cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መልካም ልቦች

…… አስተሳሰብ የሚደክመው መልካም የሆነ ግንዛቤ ከህሊና ሲጠፋ ነው እዚህ ቤት ግን ሁሉንም አንድ ላይ ያገኛሉ …… ሀሳብ አስተያየቶን በ @KING_SGL ላይ ያስቀምጡ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 295
المشتركون
+124 ساعات
-77 أيام
-1530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
#በአንድ_ቦታ_ብቻ_ቆፍር! ሕግ 23: ኃይልህን ወደ አንድ ቦታ ሰብስብ፣ አስር ጉድጓድ ከሚቆፍር ይልቅ፣ አንድ ጥልቅ ጉድጓድ የሚቆፍር ✅️የተቀበረውን ማዕድን ማግኘት ይችላልና፣ በአንድ ቦታ ብቻ ቆፍር። አንድ የኃይል መንገድ፣ አንድ የስኬት ቁልፍ፣ ⭐አንዲት ለረዥም ጊዜ ወተት የምትሰጥህን ላም ፈልግ!!! #የኃያልነት_ሕጎች መጽሐፍ ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
إظهار الكل...
በደረሰባቸው ጉዳት ልክ ሌሎች ሰዎችን ለመጉዳት የማይሞክሩ ሰዎች ያስደምሙኛል : ምን አይነት መታደል ነው!! ✅️ለራሳቸው ብቸኞች ሆነው ለሌሎች ለመድረስ አይናቸውን የማያሹ ሰዎች ያስደንቁኛል: ክብር ይገባቸዋል ⭐ደግነታቸው እንደሞኝነት እና ድክመት ተቆጥሮ ጉዳት ደርሶባቸው ከጥሩነታቸው የማይዛነፉ ሰዎች 🙌🏼🙏 ⭐ሰሚ አጥተው ውስጣቸው በዝምታ እየተብሰለሰሉ ሌሎችን ግን የሚሰሙ እና ልባቸውን ለመክፈት የማይዳዱ ሰዎች እንዴት እንደሚያስደምሙኝ ⭐ጉዳታቸውን እና ስብራታቸውን ዋጥ አድርገው የሚያፈቅሩ እና ልባቸው ብሩህ የሆነ ሰዎች ደስታ ይገባቸዋል ⭐ኑሮ ምንም ቢፈትናቸው እንኳ ደግነታቸው እና ሩህሩህነታቸው የማይጠፋ ሰዎች እንዴት እንደምወድ 👇🏾 ✅️ከእነዚህ አንዱን እንኳን ከሆናችሁ ሰላም ለእናንተ ይሁን !! https://t.me/Loveerdey    https://t.me/Loveerdey       https://t.me/Loveerdey
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
✅️ከእለታት በአንዱ ጠዋት ከአንድ ትልቅ ዛፍ ላይ ከሚገኝ ጎጇቸው ላይ የሰፈሩ ወፎች ቁልቁል ወደ ታች እየተመለከቱ የተለያዩ እንስሳቶች ወዲህ ወዲያ ሲሉ ይታዘባሉ ⭐ከእነዚህ ወፎች አንድ ልቡ ያልቀዘቀዘ ወፍ "ለምንድነው ሁሉም እንስሳቶች የማይበሩት?" ሲል እናቱን ይጠይቃታል "ምክንያቱም ወፎች አይደሉማ" ትመልሳለች" እናት መለሰች "ነገር ግን አየር ላይ መብረር ድንቅ ነገር ነው" እየተኩራራ ⭐"ትልቅ ስትሆን ጉንዳኖች እንዴት ድንቅ እንደሆኑ: ንቦች እንዴት በትጋት እንደሚያስደምሙ: ሸረሪቶች እንዴት አስገራሚ እንደሆኑ: የጥንቸሎች አስደናቂ አኗኗር ትረዳለህ:: አፈጣጠራችን ይለያይ እንጂ ሁላችንም እኩል ነን" ✅️"እኛ ክንፍ ኖሮን: እነርሱ ደግሞ ክንፍ ሳይኖርቸው እንዴት እኩል እንሆናለን?" "ምክንያቱም ህይወት የሚተረጎመው በክንፍ አይደለም" "በክንፍ ነው እንጂ! ክንፍ የሌለው ምን አለኝ ይላል?" እናት ፈገግ አለች! ✅️"እኔም ከተወሰኑ አመታት በፊት እንደ አንተ አለምን እና ሁሉንም ነገር በክንፍ የምመዝን ነበርኩኝ" "አሁንስ?" ✅️"አሁንማ የሌሎች እንስሳትን ማንነት እና ልዩ አፈጣጠር ለመረዳት በክንፍ አልመዝንም:: የትኛውም እንስሳ ከክንፍ ውጪ ምን እንደሚመስል: ምን ማድረግ እንደሚችል እና ምን አይነት ውበት እንዳለው አይቼ እረዳለሁኝ" ✅️"ሌሎች እንስሳትን በክንፍ ብቻ መመዘን ስታቆም አለምን በተገቢው መልኩ ትረዳታለህ!" ቻናላችን join us 👇 https://t.me/Loveerdey           https://t.me/Loveerdey
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Story of ßēŧelhèm

t.me/muskempire_bot/game?startapp=hero2061659252 🔥Play with me, grow your startup. 💰Earn real money in the $15000 lottery. 💸 +5k coins as your first gift 💵 +25k coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Musk Empire

Build your own empire!

إظهار الكل...
Bcoin2048

Play 2048 & get Bcoins

Repost from PRETON COMMUNITY
Photo unavailableShow in Telegram
Hi, Friends! 🆕 Amazing news! We are happy to inform you that the Daily reward section of our bot is available from today! 🎁 What is required to receive a reward? 🟡 Press /start in the bot 🟡 Go to the Daily reward section 🟡 Be subscribed to this channel 🟡 Click "Get a reward" Then just keep going into the Daily reward section every day and get 15 to 30 $PRETON! 🪙 🆕 We also want to remind you about the tasks section. Be sure to check it out, there are some new ones waiting for you! 📕 Airdrop | Twitter | PRETON RUS | MEME | CHAT | Linktr.ee
إظهار الكل...
https://t.me/hamster_komBat_bot/start?startapp=kentId2061659252 Play with me, become cryptoexchange CEO and get a token airdrop! 💸 2k Coins as a first-time gift 🔥 25k Coins if you have Telegram Premium
إظهار الكل...
Hamster Kombat

Just for you, we have developed an unrealistically cool application in the clicker genre, and no hamster was harmed! Perform simple tasks that take very little time and get the opportunity to earn money!

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.