cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Fano News ፋኖ መረጃ

ውድ የሚዲያችን ተከታታዮች ሸር በማድረግ ለሁሉም ሰው እንዲቀላቀል አድርጉ #አድራሻዎቻችን በይቱብ የድምፅና የምስል መረጃዎችን በጥራት ለማግኘት https://www.youtube.com/@GojjamTube2 የፌስቡክ ገፃችን ፎሎው ላይክ ያርጉ https://www.facebook.com/Gojjamtubeamhara?mibextid=ZbWKwL

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
1 454
المشتركون
-124 ساعات
+127 أيام
+2230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
“የራያ ሕዝብ በክፉም በደጉም ወሎየነቱን ከልቡ አርቆ አያውቅም። ራያ ወሎ ነው፤ የራያ እጣፋንታው እና አምሳያው አማራ ነው። የራያ ሕዝብ ለማንነቱ የሚያደርገው ትግል ሃቅ ላይ የተመሰረተ ነው።”  ዛዲግ አብርሃ
إظهار الكل...
🔥 4
Photo unavailableShow in Telegram
አማራ ሁሉ እንዲያውቀው አድርግልኝ ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨ የሁሉም ክልል አድማ ብተናና ልዩ ሀይል አባላት ከመከላከያው ጎን ሆነው አማራ ክልል ላይ እየተዋጉ ነው: አማራን ለመውጋት የቀረ አንድም የክልል ፀጥታ የለም:: እኔ የአንድ ብርጌድ ምክትል አዛዥ ስሆን እኔ በምመራት ብርጌድ ስር ከ30% በላዩ ደቡብ ክልሎች የመጡ የክልል ወታደሮች ናቸው:: አንድ አማራ የመከላከያ ም/የብርጌድ አዛዥ በውስጥ የተላከ መልዕክት ነው:: ድል ለአማራ ህዝብ ድል ለአማራ ፋኖ
إظهار الكل...
😭 1
Photo unavailableShow in Telegram
ሀዘናችን መሪር ነዉ መቸም እማንረሳዉ የወንድማችን የሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ ወላጆች ቤተሰቦች የልጃቸዉን አካል አግንተዉ አፈር አልብሰዉ እርማቸዉን አዳያወጡ ተከልክለዉ ሂወቱ ካረፈበት ቀን አስቶ ይመለከተዋል ወደተባለበት አካል ሁሉ  ከላይ ከታች ሲሉ በእንግልት በስቃይ ከርመዋል በመጨረሻ  መንግስት ግልፅ ባላደረገዉ በራሱ ቦታ እደቀበረዉ እና  ሊያገኙት እደማይችሉ ተነግሯቸዋል። ስለሆነም የአርበኛ ናሁሰናይ አንዳርጌ ቤተሰቦች  ሰኞ ግንቦት 26/2016 ከወዳጅ ከዘመድ ጋር እርማቸዉን ለማዉጣት ሀዘን የሚቀመጡ መሆኑ ታዉቆ ሁሉም የጀግናዉን እናት ቤተሰብ ሀዘን በመድረስ በማፅናናት አለሁልሽ ልንላት  አደራ አለብን። አድራሻ ቀበሌ 12 አባጃሌ ሰፈር ታጋይ ይሞታል ትግል ይቀጥላል     አርበኞ  ናሁሰናይ መቸም አንረሳህ አፄዎቹ ክፍለ ጦር
إظهار الكل...
👍 1
💚💛❤ ሰበር የድል ዜናዎች ከጎንደር..‼️‼️ ጀግኖቹ የቴዲ ልጆች የጎንደርን ምድር በጠላት የማይደፈር እሳት ረመጥ አድርገውታል።ሰሞኑን ጠላት ያለ የለለ ሀይሉን እያግተለተለ ቢያስገባም እንደጠበቀው ግን አላገኘውም።በማዐከላዊ ጎንደር ወገራ ወረዳ ከጀጀህ አንስቶ እስከ ሰንበትጌ ብራ ባሉ ቀበሌዎች ሶስተኛ ቀኑን የያዘ ወጊያ የነበር ቢሆንም በክንደ ነበልባሎቹ የአካባቢው ፋኖዎች ተቀጥቅጦ ወቷል። ▪️ ጎንደር ኪንፋዝ በገላ ..❗ ሶስተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ በጎንደር እዝ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦር በአዲስ ያደራጃቸው አዳዲስ ሻምበሎች የወረዳውን ህዝብ በማስተባበር ጠላት ያለ የለለ ሀይሉን በከባድ መሳሪያ የታገዘ ሀይሉን ቢያስገባም ተቀጥቅጦ የተደመሰሰው ተደምስሶ የቀረውም እግሪ አውጭኝ ብሎ ወደ አምባጊዮርጊስ ከተማ ፈርጥጧል።በዚህ ቀጠና አርቢት፣ስላሬ፣ሮቢት በገላን እና አካባቢውን ከጠላት ሀይል በማፅዳት በፋኖ ቁጥጥር ስር መሆን ችለዋል ▪️ጎንደር አርባያ በለሳ ..❗ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ስር ውስጥ ያሉ ጎንደሬ በጋሻው ክፍለጦርን ጨምሮ ሌሎች ክፍለ ጦሮች የተሳተፉበት ከጠዋት ጀምሮ ይህ መረጃ እስከ ተላለፈበት ድረስ ውጊያ ላይ ሲሆኑ በደጎማና በአርባያ መካከል በምትገኘው ወርሀላ በተሰኘች ቦታ የጠላት ሀይል ለመፈርጠጥ እንኳን እድሉን እንዳያገኝ ተደርጎ በክንደ ነበልባሎቹ እየተወቀጠ ይገኛል።  ▪️ጎንደር-ቋራ ..❗ በምዐራብ ጎንደር ዞን ቋራ ወረዳ ሶስተኛ ቀኑን በያዘው ውጊያ የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ ቋራ ኦሜድላ ክፍለ ጦር የጠላትን ሀይል አይቀጡ ቅጣት በመቅጣት ሽንፋ ደለጎ የተባሉ ከተሞችን ነፃ ማውጣት ችለዋል አሁንም ውጊያው የቀጠለ ሲሆን በተለይ ጠላት ኔትዎርክ በመዝጋት ለማጥቃት ቢሞክርም ከሽንፈት ግን አልታደገውም። ባጠቃላይ ጎንደር ላይ ትግሉ ህዝባዊ የሆነ ሲሆን ህዝቡ እጅግ በሚያስደምም ሁኔታ በነቂስ በመውጣት የጠላትን ሀይል መውጫ መግቢያ አሳጦታል። መረጃው የአማራ ፋኖ ጎንደር እዝ አደረጃጀት ዘርፍ ሀላፊ ሻለቃ በላዬ ዘለቀ ነው።
إظهار الكل...
👍 4
Photo unavailableShow in Telegram
በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በምንጃር ሸንኮራ ወረዳ ባልጪ በምትባል አነስተኛ ከተማ ከትናንት በስተያ ጠዋት ውጊያ እንደነበር መረጃ ደርሶን ነበር። በዚህ ውጊያ ላይ መረጃ በመስጠትና በቀጥታ ተሳትፈዋል የተባሉ ከ10 በላይ ወጣቶች ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር ውለው ፖሊስ ጣቢያ ከገቡ በኋላ ትናንት እንዲረሸኑ ተደርጓል ብለውኛል። #ይህ_ገዳይ_ቡድን እንጅ ሀገር ተተኪ ትውልድ በፍፁም ሊገነባ የማይችል ድብቅ ተልዕኮ ያለው አሸባሪ መንግስት ነው። እንዴት ወጣት ይታረዳል??? #ሸርርርርር
إظهار الكل...
🔥 1
የኤርትራው ፕረዚደንት ኢሳያስ አፈወርቂ ወደ ደቡብ ኮሪያ አቀኑ በፕሬዚዳንት ዩን ሱክ ዮል ግብዣ መሰረት ፕረዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በሚቀጥለው ሳምንት በፈረንጆቹ ከሰኔ 3 እስከ 4 በሚካሄደው በ2024 የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ ደቡብ ኮሪያ ሴኡል አቅንተዋል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
“አገር የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ኹኔታ ምክክርም ጦርነትም በአንዴ ማድረግ አይቻልም” ሲል እናት ፓርቲ አስታወቀ  👉🏿 በዚህ ሁኔታ "በምክክሩ ለመሳተፍ እቸገራለሁ" በአገር አቀፍ ደረጃ የሚደረገውን የምክክር መድረክ አስመልክቶ “አገር በከፍተኛ የእርስ በርስ ጦርነት ውስጥ ባለችበት ኹኔታ ምክክርም ጦርነትም በአንዴ ማድረግ የሚቻል አይደለም” ሲል እናት ፓርቲ ገለጸ። ፓርቲ በዛሬው ዕለት ባወጣው መግለጫ “ከአገራት ተሞክሮ እንዲህ ባለ ኹኔታ የሚደረግ ምክክርም ውጤታማ እንደማይሆን ታውቆ በተቃራኒ ወገን የተሰለፉ ወንድማማቾችን እያጨራረሰ የሚገኘው የእርስ በርስ ጦርነት በድርድር ፖለቲካዊ መፍትሄ ሳይበጅለት ምክክሩ አገራችን በእጅጉ የምትሻውን አገራዊ መግባባትና ዘላቂ ሰላም ያስገኝላታል ብለን አናምንም” ብለዋል።
إظهار الكل...
00:32
Video unavailableShow in Telegram
የምርኮኛ መዓት። እየገቡ ነው 💪💪💪
إظهار الكل...
4.94 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ኢትዮጵያ ውስጥ "በሰላም ወጥቶ መግባት አጠራጣሪ ሆኗል"- ፓትርያሪክ አቡነ ማትያስ በኢትዮጵያ በሰላም ወጥቶ መግባት አጠራጣሪ ደረጃ ላይ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ፓትሪያሪክ ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ተናገሩ፡፡ ፓትሪያሪኩ ይህን ያሉት ዛሬ በተጀመረው የቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባኤ ላይ ባደረጉት የመክፈቻ ንግግር ነው፡፡ በሀገር ደረጃ እየቀጠለ ያለው አለመግባባት ለጠቅላላ ማህበረሰባችን ፈተና ከሆነ ውሎ አድሯል ያሉት ፓትሪያሪኩ፥ የቤተክርስቲያኗ ፈተና ምንጭ ከሆኑ ጉዳዮች መካከል አንዱና ዕድል ሰጩው ሁኔታ ይህ ሀገራዊ አለመግባባት ነው ብለዋል፡፡ በዚህ አለመግባባት ምክንያት መነኮሳት፤ መምህራን ካህናት፣ ምእመናን፣ አብያተ ክርስቲያናት ከባድ ጉዳት እየደረሰባቸውም ቢሆንም “ይህን ችግር ለመፍታት የሚደረግ ጥረትም ጎልቶ አይታይም’’ ሲሉ ተናግረዋል። ባለፉት አመታት በቤተክርስቲያኗ እና በአገልጋዮቿ ላይ የሚደርሱ በደሎች አለመቆማቸውን እና ወደፊትም ሊቀጥሉ እንደሚችሉ የገለጹት አቡነ ማትያስ፥ በደልን በካሣ እና በዕርቅ መዝጋት እንዳይደገም ማድረግ እንደሚገባ አሳስበዋል።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ሪፖርት! ▪️የካቲት 20 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል ሰሜን ጎጃም ዞን ሜጫ ወረዳ ብራቃት ቀበሌ በሚገኘው የጋፊት ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን የአብነት ተማሪዎች የዕለቱን ትምህርትና ጉባኤ ከምሽቱ 5፡00 ሰዓት አካባቢ አጠናቀው ወደ ማደሪያ ጎጇቸው ከገቡ በኋላ የመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች አባላት ከሌሊቱ 6፡30 ሰዓት ገደማ ወደ ቦታው ደርሰው ተማሪዎችን “ውጡ” እያሉ ተኩስ በመክፈት ቀድመው በወጡ 11 ተማሪዎች ላይ ግድያ እንደፈጸሙ፤ ▪️መጋቢት 6 ቀን 2016 ዓ.ም. በአማራ ክልል በባሕር ዳር ከተማ ዘንዘልማ አካባቢ አቶ ብርሃኑ ሽባባው አካል፣ አቶ በላይ አካል እና አቶ ተሾመ ይበልጣል የተባሉ ነዋሪዎች አንዱ በሚሠራበት ሱቅ እና ሁለቱ በመኖሪያ ቤታቸው ውስጥ ለጥያቄ ትፈለጋላችሁ በሚል በመንግሥት የጸጥታ ኃይሎች በቁጥጥር ሥር ከዋሉ በኋላ መጋቢት 7 ቀን 2016 ዓ.ም. በባሕር ዳር ከተማ ቀበሌ 14 በተለምዶ ጉዶ ባሕር አካባቢ የፊጥኝ እንደታሰሩ በጥይት ተገድለው መገኘታቸውን፤
إظهار الكل...
👍 1