cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Don Bosco Catholic Primary school (1-4) A.A 2016 E.C

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 219
المشتركون
+124 ساعات
+197 أيام
+4830 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ለ ዶን በስኮ ካቶሊክ የመ / ደ / ት / ቤት ተማሪዎች እና ወላጆች / አሳዳጊዎች ➧ የ 4ኛው ዙር My Soroban ሂሳብ ውድድር ፈተና የሚሰጠው ማክሰኞ ( 25 / 10 / 2 ዐ l 6 ዓ.ም ) በ 2፡ 3ዐ ሰዓት በህብር ት/ቤት ይሆናል :: ➧ የ 3 ኛውን ዙር ፈተና የተፈተናችሁ የ6ኛ እና 8 ኛ ክፍል ተማሪዎች ውጤታችሁን ነገ ( ቅዳሜ / ሰኔ 22 እና ሰኞ ሰኔ 24 / 10 / 2016 ዓ.ም ጧት እስከ 6:00 ሰዓት ብቻ በር/መ/ ሩ ቢሮ በመገኘት መውስድ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን።
إظهار الكل...
ለተከበራችሁ የዶን ቦስኮ ካቶሊክ ት/ቤት እስልምና ዕምነት ተከታይ ተማሪዎችና ወላጆች / አሳዳጊዎች እንኳን ለ1445ኛው የኢድ አል- አድሃ ( አረፋ ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ ! ! በዓሉ የሰላም ፣ የጤና ፣ የፍቅር እና የአንድነት ይሆንላችሁ ዘንድ ከልብ እንመኛለን :: መልካም በዓል ! ት /ቤቱ
إظهار الكل...
إظهار الكل...
Eid ul adha mubarak hi-res stock photography and images - Alamy

Found on Google from alamy.com

اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.