cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ቢላል ሚዲያ

በዚህ ቻነል ላይ 👉የተለያዩ አዝናኝ እና ቁም ነገር አዘል አስተማሪ ፅሁፎች ይለቀቃሉ 👉ስለ ኮተቤ እና አካባቢዋ የዲን እንቅስቃሴ በስፋት እንሰራለን 👉 አንድአንድ ደርሶች ፣ሙሀደራዎች፣ማስታወቂያዎች እንለቃለን 👉የዳሩል አርቀም የልማትና መረዳጃ ተቋም ጋር የሚያያዙ የተለያዩ ጉዳዮችም ይኖራሉ ቻነሉ ላይ ላላቹ ማንኛውም አይነት አስተያየት @abu_adil1 ላይ ስጡን 👇👇👇👇ሼር በማድረግ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
763
المشتركون
-124 ساعات
+17 أيام
-1430 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ጎግል ግን ምን አርጎት ነዉ ብሬ😊😊
إظهار الكل...
የኡማዉ ኮከብ በዋኒያ ቆይታዉ እጅግ ምርጥ ምሽትን አሳልፏል። ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ ይህ ሰዉ ለኔ መልሰን ለማግኘት ከምንቸገራቸዉ የማህበረሰብ ተፅእኖ ፈጣሪዎች ዉስጥ ቀዳሚዉ ነዉ። በኒ ሂወት ላይ ከነ አህመዲን ጀበል ፣ ሸይህ ሱልጣን አማን ኤባ ፣ ከ ዶ/ር ሸይህ ሙሀመድ ሀሚዲን ቀጥሎ ቦታ የምሰጠዉ ጀግናዬ ነዉ🙏🙏
إظهار الكل...
በተለያዩ ግንኙነቶች ውስጥ ለሚፈፀሙ ጥፋቶች ዳግመኛ እድል እንሰጣለን። ምክንያቱም ጓደኞቻችን ወይም ከህይወታችን ጋር የሚነካኩ ፍጡሮች መልዓክ አይደሉም። ሰው ሆን ብሎም ይሁን ሳያውቅ ያጠፋልና… ፍጥረቱም ነው። ግን ደግሞ እኛ ተደጋጋሚ ጥፋት የምንችል አምላክም አይደለንም። የትኛው ጥፋት ላይ እንደሚቆርጥልንም አናውቅም።  ልቦቻችን ውስጥ ስትኖሩ  ዓላ ሪስሊኩም አህባብና!! Fuad heyredin
إظهار الكل...
👍 4
የከፋ ፈተና ውስጥ ነኝ ብሎ የሚያስብ ሁሉ ፍልስጤማዊያን በተለይም የጋዛ ነዋሪዎች የሚያልፉበትን በእሳት የታጠረ የፈተና ቀለበት እየተመለከተ ድሎት ውስጥ እንዳለ እንዲሰማው ማድረግ ይችላል። አልሐምዱሊላህ
إظهار الكل...
👍 4
እየሞቱ ከመኖር እየኖሩ አጀልን መጠበቅ አይሻልም?
إظهار الكل...
👍 2
Photo unavailableShow in Telegram
ይህችን ስራ ይዞ ያደገ እንጂ የተዋረደ አይቼ አላውቅም ክብር ዝቅ ብለው ስራቸውን ሰርተው የራሳቸውንና የቤተሰባቸውን ህይወት ለለወጡ ብርቱ ዎች!! @bilalmedia2
إظهار الكل...
👍 10
Photo unavailableShow in Telegram
እግሮች ሁሉ ወደ ቢላሉል ሀበሺ ያመራሉ!! ኡስታዝ ሙሀመድ አባተ (ሀፊዘሁላህ) ይከትማል።
إظهار الكل...
🔶" አንዳንድ ሰዎች የሚጠሉህ ትክክል ስላልሆንክ  ብቻ ሳይሆን ከሁሉም የለተየ ሰው ስለሆንክ  ብቻ ነው...!
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
ውድ ወንድሜ፡- አእምሮህን ከሃሳብ ነፃ አታድርገው ሌሎችም የፈለጉትን እንዲያደርጉበት አትፍቀድ። ከዚህ ቀደም፡- ስለ ጓደኛህ ንገረኝ ማን እንደሆንክ እነግርሃለሁ።ይባል ነበር።እኔ እልሃለሁ፡ ምን እያነበብክ ነው? ንገረኝ! ማንነትህን እነግርሀለው? ሰው ባልንጀራውን ብቻ ሳይሆን ሚመስለው ሰው ባብዛኛው የንባቡ ውጤት ነው። ምንም ያላነበበ ምንም አያውቅም። ትንሽ ያነበበ ደግሞ ላዩን ብቻ ነው ሚያውቀው። የግንዛቤ ደረጃህ የንባብህ ውጤት ነው፣ ለዚህም ብዙ ማንበብ አለብህ፣ ንባቦችህን በማብዛት ሀሳብህን እና ግንዛቤህን በማጥለቅ አንድ ቀን እራስህን በሌላ አለም ውስጥ ታገኝዋለህ።
إظهار الكل...
3🥰 1
ትራስ አቅፈው የሚተኙ ወንዶች ያሳዝኑኛል😭
إظهار الكل...
😁 6💔 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.