር ለመንሁት እርስዋንም እሻለሁ፤ በሕይወቴ ዘመን ሁሉ በእግዚአብሔር ቤት እኖር ዘንድ፥ እግዚአብሔርን ደስ የሚያሰኘውንም አይ ዘንድ፥ መቅደሱንም እመለከት ዘንድ። 5፤ በመከራዬ ቀን በድንኳኑ ሰውሮኛልና፥ በድንኳኑም መሸሸጊያ ሸሽጎኛልና፥ በዓለት ላይ ከፍ ከፍ አድርጎኛልና።
إظهار الكل...
❤ . . . እረኛዬ . . .❤ ስደክም እቅፉን ስበረታ ደስታውን አያለው እንጂ መቼም አይለየኝም። -❤መልካሙ እረኛ ኢየሱስ ነው። ቀን አብሮኝ ሆኖ ሲመሽ ሲጨልም ለሌላ ሚሰጠኝ ትቶኝ የሚሄድ አይደለም ይልቅ ማደሪያዬም እሱ ነው። ጊዜ ወሰን ማይሰጠው የዘለአለሜ ነው። -❤ስደክም ተስፋ ስቆርጥ መራመድ ሲከብደኝ.....እቺማ ደክማለች ብሎ ትቶኝ አይሄድም የራሱ ያረገኝ በማንነቴ ሳይሆን በእሱነቱ ስለሆነ ይልቅ ይሸከመኛል ከሌላው ይልቅ ፍቅሩ ለኔ ብዙ ነው። ከአይኑ አያርቀኝም እስክበረታ አይኖቹ በኔ ላይ ናቸው። -❤ስበረታ መቆም ስችል በፊቱ ስቦርቅ በዚህ ይደሰታል። -❤ነፍሱን ስለኔ አኑሮአል። -❤ደሞዝ ሊቀበል አይደለም የሚጠብቀኝ እረኛ ስለሆነ ነው።እረኝነት ማንነቱ እንጂ ሙያው አይደለም ለራሱ ሲል አይደለም ለኔ ሲል እንጂ ምክንያት የለውም ፍቅር ግድ ብሎት ነው። -❤እኔን ለመምራት አይሰለቸውም በኔ ላይ ያለው ሀሳቡ ሁሉ ፍቅር ነው። ዮሐ 10:11-18 @spritualbooksyoursoulneedsfood @spritualbooksyoursoulneedsfood
إظهار الكل...
ኢየሱስ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
إظهار الكل...
" ጕልማሳ መንገዱን በምን ያነጻል? ቃልህን በመጠበቅ ነው።" (መዝሙረ ዳዊት 119: 9)
إظهار الكل...
ቃሉ ውስጥ ያለው ሰላም ያለው ጣዕም 😍ዝም ብላችሁ አንብቡ ቃልህን እወደዋለሁ ❤️
إظهار الكل...
Apostle Smith wogglsworth Part 1 👇👇👇👇👇👇👇👇 @Babtizem @Babtizem          @Babtizem @Babtizem @Babtizem
إظهار الكل...
Smith wogglsworth p1.mp313.88 MB
Yesterday night I was extremely thirsty, but when I checked where I usually keep my bag of water, I realized there was no more water. I am extremely careful about the kind of water I drink, because of my health, so I couldn't just drink any water. I decided to just go to bed, but before leaving, I felt a strong urge in my spirit to check again, so I lifted the bag, lo and behold there was water there. I took the water and as I was drinking the water, I heard these words in my spirit. "Don't sleep thirsty, there is living water." Whoosh! Those words came with so much fire 🔥 And the Holy Spirit told me, so many people are settling for a life of thirst, while there is living water. Ah! It is for such people I am making this post. Don't sleep thirsty for a breakthrough, there is living water that can quench that thirst by giving you a breakthrough. Don't sleep thirsty for a partner, even in the living water there is provision for a Godly partner that will quench your thirst. Don't sleep thirsty for healing, there is living water that you can drink from and be healed. DON'T SLEEP THIRSTY, THERE IS LIVING WATER🔥 #juiletdaniels #AjueyitsiOgheneovo
إظهار الكل...
🎧YouTube Download🎧 ለኢየሱስ ያላችሁ ፍቅር ከፍ ይላል ለብቻችሁ ሆናችሁ ስሙ
إظهار الكل...
AMANUEL SARBEESSAA NEW LIVE WORSHIP JCP CHURCH.m4a34.35 MB
Repost from N/a
The Power of Tongues - Chris Oyakhilome (2).pdf2.71 KB
أرشيف المشاركات
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.