ብርጬ TikTok
ብርጭ school life TikT0k post ለሚያደርግ ሰው admin ይሰተዋል። 🥰🥰🥰 እባካችሁን Share በማድረግ ይህን channel እናሳድግ።🙏 post ማድረግ ለምትፈልጉ ሰዎች ከታች ባለው account ያግኙን። 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 1. @ELIASTEKA16 2. @TupacGOAT 3. @Susutinaaaaa 4. @Papio11
إظهار المزيد510
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-2230 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from Osmiteck
Photo unavailableShow in Telegram
👋Congratulations✅ አሁን Chatgpt ኢትዮጲያ ውስጥ መስራት ጀምሯል😎
LINK
https://chat.openai.com
#ያለንን_ብናውቅ_የጎደለን_የለም!
ሁለት የሚዋደዱ ጓደኛሞች ጉዞ ላይ ሳሉ አንደኛው ያማረ ቪላ ቤቶችን ያይና ለጓደኛው እንዲህ አለው።
«ፈጣሪ ይህን ሁሉ ሀብት ለእነዚህ ሰዎች ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
ጓደኛውም አጠገቡ ነበረና ና ብሎ ወደ ሆስፒታል ይዞት ሔዶ እንዲህ አለው።
«ለእነዚህ ሰዎች ሁሉ ፈጣሪ በሽታን ሲያድል እኛ የት ነበርን?»
"ያለንን ብናውቅ የጎደለን የለም!!"
"ምንግዜም ባለን ነገር እናመሥግን።" አለው ይባላል።
👍 5👏 2