16 - ሚዲያ
እንኳን ወደ 16 - ሚዲያ ቴሌግራም ቻናል በሰላም መጡ! የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ሊቀላቀለዉ የሚገባ ስለ ሀይማኖቱ ስርአት ስለ ቤተክርስቲያን መመሪያ ህግጋት በደንብ የምናስተምርበት ቻናል ነው ይቀላቀሉ። YOUTUBE ~> https://www.youtube.com/@16_media16
إظهار المزيد3 425
المشتركون
+2524 ساعات
+1247 أيام
+15730 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Photo unavailableShow in Telegram
ማርያም ታማልዳለችማርያም ታማልዳለች ቢሏችሁ አዎ ማስረጃ ሲሏችሁ የዮሐንስ ወንጌል ም፦2 ከማለት ይልቅ ና ሰዓሊ ለነ ቅድስት በልና ቅመሳት ነው መልሱ። ስትቀምሳት ማማለዷ ይገባሃል ነው። በእውነቱ ቁጥር በመቀማት አይደለም ምናስረዳ። አባ ገብረ ኪዳን | @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
❤ 11🥰 5👍 1🙏 1
ሰኔ 12 ቀን የሚከበሩ በዓላት፩- ቅድስት አፎምያ ፪- ባህራን ፫- ቅዱስ ላሊበላ
"ነዋ ሚካኤል መልአክክሙ ይስአል ለክሙ በእንተ ምሕረት" 🙏 አሜን!!!| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
❤ 7🥰 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ጥበብም ለነፍስህ እንዲሁ እንደሚሆን እወቅ፤ ብታገኘውም ፍጻሜህ መልካም ይሆናል፥ ተስፋህም አይጠፋም። " ምሳ 24:14| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
❤ 7🥰 5🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
" እግዚአብሔርን መፍራት ወደ ሕይወት ይመራል፤ የሚፈራውም ጠግቦ ይኖራል፥ ክፉ ነገርም አያገኘውም። " ምሳ19÷23| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
❤ 11🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
" ድንጋይ ከባድ ነው አሸዋም ሸክሙ ጽኑ ነው፤ ከሁለቱ ግን የሰነፍ ቍጣ ይከብዳል። " ምሳ 27:3| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
❤ 6🥰 2👏 1🙏 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደሃ እንዳትሆን እንቅልፍን አትውደድ አይንህን ክፈት እንጀራም ትጠግባለህ። ምሳ 20÷13| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
👍 4❤ 3👏 2🥰 1
Photo unavailableShow in Telegram
ደሃ ስትሆን እንቅልፍን አትውደድ አይንህን ክፈት እንጀራም ትጠግባለህ። ምሳ 20÷13| @SIXTEEN_MEDIA | ኦርቶዶክሳውያን በቅንነት ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሩ 👇 https://www.youtube.com/@16_media16
اختر خطة مختلفة
تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.