cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

@😁HAPPY DAY😍😍

Wed ye channelachn beteseboch bezi channel wist # music💃 #picturs🎁 #video🎆 ena yeteleyayu enanten yasdestal yalnachewn negeroch yizen kerbenal https://t.me/joinchat/FxLGByC5K5s2ZmFk

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

እኔ ማለት ልጅ እያለን ስንጫውት ሴቶች በተራ በተራ የሚያገብኝ ልጅ ነኝ🙄🙄🙄🙄🙄 #weyo_😭 @sampryiii 🦋
إظهار الكل...
00:09
Video unavailable
1.07 MB
Photo unavailable
Asetelaleflng😢😢😢😢😢😢😢😭
إظهار الكل...
ሴት ስላተራመስክ አራዳነኝ ብለህ የምታስብ ከሆነ እመነኝ ኦዞን መሳሳት ነው የኔ ጣፋጭ 😏😏😏
إظهار الكل...
Photo unavailable
🔥 ተወዳጁ FIAS777 ከ 1,000 ብር ቦነስ ስጦታ ጋር በቴሌግራም መቷል አሁኑኑ ይቀላቀሉን 🤑 🔴 ስልኮን ብቻ በመጠቀም በወር እስከ 30,000 ብር ተከፋይ ይሆናሉ 😱 ✅ የFIAS777 ቦትን ተጠቅመው ሲመዘገቡ የ 1,000 ብር ስጦታ በተጨማሪም 1 ሰዉ ወደ ቦቱ ሲጋብዙ በየቀኑ የ 100 ብር ቋሚ ክፍያ ✅ ዛሬውኑ ይጀምሩ ስኬትን ከ Fias777 ጋር ያጣጥሙ 🔥 🔥 ከስር ባለው ሊንክ ቦቱን ያስጀምሩ👇👇 https://t.me/Fias777_bot?start=r04557265134 https://t.me/Fias777_bot?start=r04557265134
إظهار الكل...
እናቴ አንቺ እየከሳሽ እኔ መፋፋቴ አንቺ አጎንብሰሽ እኔ መቃናቴ ተርቦ አንጀትሽ ጠግቤ መብላቴ ባዶ እግርሽን ሆነሽ እኔ መጫማቴ አንቺ አፍሽ ደርቆ እኔ መጠጣቴ አንቺ ሳትማሪ ተምሬ ማወቄ ልፋትሽ ተረስቶ እኔ መደነቄ እውቀትና ክብሬ ስጦታ ውበቴ ሽልማት ማዕረጌ መልኬ ደምግባቴ የእኔ እኮ አይደለም የአንቺ ነው እናቴ ክብር ለእናቶቻችን 🔍🔍 🔎🔎 💡💡💡💡💡💡💡💡💡💡
إظهار الكل...
#ሀሰት_ነው ! " ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ " በሚል የሚናፈሰው ወሬ ከእውነት የራቀ መሆኑን የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ አሳውቋል። በ2014 ዓ/ም የትምህርት ዘመን ማጠቃለያ ላይ ተማሪዎች ማጠቃለያ ፈተናዎችን ለመውስድ እየተዘጋጁ ይገኛሉ። ነገር ግን ማህበራዊ ኃላፊነት በጎደላቸው አካላት ሆን ተብሎ ተማሪዎችን ለማዘናጋት በዘንድሮ ዓመት ከክፍል ወደ ክፍል መዘዋወር የለም ተብሎ በማህበራዊ የመገናኛ ዘዴዎች የሚናፈሰው ወሬ ፍፁም ከእውነት የራቀ መሆኑን ቢሮው ገልጿል። ከዚህ ጋር በተያያዘ ከኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር የወረደ አቅጣጫ የለም ያለው የአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ የትምህርት ባለድርሻ አካላት ተማሪዎች " ተማሪዎች ዘንድሮ በያላችሁበት ትደግማላቸሁ" በሚል አሉባልታ ሳይምታቱ ለትምህርታቸው ትኩረት ስጥተዉ ለተሻለ ውጤት እንዲተጉ መልዕክት አስተላልፏል። በተጨማሪ ⬇️ የትምህርት ሚኒስቴር ፤ በማህበራዊ ሚዲያዎች የሚኒስቴሩን ስም እና አርማ በመጠቀም የተሳሳቱ እና የተዛቡ መረጃዎች እየተለቀቁ መሆኑን ገልጾ ተማሪዎች እና ወላጆች የሚሰረጩት መረጃዎች ከእውነት የራቁ መሆናቸውን በማወቅ በትኩረት ትምህርታቸውን እንዲከታተሉ አሳስቧል። Via Tikvah
إظهار الكل...
አንዷ ቺክ በልደቴ ቀን ቆንጆ ያልሆነ ሰው እንዳይመጣ ስትል ጓደኞቿ ሰምተው ምን ቢሉ ጥሩ ነው ..... . . . . 🗣ቆይ ግን አሁን ያለሷ እንዴት ነው ልደቱን የምናከብረው።🤔😔
إظهار الكل...
ሚስት:- ጡት ማስያዣ መግዛት ስለምፈልግ ትንሽ ገንዘብ ስጠኝ?! . . . ባል:- እንዴ ምኑን ልታስይዥበት ነው?! . . . ሚስት:-ምነው አንተስ ፓንት ታደርግ የለም እንዴ?!😳🤣
إظهار الكل...
ገረመዉ😍👌 ካይን የራቀ ከልብ ይርቃል መረሳሳትንም ያመጣል እንቁረጥ ከወሰነ ልብሽ አይብዛ ሰበባ ሰበብሽ.. ግን ለምንድን ነው የሚስቶች ቀን የማይከበረው🧐
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.