በክርስቶስ ኢየሱስ /in Christ Jesus 🙏
198
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-130 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
Repost from Alazar ዱናሚስ🔥Revival🇪🇹
የጠፋው ልጅ 👦
በዚች አለም ስንኖር መድከም😔😟 ደሞ መጠንከር 💪 የህይወት ዑደት ነው ያ ሉቃስ 15 ላይ ያለው 👦ልጅ እንደማንኛውም ልጅ አጥፍቶዋል ደሞ በጥፋቱ ዋጋ ከፍሎዋል አንዳንድ ጌዜ ወጣትነት👨🦱 ያለን መረዳት🤔 ስጋዎ ድካም ደሞ ሌላው 👬👭ጓደኛ በመጨረሻ የዚች 🌍አለም አብረቅራቂነት 🌈 እነዚህ ተደምረው ጎትተው ሊያወጡን ይችላሉ።
ግን ያየጠፋው ልጅ ችግሮችን °የከሰረውን እድሜውን 💵ገንዘቡን አላሰበም ያሰበው አንድ ነው እሱም ያባቱን ቤት👨🦳🏛። አንዳንድ ግዜ ይመስለናል ስነፀልይ ስንበረታ ብቻ ጌታ የሚሰማን No ደክመንም ጌታ ይሰማናል ለዚህ ነው 1 ዮሐንስ
1፤ ልጆቼ ሆይ፥ ኃጢአትን እንዳታደርጉ ይህን እጽፍላችኋለሁ። ማንም ኃጢአትን ቢያደርግ ከአብ ዘንድ ጠበቃ አለን እርሱም ጻድቅ የሆነ ኢየሱስ ክርስቶስ ነው። ትልቁ ምስጥር እንደወደክ ማመን ብቻ ሳይሆን እንደምትነሳ እመን ልንገርህ/ሽ ጌታም የነተን/ቺን 🫵መምጣት እየጠበቀ ነው
።።።።። ዳይ ወደ ለውጥ ትውልድ አንተን ነው ሚጠብቀው ። አሁን እራስን ብቻ አታስመልጥ ለ20 ሰዎች Share Share አርግ /ጊ👇👇👇👇👇👇👇👇jone ere jone 👇👇👇👇
https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk
https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk
https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdk
ከ Man Of God Alazar dunamis revivale
.................. ተባርካቹሀል።።።።።።።።።።።።።
ALAZAR DUNAMIS REVIVAL🔥
ሐዋ. ሥራ 1 (Acts) 8፤ ነገር ግን መንፈስ ቅዱስ በእናንተ ላይ በወረደ ጊዜ ኃይልን ትቀበላላችሁ፥ ታላቅ ሰዎች ሚወለዱበት አስገራሚ ትምርቶች ሚለቁበት ሰዎች ሚፈወሱበት ምንቀጣጠልበት በቃ 🌏 በምድሬ የ REVIVAL ፍንዳታ ይሆናል jone 😍
https://t.me/+HbdOsd0etJBmZjdkhttps://t.me/+PXypzU12VotjMzc0
አስተያየት@Alazar_dunamis_revival
“Commit thy works unto the LORD, and thy thoughts shall be established.”
— Proverbs 16:3 (KJV)
“የኀጢአት ደመወዝ ሞት ነውና፤ የእግዚአብሔር ስጦታ ግን በጌታችን በክርስቶስ ኢየሱስ የዘላለም ሕይወት ነው።”
— ሮሜ 6፥23 (አዲሱ መ.ት)
“For the wages of sin is death; but the gift of God is eternal life through Jesus Christ our Lord.”
— Romans 6:23 (KJV)