cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሁለገብ የሆነ ምክር❤️❤️❤️

مشاركات الإعلانات
206
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ትኩረት ! ትኩረትህ አንድ ነገር ላይ ብቻ ሲሆን ያንን ነገር ሊያሳድጉት የሚችሉ ብዙ ሀሳቦችን ማፍለቅ ትችላለህ  ጥሩ ቦታ ላይ ስታተኩር  ታድጋለህ መጥፎው ላይ ስታተኩርም ራስህን ይበልጥ ትጥለዋለህ  ! ስለዚህ ለውጥ ስትፈልግ ትኩረት የምታደርግበትን ቦታ አስተካክል ! https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
አንተ ብቻ እመን ከልብህም የምትፈልገውን ነገር ጠይቅ እናም ስራበት አሏህ በምን መንገድ እንደሚያሳካልህ አታውቅም እርሱ ካንተ የሚፈልገው እምነትህን ብቻ ነው ራስህን ተቀበለው ! ራሱን የማይወድ ሰው ሁሌም በማያምንበት ሀሳብ ውስጥ ይኖራል ፤ በሌሎች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ሲል የሚያምንበትን ሁሉ ይተዋል  የማይፈልገውን ህይወት ይኖራል በስተመጨረሻ ግን ከሁለት ያጣ ይሆናል ! "ከሁሉም ነገር በላይ ፈጣሪህ እንደተቀበለህ እና አንተም ራስህንእንደተቀበልከው እርግጠኛ ሁን ከዚያም በደስታ ተራመድ ያኔ ከልቡ የሚቀበልህ ወዳጅ ታገኛለህ " https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
እመን ! አንተ ብቻ እመን ከልብህም የምትፈልገውን ነገር ጠይቅ እናም ስራበት አሏህ በምን መንገድ እንደሚያሳካልህ አታውቅም እርሱ ካንተ የሚፈልገው እምነትህን ብቻ ነው https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
ይቅርታ ! ይቅርታ ማድረግ ለራስ ትልቁን ስጦታ መስጠት ነው ይቅር አለማለት ውስጥ እኔ ጋር ይሁን መጥፎውን ሁኔታ ልሸከመው አይቅለለኝ የሚል ማንነት አለ ሁሉ ይቅር ከእኔ ይውጣ ስንል ግን ውስጣችንን ሰላም እንሸልመዋለን ማንም ሊሰጠን የማይችለውን ደስታ ለራሳችን እንሰጠዋለን ! https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
ሁኔታዎች አይገድቡህ ! የሰው ልጅ በሁኔታዎች አይገደብም በከባድ ሁኔታዎች ውስጥ አልፎ ስኬታማ የሆነ ብዙ የጀግንነት ተግባሮችን የፈፀመ አለ ! በጥሩ ሁኔታዎች አልፎ ደግሞ የሰነፈም አለ ስለዚህ ላለህበት ቦታ ያሳለፍካቸውን ችግሮች ሰበብ አታድርጋቸው እንደውም የበለጠ በርታባቸው ! ደስ የሚል ቀን ተመኘን 🙏
إظهار الكل...
ራስህን ተቀበለው ! ራሱን የማይወድ ሰው ሁሌም በማያምንበት ሀሳብ ውስጥ ይኖራል ፤ በሌሎች ዘንድ ተቀባይነትን ለማግኘት ሲል የሚያምንበትን ሁሉ ይተዋል  የማይፈልገውን ህይወት ይኖራል በስተመጨረሻ ግን ከሁለት ያጣ ይሆናል ! "ከሁሉም ነገር በላይ ፈጣሪህ እንደተቀበለህ እና አንተም ራስህን እንደተቀበልከው እርግጠኛ ሁን ከዚያም በደስታ ተራመድ ያኔ ከልቡ የሚቀበልህ ወዳጅ ታገኛለህ " https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
1 ተጨማሪ እድል ለሚወስኑት ብቻ ! ► ህይወት ባላሰብከው መንገድ እየሄደ ነው ? ቀጣይስ ምን መወሰን እንዳለብህ አላወቅህም ? ► ስራህ ፣ ትዳርህ ነገህ ጥያቄ ምልክት ውስጥ ነው ? 'አብርሀም ሊንከን' እንዲ ይላል "ዛፍ ለመቁረጥ 6 ደቂቃ ቢሰጠኝ 4ቱን ደቂቃ መጥረቢያዬን ለመሳል ነው የምጠቀምበት።"
إظهار الكل...
ሕይወት ምንድን ነው? ዶስቶየቭስኪ፡ ሲኦል ነው። ሶቅራጠስ፡ ወረራ ነው። አርስቶትል፡- አእምሮ ነው። ኒቼ፡ ጥንካሬ ነው። ፍሮይድ፡ ሞት ነው። ማርክስ፡ ሀሳቡ ነው። ፒካሶ፡ ጥበብ ነው። ጋንዲ፡- ፍቅር ነው። ሾፐንሃወር፡ መከራ ነው። ራስል፡ ውድድር ነው። ስቲቭ ጆብስ፡- እምነት ነው። አንስታይን፡- እውቀት ነው። ስቴፈን ሆፕኪንስ፡ ተስፋ ነው። ካፍካ፡ መጨረሻው ነው። እና ፣ ህይወት ለእናንተ ምንድን ነው? 🥀 https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
ውሳኔ ! ህይወትህን በፈለግኸው መንገድ ለማስተካከል ከፈለግህ እያንዳንዳቸው ውሳኔዎችህ ላይ ብልህ ሁን ትንሽ ብለህ የምታስባት ነገር በህይወትህ ላይ በጣም ትልቅ የሆነ ተፅዕኖ እንደምትፈጥር አትዘንጋ ! https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
ምናልባት ምንም አይነት ቅድመ ዝግጅት እንደማያስፈልገው የሚታሰበው ብቸኛው የሙያ ዘርፍ ፓለቲካ ይመስለኛል!     https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0
إظهار الكل...
ሁለገብ የሆነ ምክር❤️❤️❤️

https://t.me/+T7P9UpVaeh8wNjc0

👉 @Abshr1_bot