cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Ⓔ◦Ⓢ ቀልድ"pp እና ምክር

እራስኦን የሚለውጡበት ፈታ የሚሉበትና የተለያየ ፕሮፋይል picኦችን በአማረኛም በእንግሊዘኛም በአንድለይ የሚያገኙበት ምርጥ ቻናል እባካቹ ተቀላቀሉንና አሪፍነቱን መስክሩ

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
179
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ይኸው 1 በቆሎ 25 ብር ገዝተን ፈልፍለን በቁጥር እየተካፈልነው ነው፡፡😂😂
إظهار الكل...
#ፊልም ከፍቼ ስልክ ላይ እሚያስፈጥጠኝ መንፈስ ወጋውት 😆😂🤣
إظهار الكل...
Me: *send 2GB pkg to this girl* Her: አመሰግናለሁ ወንድሜ Me: hello man አሲድ የት ነበር ይሸጣል ያልከኝ😢
إظهار الكل...
🙎🏿ስሚማ ፍቅረኛሽ እኮ እየደረበብሽ እኮ ነው 🙎🏼የትኛው?#ዳኒ ወይስ #ሚኪ 🙎🏿 #ሚኪ 🙎🏼#ሚኪ_ሀይሌ ወይስ #ሚኪ_ሞላ 🙎🏿#ሚኪ_ታደሰ 🙎🏼መነፅር የሚያደርገው ወይስ የማያደርገው 🙎🏿የማያደርገው 🙎🏼ጥርሰ ፍንጭቱ ወይስ ወላቃው 🙎🏿ወላቃው 🙎🏼ወይኔ🤦🏼‍♀ ከእንግዲ ወንድ አላምንም 😁🤣😆😏😏😏❤️ Abet wandoch eko🙊
إظهار الكل...
የሰረቁትን ዕቃ የሰረቁት ሰውዬ ፊት አውጥቶ መጠቀም is another level of ንቀት fr
إظهار الكل...
ወንዶች ? GFክን ምን መጠየቅ ነው የሚያስፈራ? ሴቶች ? BFሽን ምን ሲጠይቅሽ ነው የሚደብርሽ ? ቶሎ በሉ ሁላቹም ተሳተፉ አንድም ሰው እንዳይቀር
إظهار الكل...
እኔ ብቻ ነኝ ግን ሪሞት ጠፍቆብኝ ፈልጌ አጥቼው ቁጭ ስል እጄ ላይ የማገኘው🙄
إظهار الكل...
ጥያቄ 4:📝 በረሃ ላይ መኪና እያሽከረከራችሁ ነው፣ ደክሞዋችኋል ውሀ ጠምቷችኋል ተርባችኋል....ከዚያም መንገዳችሁ ላይ 3 በሮች መጡ 🚪🚪🚪 1ኛው በር ቀዝቃዛ መጠጦች እና ሀይቅ አለ 🌊 2ተኛው ምርጥ አልጋ እና ቆንጆ እንቅልፍ አለ😴 3ተኛው ቆጥራችሁ የማትጨርሱት የገንዘብ ክምችት አለ 💵💰 የመጀመሪያ የምትከፍቱት የትኛውን በር ነው? #መልሳችሁን comment ላይ
إظهار الكل...
#ቲቸር፦ አፍ ለምን ይጠቅማል #ተማሪ፦ ለመሳደብ! #ቲቸር፦ ሂድ!.....ዱርዬ ክፍት አፍ! #ተማሪ፦ ይኸው አላልኮትም 😛 😃 😛
إظهار الكل...
🤎🤎🤎 1መስከረም-እዩኝ ባይ😝😝😝 2ጥቅምት-ሳቂታ😄😄😄 3ህዳር-አወዛጋቢ😳😳😳 4በታህሳስ-አልቃሻ😭😭😭 5ጥር-ተወዳጅ❤️❤️❤️❤️ 6የካቲት-ስሜታዊ😡😡😡 7መጋቢት-ጥሩ ጓደኛ👍👍 8ሚያዝያ-ተናዳጅ😡😡😡😡😡 9ግንቦት-እለህኛ🙈🙈🙈 10ሰኔ-ጣፋጭ😘😘😘😘 11ሀምሌ-አፋቃረ😍😍😍😍 12ነሀሴ-ብልጣብልጥ😉😉😉😉 13ጳጉሜ-ቆንጆ👌👌👌👌 ............................. ሁላችሁም ተቀላቀሉ Leke new esti comment lay 😃
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.