cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

Jesus Is Love❤️

This channel contains Biblical quotes, Worships, Preaching & Other. በዚህ ቻናል መንፈሳዊ ጥቅሶች አስተማሪ ንግግሮች መፅሐፍ ቅዱሳዊ ጥያቄዎች እና ዝማሬዎች ይቀርባሉ።

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from ሕያው ቃል
👉 በእግዚአብሔር የታመነ እምነቱም እግዚአብሔር የሆነ ሰው ቡሩክ ነው። 👉 በውኃ አጠገብ እንደ ተተከለ፥ በወንዝም ዳር ሥሩን እንደሚዘረጋ ሙቀትም ሲመጣ እንደማይፈራ ቅጠሉም እንደሚለመልም፥ በድርቅ ዓመትም እንደማይሠጋ ፍሬውንም እንደማያቋርጥ ዛፍ ይሆናል። (ኤርምያስ 17፥7-8)
إظهار الكل...
እንግዳችን ቤተኛችን አለኝታችን ለሰው ሁሉ የምናሳይህ ልዩነታችን ዛሬ ደግሞ በተለየ ተናፍቀሀል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይደረጋል እኛ ቤት ላንተ ሲሆን ምንም ይዘጋጃል ከእልፍ የተመረጥክ በውበትህ መታመኛ የሆንክ ለቤትህ ሸክሙ ለከበደ ማረፊያ የዘላለም ጥላ መኖርያ ከያለንበት ሰበሰብከን በደምህ አጥበህ አፀደከን ዛሬማ ማን ይቃወመናል እንድናጥንልህ ሆነናል ብርቱዎችን እንድታሳፍር በደካሞች ልትከብር ወደሀል በምህረትህ ግብዣ ታድመን ወደንህ አንተ ጋ ቀርተናል ዛሬም አንተ ነህ ጥማታችን እንድናይህ ነው ጉጉታችን በክብረለር ዳግም ተመልሰህ እስክትወስደን ወደ ቤታችን ከፍታ ቢሆን ዝቅታ ሀዘንና ብዙ ደስታ ባርነት ወይስ ነፃነት መላዕክት ወይ ልዩ ፍጥረት የቱ ነው የቱ በረከት ሚለየን ከፍቅርህ ጉልበት የቱ ነው የቱ ከፍታ ሚለየን ከፍቅርህ ጌታ ትበልጥብናለህ/x4/ የተመኘነው ባይሞላ ያሰብነው ቢሆንብን ሌላ ትበልጥብናለህ ልታድነን ትችላለህ ባይሆንም ግን አባታችን ነህ ትበልጥብናለህ GRACE WORSHIP ክሊፑን ለማግኘት◦👇◦ FULL Video on YouTube ── ❖ ── ✦ ── ❖ ──
إظهار الكل...
ጥያቄ: ከእናቱ ማህጸን ጀምሮ አንካሳ የነበረውን ሰው በኢየሱስ ስም ተነሳና ተመላለስ ያለው ማነው ?Anonymous voting
  • ሀ. ጳውሎስና ሲላስ
  • ለ. ጴጥሮስና ዮሐንስ
  • ሐ. ዮሐንስና ጳውሎስ
  • መ. መልስ አልተሰጠም
0 votes
ጥያቄ፡ በመጀመሪያ የተጠሩት ሁለት ደቀ መዛሙርት ማን እና ማን ነበሩ ?Anonymous voting
  • ያዕቆብ እና ዮሐንስ
  • ያዕቆብ እና ማቴዎስ
  • ጴጥሮስ እና እንድርያስ
  • ስምዖን እና ዮሐንስ
0 votes
የሰሎሞን እናት ስም ማናት?Anonymous voting
  • 1. አቢሳ
  • 2. አጊት
  • 3. ርብቃ
  • 4. ቤርሳቤህ
0 votes
በስሜ ታውቀኛለህ ኬፋ ሚደቅሳ ʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ ማርከን ዜማ @Markenzema_bot በዚህ ቻናል የማይደመጥ መዝሙር የለም ብቻ ምን አለፋችሁ join ይበሉ 👇 https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp https://t.me/+S2wsmZMSQp3vcGxp
إظهار الكل...