cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ግጥም እና ግጥም

ግጥም

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
174
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ካንቺ ካፈቀርኩሽ እልፍ አእላፍ ግዜ፣ ትዝታሽ ተሻለ ርቀሽ ሄደሽ እንኳን፣ ረስተሺኝ እንኳን፣ ጥሎኝ ግን አልሄደም፣ ዛሬም አብሮኝ አለ። አብርሃም ተስፋዬ
إظهار الكل...
👍
👎
Photo unavailableShow in Telegram
Enkuan le 126ngaw ye adwa beal adersachu yexkur hezboch hulu kurat ኢትዮጵያ
إظهار الكل...
አንቺ ስትመጪ እንቅፋቴ ራሱ ተደነቃቀፈ (አያልፍም !) አለፈ እንባዬ ታበሰ ሳቄ እንደ ውሀ፣ መንጭቶ ፈሰሰ ሀዘኔ አበቃ፣ ብትከሰች ደስታዬ አይደለም ማወራው፣ ይሰማ ጀመረ፣ ጥልቅ ዝምታዬ ምበላው ተስማማኝ፣ ምለብሰው አማረ መጨነቅ፣ ማማረር፣ እንዳልነበር ቀረ አንቺ ስትመጪ ፀሀይ ስትወጪ ጨለማዬ ነጋ ልቤ ተረጋጋ ሀሳቤ ረጋ የኔ… ስትሆኚ ሆነልኝ እመኚ ! "የነካሁት መልካም፣ የረገጥኩት ቀና" ልሞት እንዳልሞከርኩ፣ ልኖር አለምኩ ገና አይገርምም? .አይደንቅም? አንቺ ስትመጪ፣ ወደ አስብኩበት ሄድኩ አይደርስም ያሉኝ ላይ፣ እንደ ንፋስ ደረስኩ ህልሜን በ'ውን ነካሁ "ከርሀቤ ጠገብኩ፣ ከጥማቴ ረካሁ" አንቺ ስትመጪ...
إظهار الكل...
👍 5
👎 1
#እኔ_እንጃ ፡ ፡ ፡ «ፍቅር አይቀናም» ይላል፣ ከፈጣሪ የተሰጠን የማይሻረው ቅዱሱ ቃል፣ አንድ ልቤም ይህን ያውቃል። እኔ ግን ... ቆሽቴ ድብን እስኪል ድረስ ጨጓራዬም እስኪከስል፣ ፊቴም አመድ እስኪመስል፣ ሰርክ ባንቺ እቀናለሁ በማይረባ ተራ ነገር፣ ቢሆንም ግን አልታከትኩም አፈቀርኩሽ ብዬ ላንቺ ሁሌ እንዳዲስ ከመናገር። ፡ ፡ «ፍቅር አይታበይም» ይላል፣ ፅኑ ወንጌል ቅዱሱ ቃል፣ እርግጥ ልቤም ይህን ያውቃል። እኔ ግን ... ባደባባይ አብረን ስንዞር እቅፌ ውስጥ አስገብቼሽ ቸርችሬያለሁ እልፍ ጉራ፣ አንቺን የኔ በማድረጌም ደረት እና ትከሻዬን ሰብቄአለሁ በየተራ፣ ሰው እንዲያየን ተመኝቼም ተጓደድኩኝ ተጎብሬ፣ አፈቅርሻለሁ ግን እላለሁ ተመልሼ ደግሞ ዞሬ። ፡ ፡ «ፍቅር ቸርነት ያደርጋል»፣ ይላል የፈጣሪ ቅዱስ ቃል፣ ይህም እውነት ልቤ ዘልቋል። እኔ ግን አንቺን ብቻ ስል ግራ ቀኜን ፊት ነስቼ፣ ሁሉን ላንቺ ለመስጠት ስል ወዳጅ ዘመድ ወዲያ ትቼ፣ ቸር ማድረግን እረስቼው ተቆራኝቶኝ ንፉግነት፣ ላፍታም ቢሆን አልቦዘንኩም አፈቅርሻለሁ ግን ከማለት። ፡ ፡ «ፍቅር በ እውነት ደስ ይለዋል»፣ ቅዱሱ ቃል እንዲያ ይላል፣ ልቤም ይህን ያስተውላል። እኔ ግን ላንቺ ደስታ ስል ያልሆንኩትን ሆኜ አውቃለሁ፣ እየከፋኝ እስቃለሁ፣ እንዳላጣሽ እየሰጋው እየዋሸው ስንቴ አለፈ፣ አፈቅርሻለሁ ግን ከማለት ልቤ ዛሬም አላረፈ። ፡ ፡ «ፍቅር አመፅን ይጠላል» ይላል፣ የተሰጠን የ ሕይወት ቃል፣ በልቤም ውስጥ ተሰንቋል። እኔ ግን ... በክፉ ያዩሽ ሲመስለኝ ምኑንም ገና ሳልይዘው ጥላቻ ውስጤ እየሞላ፣ አስሼ ፀብ በደላላ፣ ባንቺም ላይ ዓይኔ እየቀላ፣ ተጋጨው ካላፊ አግዳሚ ቢሆንም ነግቶ አይመሽም አፈቅርሻለሁ የሚል ቃል ከኔው አንደበት ሳትሰሚ። ፡ ፡ ሲጋጭብኝ ብታዘበው ላንቺ ያለኝ ጥልቅ ስሜት፣ ከማይሻረው ቃለ ህይወት፣ ይጨንቀኛል ይጠበኛል ይጠፋኛል ምገባበት። ማቅ ለብሼም ተክዛለሁ ላንቺ እስካሁን ባይታይሽም፣ ፍቅር ከቃል በላይ ነው እንዴ? ወይንስ አላፈቅርሽም?                              እኔ እንጃ!
إظهار الكل...
#እኔ_እንጃ ፡ ፡ ፡ «ፍቅር አይቀናም» ይላል፣ ከፈጣሪ የተሰጠን የማይሻረው ቅዱሱ ቃል፣ አንድ ልቤም ይህን ያውቃል። እኔ ግን ... ቆሽቴ ድብን እስኪል ድረስ ጨጓራዬም እስኪከስል፣ ፊቴም አመድ እስኪመስል፣ ሰርክ ባንቺ እቀናለሁ በማይረባ ተራ ነገር፣ ቢሆንም ግን አልታከትኩም አፈቀርኩሽ ብዬ ላንቺ ሁሌ እንዳዲስ ከመናገር። ፡ ፡ «ፍቅር አይታበይም» ይላል፣ ፅኑ ወንጌል ቅዱሱ ቃል፣ እርግጥ ልቤም ይህን ያውቃል። እኔ ግን ... ባደባባይ አብረን ስንዞር እቅፌ ውስጥ አስገብቼሽ ቸርችሬያለሁ እልፍ ጉራ፣ አንቺን የኔ በማድረጌም ደረት እና ትከሻዬን ሰብቄአለሁ በየተራ፣ ሰው እንዲያየን ተመኝቼም ተጓደድኩኝ ተጎብሬ፣ አፈቅርሻለሁ ግን እላለሁ ተመልሼ ደግሞ ዞሬ። ፡ ፡ «ፍቅር ቸርነት ያደርጋል»፣ ይላል የፈጣሪ ቅዱስ ቃል፣ ይህም እውነት ልቤ ዘልቋል። እኔ ግን አንቺን ብቻ ስል ግራ ቀኜን ፊት ነስቼ፣ ሁሉን ላንቺ ለመስጠት ስል ወዳጅ ዘመድ ወዲያ ትቼ፣ ቸር ማድረግን እረስቼው ተቆራኝቶኝ ንፉግነት፣ ላፍታም ቢሆን አልቦዘንኩም አፈቅርሻለሁ ግን ከማለት። ፡ ፡ «ፍቅር በ እውነት ደስ ይለዋል»፣ ቅዱሱ ቃል እንዲያ ይላል፣ ልቤም ይህን ያስተውላል። እኔ ግን ላንቺ ደስታ ስል ያልሆንኩትን ሆኜ አውቃለሁ፣ እየከፋኝ እስቃለሁ፣ እንዳላጣሽ እየሰጋው እየዋሸው ስንቴ አለፈ፣ አፈቅርሻለሁ ግን ከማለት ልቤ ዛሬም አላረፈ። ፡ ፡ «ፍቅር አመፅን ይጠላል» ይላል፣ የተሰጠን የ ሕይወት ቃል፣ በልቤም ውስጥ ተሰንቋል። እኔ ግን ... በክፉ ያዩሽ ሲመስለኝ ምኑንም ገና ሳልይዘው ጥላቻ ውስጤ እየሞላ፣ አስሼ ፀብ በደላላ፣ ባንቺም ላይ ዓይኔ እየቀላ፣ ተጋጨው ካላፊ አግዳሚ ቢሆንም ነግቶ አይመሽም አፈቅርሻለሁ የሚል ቃል ከኔው አንደበት ሳትሰሚ። ፡ ፡ ሲጋጭብኝ ብታዘበው ላንቺ ያለኝ ጥልቅ ስሜት፣ ከማይሻረው ቃለ ህይወት፣ ይጨንቀኛል ይጠበኛል ይጠፋኛል ምገባበት። ማቅ ለብሼም ተክዛለሁ ላንቺ እስካሁን ባይታይሽም፣ ፍቅር ከቃል በላይ ነው እንዴ? ወይንስ አላፈቅርሽም?                              እኔ እንጃ! #ሄኖክ_ብርሃኑ
إظهار الكل...
👍 1
👎
ዓለም ወዴት እየሄደች ነው? 1. - መጽሐፍ ቅዱስን ማቃጠል በኡጋንዳ በይፋ ተረጋግጦአል * በደቡብ አፍሪካ ውስጥ ፣ ወንድ ወይም ሴት በዝሙት ምክንያት ሌላውን የመክሰስ መብት የለውም *በአሜሪካ እየታየ ያለው የወንድ ለወንድና የሴት ለሴት ጋብቻ *ጀርመን ወንድም እህቱን ማግባት እንደሚችል ፣ አባት ልጁን:እናት ልጆአን የማግባት ፍቃድን መስጠቱ ፡፡ *የmiami ከተማበመንገድ ላይ ፣ በቤተ ክርስቲያን ፣ በገቢያ ፣ በእግር ኳስ ሜዳ ወዘተ ውስጥ ወሲባዊ ግንኙነት በማንኛውም መንገድ ማግኘት እንዲችሉ መፍቀዶአ .*ካናዳ (ከእንስሳት ጋር የ sexታ ግንኙነትን መፍቀዶአ * በስፔን ውስጥ-የወሲብ ፊልሞች በሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች እና በዩኒቨርሲቲዎች መፈቀዱ *- ለአካለ መጠን ያልደረሱ ዝሙት አዳሪዎች ፈቃድ ማሪ ሉክ በህግ መፈቀዱ *በመጨረሻም ዩኤስ አሜሪካ የሰይጣንን ቤተ ክርስቲያን ከፍታለች ፡፡ በይፋ። የተከበራችሁ ወንድሞች እና እህቶች ፣ መጨረሻው ተቃርቧል ፣ ጌታ ኢየሱስ በቅርቡ ይመጣል! ማርታናታ!!! ክርስትያኖች ትኩረታቸው እየተከፋፈሉ ሲሆን ዲያቢሎስ መለኮታዊውን ምህረት ለማስቆም ከፍተኛ ቁጥር ያላቸውን ነፍሳት ከእርሱ ጋር ሊወስድ ይፈልጋል ፡፡ ደቂቃ ካለዎት ... ይህንን መልእክት ያጋሩ ፡፡ ለምን በቤተክርስቲያን ውስጥ እንተኛለን ? ስለ እግዚአብሔር ማውራት ከባድ የሆነው ለምንድነው ሐሜት ለመናገር በጣም ቀላል የሆነው ለምንድነው? የእግዚአብሔርን መልእክት ችላ ማለት ለምን ቀላል ሆነ? ይህንን መልእክት ለጓደኞችዎ ይልካሉ ወይም ችላ ይላሉ? ኢየሱስ “በጓደኞችህ ብትክዱኝ በአባቴ ፊት እክድሃለሁ” አለ ፡፡ ኢየሱስን ከወደዱ ይህንን መልእክት ለምርጥ ጓደኞችዎ እና በቡድን በ 60 ሴኮንድ ውስጥ ያጋሩ ፡፡ እግዚአብሔር ይባርኮት. ኣሜን የአለም መጨረሻ ተቃርቧል አትዘናጉ አሁን ያለንበት 2012 ዓም + 5500 ዘመን=7512 ስለዚህ ከ 8ኛው ሽ ላይ ከንሱት ። 8000 – 7512= 488 ዓም ይቀራል። ነገር ግን ሰምታችሁ ከሆነ ዘንዶ 400 ዓመት ገዝቷል ይባላል እስኪ ጠይቁ። እና የዘንዶው ሲቆጠር 488 – 400 =88 አመት ቀረው።ትንቢቱም እየተፈፀመ ነው። ሌላው ይህ በንዲህ እንዳለ ደሞ 666 አሁን እዚህ በደጃችን ነው፡፡ አጠንክረን እንፀልይ፡፡ የአውሬው ቁጥር 6 6 6 የሚፈፀምበት የትንቢት ጊዜ አልቋል/ተፈፅሟል፡፡ የአሜሪካ የህግ መወሰኛ ምክር ቤት ባስተላለፈው የኦባማን የጤና ሽፋን ረቂቅ በህግ እንዲካተት ተደርጓል፡፡ የህግ ተግባሩ በቅርቡ ይጀምራል፡፡ ይህን የጤና ሽፋን ረቂቅ በእያንዳንዱ የአሜሪካ ዜጋ የሰውነት ክፍል ላይ ግላዊ የሬዲዬ ፍሪኩዌንሲ ቺፕስ መልክ (RFID CHIPS) እንዲተከል ታዟል፡፡ ይህ ቺፕስ በግንባር ወይም በክንድ ላይ ይደረጋል፡፡ ይህ ደግሞ በመጽሐፍ ቅዱስ እንደሚናገረው በራዕይ 13 : 15 -18 የተቀመጠውን የአውሬው ምልክት ይፈፀም ዘንድ ነው፡፡ እና አሁንም ስለ ፍፃሜው ትጠራጠራለህ? ታውቃለህ ለኦባማ የተለየ መኪና እንደተሰራ አውሬው የሚባል? ተዘጋጅ ንጥቀት አሁን ይጀምራል፡፡ ራዕይ 13ን ቀድመው ተጫውተውታል፡፡ ብዙዎች ግን ይህን አልተገነዘቡትም፡፡ 1. ለምንድን ነው ይህ ችፕስ ከባንክ አካውንት ጋር የተቆራኘው ወይም የተገናኘው? አስታውሱ መጽሐፍ ቅዱስ እንደሚለው ካለ አውሬው ቁጥር 666 ልትገዙም ወይም ልትሸጡም አትችሉም ስለሚል፡፡ እስኪ ገምቱ ይህ ቺፕስ ከገንዘብ ዝርዝር መረጃ ጋር ለምን ተገናኘ? እንዲያውም በጣም ያሳዘነኝ በቤተክርስቲያን ያሉ ብዙዎች ሰዎች ጌታ ሲመጣ ይህን ሁኔታ ሊያልፉት አይችሉም፡፡ ደግሞም ብዙዎቹ መጨረሻው እንደቀረበ አያውቁም፡፡ የቴክኖሎጂ በጣም መራቀቅ ምክንያት ነው ብላችሁ መልስ እንዳትሰጡኝ፡፡ በማንኛውም የህይወት ጎዳናችሁ ከእግዚአብሔር ጋር ካልተስማማ አሁኑኑ ንሰሀ ግቡና ተለወጡ፡፡ ካለበለዚያ መንግስተ ሰማያትን ካጣችሁት ገሀነምን አታጡትም፡፡ ስለዚህ አስቡበት፡፡ ገሀነም መልካም ስፍራ አይደለም በጣም አስከፊው ክፍሉ እንደ መንግስተ ሰማያት ዘላለማዊነት እንዳለበት እዚህም እንደዛው ነው፡፡ ጆሮ ያለው ይስማ መንፈስ ለአብያተ ክርስቲያናት የሚለውን ይስማ፡፡ ጠቃሚ ያልሆነ ነገር ከምትልኩ ይህን ለሌላው ብታስተላልፉ መልካም ነው፡፡ ለምታውቋቸው ቅርብ ለሆኗችሁ ሰዎች ላኩላቸው፡፡ እስኪ የወንጌላዊ ስራ እንስራ፡፡ እባካችሁ ለምታውቋቸው ለእያንዳንዳቸው በየስማቸው ላኩላቸው፡፡ ለሞባይል እንደምንጠነቀቅ ያክል ለእግዚአብሔር ቃል ብንጠነቀቅ ምን እንደሚሆን ልትገምቱ ትችላላችሁ፡፡ ከዚህ ደግሞ በጭራሽ ልንላቀቅ ነፃ ልንሆን አንችል፡፡ ስለዚህ የቻልነውን ያክል እንትጋ እንጋደል፡፡ 7% የሚሆኑቱ ናቸው መልዕክቱን የላኩት በድጋሚ 93%ቱ ግን አልላኩም አላወቁም ስለዚህ ጠንክረን እንስራ፡፡ ሰይጣን እንዲህ ይላል፡- " የሚገርመኝ ሰው እግዚአብሔርን እወዳለሁ እያለ አይታዘዝም እኔን ይጠላኛል ግን ይታዘዘኛል፡፡" ይህን መልዕክት በኋላ እንዳትልኩት አሁኑኑ ላኩት!!! ቢያንስ ለ #15 ሰው
إظهار الكل...
IMG_3518.MP43.66 KB
,,,,,የታለች,,,,, ሄዋን ወዴት አለች በተፈጥሮ ውበት ኮርታ የደመቀች፣ ፀጉሯ አልበቃ ብሏት ሂውማን ያልቀጠለች፡፡ አምሮ ለመታየት በሜካፕ ያለወዛች፣ ጣቶቿን ሞርዳ ጥፍር ያልሰካካች:: ቅርፃዋን ለማሳመር በስንፖንጅ ያልተመካች፣ በመሰልጠን ሰበብ እርቃንዋን ያልወጣች:: ክቡሩን ገላዋንን በወግ የሸፈነች ማንነትዋን ሳትክድ እራሳዋን የሆነች፣ ያቺ ልባም ሄዋን ንገሩኝ የታለች?! ✍ ሰብለወንጌል
إظهار الكل...
👍 7
👎
👍 8
👎
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.