cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

✍ግሩም ፅሁፍ✍

مشاركات الإعلانات
281
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from ቃል ነበር
"ብዙኮ ቢሆንልን መሆን ምንፈልጋቸው ሰዎች ነገሮች አሉ" በነገሮች አለመመቻቸትና ባህል ወግ ልማድ ቤተሰብ ሀይማኖት በሚሉት ታሰርን እንጂ እኮ ብዙ መሆን ምንፈልጋቸው ሰዎች አሉ። ምናልባት ያ መሆን ያለብን አልያ #want ሊሆን ይችላል ግን ዛሬ እዚ ጋር የሆንነው ሁሉ በምክንያትነት ነው። እምነት በህይወታችን የሚሆን ነገር ሁሉ ትክክለኛው ቦታ ላይ እስከሆንን " ድረስ ሁሉ በእረሱ ሆነ........"የሚለውን ቃል ከህይወታችን ምናዋህድበት መሳሪያ ነው። የኛ የሆነውና ያለንበት ቦታ እሚያክል የተሻለ ስፍራ ለኛ የለም፤ይህ የተሰጠን ሁሉ ለኛ በቂ ሳይሆን ለሚገባን መሰረት ነው። ሰውነት እራስን የመሆን ቅኝት እንጂ ብዙውን መምሰልን እሚጎላ ቀለማ አደለም። "ህልም አለኝ ስለ ሰው" 👇ንኩት 👇ንኩት 👇ንኩት 👇ንኩት ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
إظهار الكل...
Repost from ቃል ነበር
"ብዙ ቀላል የሚመስሉን ነገሮች..." ማቆም፣ መተው፣ ከህይወታችን ማስወጣት ቀላል የመሰሉን ነገሮች ግን እነሱን ማባበሉ ማሰብ እራሱ ሌላ መተው የተሳነን ነገር የሆነብን ብዙዎች ነን። መተው ሳንፈልግ አልያ እንደሚጎዳን አተነው ሳይሆን እዛ ጉዳይ ላይ ለመግባት የገፋን ሀይል እና ከእዛ ለመውጣት ካስገባን ምክንያት የሚበልጥ ሀይልን በመጠባበቅ እንጂ፤ማንም ከሰውነቱ በላይ የሆነ ምት ካላረፈበት በቀር እንደማይነቃነቀው ሁላ። ምንንም ነገር ወደህይወታችን ስናስገባም ሆነ ስናስወጣ የሚበልጠውን ሀይል ማግኘት ለአርነታችን መሰረት ይሆንልናል። ልክ አንተን ከፈጠረኝ በላይ አልፈራህም ወይምአበልጥብኝም ብለን ከአለምና ከሰይጣን ጋር በየእለቱ እንደምንታገለው። ለዚህ ይህን አድርጉ ያንን ደሞ ተዉ ባልልም ምንንም ለመተው እያባባበሉ ሳይሆን እየጨከኑ፣ወደላይም እየለመኑም፣የተሻለም እንደሚገባንበማመን፣አዲስን አለም ለመልመድ በመበርታት፤ስለ አርነት ስንል ምንንም መተው ቀላል ባይሆንልንም አይከብድም። 👉ቃል ነበር👈 የቻናላችንስምነውተቀላቀሉን እንማማራለን።
إظهار الكل...
Repost from ቃል ነበር
🫳 🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌🚌 👋 መቼ እንደምንመርድ ባናቅም ከህይወት #bus ተጭነናል በእያንዳንዱ ተርሚናሎች ሹፌሩ ያዝ አድርጎ መቀጠል የማይችሉትን ሚያወርድበት ሂደት ያለበት። መድረሻችን ከየቱ ጥግ እንደሆነ ባናቅም እስከእያንዳንዱ ጥግ እሚገባንን ያህል መያዝ፣መደሰት፣ማረፍ፣ማዘንም፣መማርም ግዴታችን ምርጫችንም ነው። ይህን ምረጡ ባልልም ወደመውረጃችን የእያንዳንዱ ንጋትና ምሽት መፈጠር ትልቁ መስካሪ አዋጅ ነው። መንቃት ምርጫ ሳይሆን ሀላፊነት ነወ። ቃል ነበር የቻናላችን ስም ተቀላቀሉን
إظهار الكل...
Repost from ቃል ነበር
🚶 የምቾት ሰፈር የለቀቅን እለት🚶‍♀ ብዙ የጎደለን ነገር አለመኖሩ እሚሰማን መንቀሳቀስን ከህይወታችን ያጣን እለት ነው፤ ልክ የNEWTON lAWS ላይ እንዳለው ህግ አንድ ነገር ምንም external forces ካላረፈበት ከቦታው አይነቃም እንደሚለው። የኛም ህይወት ላይ ልክ እንደ የትምህርት ዘመን ብዙ ነገሮቻችን ተመሳሳይ የሆነበት ያ የምቾት መንደር እምንለው፤ባለንበት ግዜ ምንም አይሰማንም አልያ ለውጦች በህይወታችን ስለማናይ ምን ቀረን አልያ ምን የለንም ለሚለው መልስ መስጠት አይቻልም። ብዙዎች ይህን መንደር መልቀቅ ሳይችሉ ያልፋሉ፤አንዳንዴማ ብዙዎች ሚለቁበት ምከንያት ያጣሉ። የኔ መልእክት የምንለቀው ትክክለኛውን (አዲሷን) የህይወትን ገፅ ስለማየት ነው። መውጣት ስለለውጥ አልያ ስለ አዲስ አለም ነው። 🔆የምቾት መንደር ውስጥ መሆናችንን በምን እንለይ 👉በህይወታችን ውስጥ የሚመጡት ነገሮች ሁሌ አንዳይነት ከሆኑ 👉ለውጦች በህይወታችን መቀበል ከከበደን ካልተቀበልንምም 👉የህይወት ቀኖቻችንን የመናፈቅ አልያ የመፍራት ስሜት ካልተጠናወትን 👉ተስፋችንን(ህልማችንን) ከማሰብ ማለፍ ካቃተን አልያ ስለአዲስ ነገሮች ፍርሀት እሚሰማን ከሆነ (በጣም ) 👉ስለዛሬ ከመኖር እና ከመደነቅ ያላላፈ አረዳድ አሌለን እሚሉት ስለአብላኞች የምቾት መንደር አስረጂ ነው። በአለንበት ቦታ መፅናት(አልያ እዚህ የተገኘነው)በምክንያት ነው እሚለው ሀሳብ መንፈሳዊ ቢሆንም ያለንበትን ስፍራ በምቾታችን ማስከበብ እና ያ ቀጠና ላይ መገገም የምቾት መርደር ምርኮኛ(አምላኪ) መሆናችን ሀቅ ነው። መልቀቅ ያለብን ስለኛ ➖ስለሰው➖ስለለውጥ➖ስለብርታት➖ ስላዲስ ቀን➖ስለደስታ➖ስለ መፈጠር ም/ክ➖ብቻ ስለብዙ ነው። 👇👇ከተመቻቹ ንኩት ብቻ ንኩት👇👇 ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️ ⬜️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬜️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬜️ ⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️ ⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️ ⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬛️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬛️ ⬜️⬛️⬛️⬛️⬛️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️⬛️⬜️ ⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️⬜️
إظهار الكل...
Repost from ቃል ነበር
"እውነት ግን ልክ ነን......." አበበ ቢቂላ ማራቶን ላይ በባዶ እግሩ ሮጦ የወርቅ ሜዳልያ ያመጣበት ውድድር ላይ አብሮ የሚሄደው ግሩፕ ውስጥ አብሮ ሊሳተፍ የነበረው አትሌት ታሪክ በጣሙን ይደንቀኛል። ይህ አትሌት የምር #NEED እና #WANT መካከል ያለው ልዩነት ከምር ገብቶታል። #WANT ቱ ሊሆን የሚችለው ነገር ውድድሩ ነው #NEED ኡ የቤተሰቦቹ በያኔው አስራ ቤት እማይገባ ብር ይዞ ሁለት ማራቶን እሚሆን እርቀትን ደርሶ መልስ ሮጠ ከዛ ግን መሮጥ ሳይችል ቀርቶ አበበ አሸነፈ በድል። ሁሉም ሰው ገንዘብን ይፈልጋል መቼም ግን አይጠግብም ሁሌ ሰው ለ#WANT ቅድሚያ ይሰጣል ግን #NEED ነው ለኛ ዋናው ያ አትሌት ይችል እኮ ይሆናል ግን ያቺን ብር ለቤተሰቡ መሽሩፍ መስጠቱ ነበር ለሱ ዋናው። እውነት እንለይ የምንፈልገው ሳይሆን ሚያስፈልገን እሱ ነው የህይወታችን ጥም ሊሆን የሚገባን። ማማር ልንፈልግ እንችል ይሆናል ግን ማልበስ ያስፈልገናል ብዙ መብላት እንፈልግ ይሆናል ማብላት ግን ያስፈልጋል። እንንቃ አደራ T.me/Ethiopians15 እንንቃ አደራ
إظهار الكل...
ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ።

Repost from ቃል ነበር
"ያልገባን ግዜ ያለፈ እለት......." ጊዜ ገብቶናል ማለት ባይቻልም አንዳንድዴ ግን በቀላሉ ማይታለፉ ግዜያት መኖራቸው ግልፅ ነው። ልክ የትምህርት የፍቅር የእምነት ጊዜያት እያንዳንዱ ለብዙ ለውጥም ነውጥም ሰበብ መሆናቸው እውን ነው። መፅሐፍ ቅዱሳችን እራሱ "የመዳን ቀን አሁን ነው" የሚለው የእያንዳንዱ የሰአት ሽግሽግ ለመሞትም ለመኖርም እርግጠኝነትን እያጣን የምንሄድበት ሁነት መሆኑ ነው። በፍቅር ደሞ ለብዙ ግንኙነቶች የመላላት የመበተንም ሰበብ ሊሆን ይችላል(ምንም ግንኙነት የቱም ቀላል የቱም ከባድ አይባልም)ትንሽ ማርፈድ ትልቅ ጥልን ያጭራል፤ለመለያየት ስር ሊሆን ይችላል እያንዳንዱ ጊዜያት ላይ ማርፈድ ከማስታወሰ መዘግየት በቀላሉ ሊታይ አይቻልም። አንድ ተማሪ በትምርት ዘመኑ የተሻለ ውጤት ባለቤት መሆን እየቻለ የዛትምህርት ቤት ዳሬክተር መሆን ሲችል ግን እየፎረፈ ያስቸገረበትን ትምህርት ቤት ዘበኛ ሆኖ የሚያገለግልበት ካርድ ዛሬ ይቆርጣል። ይህም በቀላሉ ማየት ማረጋገጫ መጨመር ማለት ነው ትርጉሙ። መረዳታችንን ያጣን እለት በተለይ ጊዜ ላይ አፀፋው መነጠቅ ነው፤በግዜው ያልሆነ መረዳትንም ያውነው። መንቃት ምርጫችን ሳይሆን ግዴታችን ነው አልያ አሁንም በግዜው መረዳት ተስኖን እንነጠቃለን። 👇ተቀላቀሉን👇 T.me/Ethiopians15 ☝️ተቀላቀሉን ☝️
إظهار الكل...
ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ።

ስለማናቃቸው ሰዎች መናገር ሰው ስንሆን ከሌላሎች ጋር በቀረቤታም ሆነ በአይን ብቻ ልንተዋወቅ እንችላለን ያ ትውውቃችን ስለነዛ ሰዎች የእውቀት አልያ የግምት መረዳት ስለነዛ ሰዎች አለን አልያ እንፈጥራለን። ግን ያ ግምታችን ከነዛ ሰዎች ጋር ያለን ነገር እንዲያድግም እንዲለወጥም ከዛ ሲያልፍ የኛን የህይወት መንገድ እስኪለውጥም ሊያደርሰን ይችላል። የቱም ስለነዛ ሰዎች ያለን ግምት ግን ልክነው ማለት አደለም አንዳንዴማ ምነው ባልገመትን እስክንል ድረስ የሚደርስ ግምቶችን እንፈጥራለን። ምናልባት ደሞ እኛ ስለነዛ ሰዎች ያለን አስተሳሰብ እነሱ እራሱ እኛ ላይ ያላቸውን መጥፎም ጥሩም ነገር ሊለውጥ ይችላል። ህይወት ደሞ "ከግምትእምታልፍእውነተኛ መራጭ ሰውመሆናችንመንገዳችንን ቀናነት አልያ የውድቀታችን መንስኤ የምታደርግ ግሩም ምርጫ" ስለዚህ ሰዎች ላይ ያለን አመለካከት እና ግምት መለወጥ ከመፀፀትም ሆነ ከመገረም በፊት ግምት እንተው። ግምት ተራ ስሌት አልያ ለስህተትም ሆነ ለውድቀት ስር ሊሆን ይችላል። አንድ ግዜ "ቴስላ" ቶማስ ኤዲሰን የሞተ ግዜ የተናገረው ነገር ነበር👇👇👇👇 "'የኤዲሰን ስራዎች ከበዛ ግምት እና አሰልቺ ሙከራዎች የተቀዱ ናቸው ትንሽ የፊዚክስ ፎርሙላዎችንእና ስሌቶችን ቢጠቀም የተሻለን ነገር መፍጠር ባልተሳነው"' ያለው ነገር ከግምት እሚዘልን ነገር ከህይወታችን ሊዋሀድ ይገባል እሚለውን ያሳያል #ግምት የቅጀት ወዳጅ ነውና::
إظهار الكل...
ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ።

👍 1
Repost from ቃል ነበር
👉ሰላማችንን እምናፍቀው ጦርነት ውስጥ የገባን እለት ነው። 👉አርነታችን እሚናፍቀን የታሰርን እለት ነው። 👉መኖር ሚናፍቀን ልትሞት ይሄን ያህል ቀን ቀረህ ስንባል ነው። 👉ተስፋ ማድረግ የምንናፍቀው ዛሬ ላይ ተስፋ ያጣን እለት ነው። 👉መስማት የሚናፍቀን አትረቡም ስንባል ነው። ብዙዎቹ ነገሮች ላይ ያላቸው አመለካከት እና ፍላጎትም እሚቀየረው ያን የነበሩበትን አካባቢ ለቀው የወጡ እለት ነው። ባልተዘጋጀ ማንነት ውስጥ ለሚከሰቱ ሁነቶች መለወጣቸውን ከመናፈቅ ውጭ ተስፋ የለንም ግን እኮ ቀዳሚ ሰዎች መሆን የቻልን እለት ሳይሆን በተገቢው ግዜ እና ቦታ ላይ ብቁ መሆን ይገባናል ያኔ እንዲለወጥ ከመናፈቅ በላይ መለወጥ ይቻላል። ቃል ነበር እንባላለን ተቀላቀሉን T.me/Ethiopians15 T.me/Ethiopians15
إظهار الكل...
ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ።

👇ከአንድ ኡስታዝ የሰማዋት ቃል ነበረች👇 "ሰውነት ሁሉ ምላስን ይማፀናሉ ይለምኑማል.." እንዲህም አለ ሰውነት ሁላ በአንድ ምላስ ምክንያት ይጠፋል፤አይንም ምላስ ባወራው ይጠፋል ጆሮም ስለምላስ ይደነቁራል እግርም እጅም ስለአንድ ምላስ ብሎ ይቆረጣል አለመኖር እሚባል ሁኔታ ውስጥ ይገባል። እናም ፈጣሪ እጅንም እግርንም ጆሮንም ከንፈርንም ጥርስንም ኩላሊትንም ብቻ አብዛኛውን የሰውነት ክፍሎቻችንን ሁለት ሲያረግ ምላስን አንድ ያረገው ስለስዋ ዋጋ ስለሚከፍልልና ከምንናገረው በላይ ማየትን መስማትን ማዳመጥን መዳሰስ መራመድ ስለሚገባን ነው። ይህ ይግባን መናገራችን ዋጋ በማይሰጠን ሁኔታ ላይ መናገራችን ለሌሎቹ መጥፋት አልያ ለዘላለማችን ሞት ምክንያት ይሆንብናል። ለእያንዳንዶቻችን መናገር የመኖራችን ጋራንት እስኪመስለን ድረስ መናገር ቀሎናል፤ማወቅ መናገር መስሎን ጉሮሮአች እስኪደርቅ ለፍልፈናል። መቼ እንደምንነቃ ባላቅም ዛሬም ድረስ ማውራት መናገራችን ለመፍረድ ያፋችን መሾል መስማትን እንደጠላት እያየን መድረኮቻችንን አንለቅም መድረክን እንዳምላክ እያየን ጠፍተናል። እንድንሰማው ነው ፈጣሪም እሚፈልገው ፀልየንም ሲሆን መልሱን መስማት ተስኖናል ተናጋሪነት የሀያልነትና የብርታት ምንጭ ሆኖብናል በማሀበረሰቡም እሚፈሩት ተናጋሪዎች ለፍላፊዎች ናቸው አቤት እስዋማ እየተባሉ ሚፈሩት ተናጋሪዎች ምላሰኞች ብቻ ናቸው፤እናዳምን እንኳን ባለመንታ ምላስ ባለው እባብ ነው የሳቱት። ምላስ ባልተዘጋጀ ማንነት ላይ የሚለቀቅ ማእበል ያለውጎርፍ ነው ያወድማል ይፈራል ሀያል ግን ምንም እሚያዝ ሚጨበጥ ነገር የሌለው አካል ነው። ስለፈጣሪ እንንቃ መላው ሰውነታችንምላስን ይማፀናሉ ሰለምላስ ስንቱ ጠፍቷል በማወቅና በመማር የተዘጋጀ ማንነት ይዘን ማሸነፍ ያለብን ግዜ አሁን ነው ባይ ነኝ። ቃል ነበር ቻናላችን ነው ተቀላቀሉን 👉 ብዙ እንማማራለን። T.me/Ethiopians15
إظهار الكل...
ቃል ነበር

በመጀመርያ ቃል ነበር ።

❤️
Repost from ቃል ነበር
ምወዳቸው ግን የኔ ያልሆኑ እልፍ ነገሮች አሉ። የእውነት ነው የሰው ልጅ በህይወቱ ሚወዳቸውን ነገሮች የግሉ እንደማድረግ ያለ እድለኝነት የለም። የመኖራችን ምክንያት የሆነው ህልማችንን እራሱ የምናሳካው ከሱጋር ያለን ፍቅር እና መዋደድ እንጂ ሌላ ታምር አደለም። ሁሌ በህይወታችን ውስጥ ትልቁ ትርጉም የሚሰጠን ነገር ሲኖር የምንወደውን ነገር በመከራም ሆነ በሞት ጥጉን እስከሚነካበት እለት ድረስ የምናረገው ተጋድሎ ነው። ደስ በሚል ስቃይ እየታሹ ማይሳካ እየመሰለም ቢሆን በተስፋ አዲስ ቀንን እየናፈቁ እየሰሩም ተቀምጠውም እያሰላሰሉ የሚኖሩት የናፍቆት ዘመን ለታሪክም ውበት ይሰጣል። 1ምንወደውን እንለይ እናም ይግባን 2 ለመኖር እድሜና ተስፋ ይኑረን 3 መንገዱንም ጨምረን እንውደደው 4 ጥጉ እሱላይ ያለውን ትርፍ ሳይሆን ያንን ቦታ እንናፍቅ 5 እምነታችን ይሁን በፈጣሪም ላይ ቃል ነበር ቻናላችን ነው ተቀላቀሉን
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.