cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

መርጌታ ሠናይ የባህል መዳህናኒት 🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

مشاركات الإعلانات
11 254
المشتركون
-1224 ساعات
-1277 أيام
-71030 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

#ሕይወት_አጨላሚው_ዓይነ_ጥላና_ገርግር_ክፋቱ_እስከ_መፍትሔው_ለጋራቹህ #ዓይነ ጥላ #ወንድ ዛር #ሴት ዛር #ገርግር መንፈስ #ዛር ውላጅ #ቤተሰብ ዛር #መተት መንፈስ የነዚህ ሁሉ ችግሮች በዋነኘናት ተዋናኙና ግንዱ አጋንንትና ዝርያወቹ ናቸው። ↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔↔ ✅የዓይነጥላ መንፈስ ዋና አላማው ➡️የሚመጣ እድል መመለስ ➡️መልካም ነገሮችን ማበላሸት ➡️መልካሙን ትቶ ክፉውን ማሳሰብ ➡️ያለቁ ነገሮችን ማበላሸት ➡️ነገሮች ካለፉ በኋለ መፀፀት ➡️ፀባይ መቀያየር መነጫነጭ ➡️ነገሮች ጫፍ ደርሰው መበላሸት ❇️የገርግር መንፈስ ዋና ተግባሩ የሰውን ልጅ ህይወት ባዶ ማድረግ ነው። 💙ከትዳር መገርገር 💙ከፍቅረኛ ማጣላት ማራቅ 💙ስራ ለመቀጠር መገርገር 💙ከውድድር ውጤት ማሳጣት 💙ትምህርት መገርገር ማስጠላት 💙ተምሮ ከንቱ ማድረግ 💙ከሰው ማጋጨት ማጣላት 🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰🟰 ☑የጭንቀት መንፈስ ችግሮች ❇️ፍርሃት ፍርሃት ማለት ❇️የበታችነት ስሜት መሰማት ❇️በራስ አለመተማመን ❇️ሐሳብን በነፃነት አለመግለፅ ❇️ከፍተኛ ላብ መፍጠር ❇️የአፍ ጠረን መቀየር ❇️በረባው ባረባው ማስጨነቅ ❇️ሰላም ማሳጣት መረበሽ ❇️እራስን አጥፋ አጥፋ ማለት ❇️ኑሬ ምንአደርጋለሁ ብሎማሰብ ❇️ተስፋ መቁረጥ ➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖ 👉የቤተሰብ ዛር መንፈስ ከሌሎች መናፍስት ለየት የሚያደርገው ቀይ ነጭ ጥቁር እየተገበረለት ከትውልድ ትውል ሲተላለፍ ስለቆየ በሰውልጅ በደምና በአጥንት የተዋደነው ተፅኖውም ጠንከርያለ ነው ዋና ዋና ተፅኖዎች። ↪️በኪንታሮት ↪️በካንሰር ↪️በስኳር ↪️በኩላሊት ↪️በአስም ↪️በጨጓራ በሽታ መንደፍ ↪️ሆድ መንፋት መጮህ ↪️ጋዝ ማብዛት ↪️ሰውነት ማቀጨጭ ↪️ሰውነት ማግዘፍ ↪️ፀሎት ማስጠላት ↪️ቤተብን በሙሉ ብክንክን ማድረግ ↪️ዘሩበሙሉ ያልተባረከ ማድረግ ↪️ቤሰብን ከቤተሰብ ማፋለስ ✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔✔ ✅የድግምት (የመተት መንፈስ) ዋና ተግባሩ፦ 💜ገንዘብ ማስጨረስ 💜በረከት ማሳጣት 💜በአጭር ጊዜ ማደህየት 💜ከስራ ማፈናቀል 💜በሰው ዘንድ ማስጠላት 💜ሀገር ለሀገር ማዞር 💜አላማን መሳት 💜ለተለያየ በሽታ ማጋለጥ 💜የተበላ ከሆነ ከሆድ ስራይ መስራት 💜ሆድ መነፋት ከሆድ መገላበጥ 💜ሆድን ወግቶ መያዝ መጮህ 💜ማስማጥና ድርቀት መፍጠር 🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈🪈 ✳️የወንድ ዛር ተፅኖ በእሴቶች ላይ ያለው ተፅኖ ↔️ትዳር መገርገር ↔️ከትዳር አጋር ማለያየት ↔️ወንዶች እየቀረቡ መሸሸት ↔️ፍቅር ጀምረው መጥፋት ↔️የፆታዊ ግንኝነት ላይ ስሜትን ማጥፋት ↔️በግንኙነት ጊዜ ደስተኛ አለማድረግ ↔️በግንኙነት ጊዜ ከፍተኛ ሕመም መሰማት ↔️ማህፀን ላይ ከፍተኛ ጠረን መፍጠር ↔️የማህፀን ፈሳሽ መብዛት ↔️የወር አበባ መዛብት መብዛት (ማነስ) ↔️ሲፀንሱ ማስወረድ (አቦርሽን ) 🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺🔺 ♦️ሴት ዛር በወንዶች ላይ ያላት ተፅኖ ✅ስንፈተ ወሲብ ✅ቶሎ መጨረስ ✅የብልት መልፈስፈስ ✅የብልት ማነስ ✅ህልመ ሌሊት ✅በሰው በእንስሳት ተመስላ መገናኘት ✅በዘመድ በባድ በእህት በአክስት መመሰል ✅የብል ፈፅሞ አለመነሳት ✅የግንኙ ፍላጎት ማጣት ✅የትዳር መገርገር ማስጠላት ✅ሴቶች እየቀረቡ መራቅ ✅የስኬት ማጣት ☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ 🌈 #ሾተላይ_መንፈስ_ነገዱ ወንድ ዛርሲሆን ዋናተፅኖው ✔ማህፀን ላይ ፅንስን ማፍረስ ✔ተፀንሶ ያደገውን ማስወረድ ✔እንደተወለደ ብዙም ሳይቆይ መግደል እንደዚ እያደረገ ብዙ እናቶች ልጅአልባ ያስቀራቸዋል። 👉 #የሾተላ_መፍትሔ_የቱልት ስር በስም ነቅሎ ከትቦ መያዝ ወሳኝነው ፩ኛ መፍትሔ እንደየእምነታችን በርትተን መፀለይ መፆም መስገድ ንስሐ መግባት። ፪ኛ ስለሁሉም የሚሆን ሀገርበቀል የእፅዋት መፍትሔ #የአንባጮ ተቀፅላ #የልምጭ ተቀፅላ #የአንፋር ተቀፅላ #የግራዋ ተቀፅላ #የዋርካ ተቀፅላ አዘገጃጀት የሁሉንም ተቀፅላዎች በስራ ቀን በንፅህና ቆርጦ መሬት ሳይነካው ወግጦ አልሞ ከ14 -21 ፲፬ -፳፩ ቀን እየታጠኑ መተኛት ለ14( ፲፬ )ቀን በስኳር ማንኳያው በማር አንዳንድ ይጠቀሙ ዓይነጥላ ገርግር መተት መንፈስ ሙሉ ለሙሉ ይለቃል ተፈትኖ ያለፈ ትክክለኛ መፍትሔ ይጠቀሙበት 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 👉የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል #ለችግሩ ተጠቂዎች ይደርስ ዘንድ #በቅንነት_ሸር_ሸር እያደረጉ ያዳርሱ 📞0915194525 📞0915194525 በስራ ሰዓት ይደውሉ
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
👉 በአጭር ጊዜ ከዓይነ ጥላ ችግር  ይገላገሉ     #የዓይነ ጥላ ተጽኗቸው ምንድነው ? ✤ ትዳር ይገረግራል ፣ ያፈርሳል (ይዘጋል ) ✤ ቤተሰብን ያስጠላል፣ከቤተሰብ ያርቃል ✤ በሰው ዘንድ እንዲጠሉ ያደርጋል ✤ ተስፋ ማስቆረጥ ህይወትን ባዶ ያደርጋል ✤ የገንዘብ አለመበርከት ፣ መገርገር ✤ ከማሕፀን ላይ ተቀምጦ ልጅ እንዳይወለድ ይዘጋል ✤ የተረገዘውን በወር አበባ መልክ ያስወርዳል ✤ የማህፀን ካንሰር ይፈጥራል ✤ የፊንጢጣ ኪንታሮት ያመጣል ✤ የማህፀን ኢንፌክሽን ያመጣል ✤ የማህፀን እጢ ያመጣል ✤ የወር አበባ ያዛባል (ይዘጋል) 👉 የውጭ እድልን ይዘጋል (ፕሮሰስ ማቋረጥ) 👉 የወገብ ሕመም ይፈጥራል 👉 የአጥንት መገጣጠሚያ ህመም ያመጣል 👉 የራስ ሕመም (ማይግሪን) ያመጣል 👉 መጥፎ የሰውነት ጠረን  ያመጣል 👉 መጥፎ የአፍ ጠረን ይፈጥራል 👉 ቁርጥማት ያመጣል 👉 እግር ሰብስቦ ይይዛል 👉 ለሰው ጥሩ ሰርተው አለመመስገን ✳ ሕልመ ሌሊት ያመጣል ✳ ስንፈተ ወሲብ ፣የብልት መልፈስፈስ (ተሎ መጨረስን) ያመጣል ✳ የትዳር ማስጠላት ✳ ፆታዊ ግንኙነት ያስጠላል ✳ ለፍቅር አጋር ስሜት አለመኖር ✳ ለተለያዩ ሱሶች ይዳርጋል (በሱስ መጥመድ) ✳ ቤት ማስጠላት ውጭ ማምሸት ✳ ስራ ሲሰሩ ሲያነቡ ማዛጋት መደበት ✳ ሆድ መጮህ መገላበጥ መንፋት ጋዝ መብዛት ✳ የስራ ማስጠላት ከስራ ባልደረባ ጋር አለመስማማት ✳ በሚሰሩት ስራ ደስተኛ አለመሆን ⏩ የበታችነት ስሜት መሰማት ⏩ ሀገር ለሀገር ማዞር ⏩ የምግብ ፍላጎት መዝጋት ⏩ ማክሳት (ማቅጨጭ) ⏩ጭንቀት ፣ ድብርት ⏩ እራስን አጥፉ አጥፉ ማለት ⏩ ሌሊት ማቃዠት ፣ ማስጮህ ፣ በሕልም ማስጨነቅ ⏩ ጥርስን ማንቀራጨጭ በሕልም ማሽናት ⏩ ለጨጓራ በሽታ መዳረግ ⏩ ስኳር ፣ ደም ግፊት ፣ አስም ፣ ኩላሊት ማምጣት         #መፍትሔ ፩. #የቀጠጥና ስር ፪. #ከርቤ ህጣን ፫. #የእፀ ሳቤቅ ስር ፬. #የጊዜዋ ስር                   #አዘገጃጀት 👉 የሁሉንም ስሮች በንፅህና ማክሰኞ ቀን ነቅሎ ቀጥቅጦ አድርቆ ሸርከት አድርጎ በመፍጨት ከርቤ ህጣን ጨምሮ በስኳር ማንኪያዋ አንድ ጨምሮ ከ፲፬ -፳፩ (14-21) ቀን መታጠን ዓይነ ጥላን ያስወግደዋል       💚የሚከለከሉ ነገሮች ፩. #ተልባ ፪. #ግብረስጋ ግንኙነት ፫.  #አልኮል መጠጥ ➤ የቀደምት ኢትዮጵያውያን አባቶችና ቅደመ አያቶቻችን የጥበብ ሥራ የሀገር በቀል እፅዋትና የጠልሰም ሥራ ጥቅማቸው በግልጽ ይቀርባል ይብራራል ጥበብ ታላቋን ታከብራች 👉በቤትዎ ሁነው ጥበብን ይማሩ እውቀትን ይሸምቱ ✅ሐሳብ አስተያየት ካላችሁ 09 15 19 45 25
إظهار الكل...
የህዝብ መስተፋቅር ሶስት አይነት አሰራር እኛጋር ሲኖር 1/ በስም እና በእናት ስም 2/በስም እና በብር ቀለበት 3/ በስም እና በፎቶ የሚሰራ ሲሆን ከሁሉም በላይ ሀይል ያለው በፎቶ ላይ የሚሰራ መስተፋቅር ሀይሉ ከባድ ነው። በፎቶ የሚሰራው የህዝብም ሆን ለአንድ ሰው የሚሰራው ጥበብ ሳይውል ሳያድር የሚሰምር ነው። ይህ በምስሉ ላይ የምትመለከቱት ባለ አምስት ጣት አምሳያ ዕፅዋት ጥቅሙ ለብዙ የሚሆን ሲሆን በተለይም በእየቀኑ የመረጥናትን ወይንም የመረጥነውን አምስ አምስት ሰው እንዲወደን እንዲቀርበን እንዲያፈቅረን የምናሰራበት ዕፅዋት ነው። በዚህ ዕፅዋት የተሰራለት ሰው እስከ አምስት ሰው የመረጣትን በእየቀኑ እንደፈለጋት እንዳዘዛት በእጁ እንደገባች እንደ እራሱ እጅ ሴቷን ያዛታል። ይህ ዕፅዋት እጃችን በከፍተኛ ትግል ገብቷል።የህዝብ መስተፋቅር በቀን እስከ አምስት ሴቶችን ብቻ የመረጣቸውን ለማስፈቀር የሚያስብ ካለ በራችን ክፍት ነው። በአለም ላይ በማንኛውም ሀገር በማንኛውም ቦታ ብትገኙ የህዝብ መስተፋቅር ከማሰራት አያግዳችሁም።ብቻ ስማችሁን እና ፎቶአችሁን ትልኩልናላችሁ። በእያላችሁበት የመወደድ እና በሴቶች የመከበብ ከራማን እናድላችኋለን።
إظهار الكل...
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
  • Photo unavailable
የምንሰጣቸው የህክምና አገልግሎቶች ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፦ -ለገበያ ለሃብት -ለመስተፋቅር -ለትምህርት -ለአፍዝ አደንግዝ - ለመፍትሔ ስራይ - ለህማም - ጋኔን ለያዘው ሰው #ጤና ይስጥልኝ እንዴት ቆያችሁ ውድ የጥበብ ቤተሰቦች ሰላም ጤና እድገት ኢትዮጵያና ለሕዝቦቿ ይሁን 👉 ዛሬ ለሚገረግር እና እንቢይ (አልሸጥ )ለሚል ገብያ እናያለን ገብያ ሲባል የተለያየ የገብያ አይነት አለ እሱም ተንቀሳቃሽና ተንቀሳቃሽ ያልሆነ ዛሬ ምናየው ተንቀሳቃሽ ላልሆነ ገብያነው ለምሳሌ ፦ 🌿ሆቴል 🌿ግሮሰሪ 🌿ሱቅ 🌿ጉልት 🌿ቡቲክ 🌿መጋዘን 🌿ማከፋፈያ ወዘተ........ሲሆን #መፍትሔ# ይደውሉ ከምሰጣቸው በትንሹ ይህን ይመስላል ለጥያቄ መፍትሄ አለን ይደውሉ 📞09 15 19 45 25
إظهار الكل...
🦚🍃🌳🌲🌵🥦 🌾ወደ ውጭ ሀገር ለመሔድ የዓይነ ጥላ መንፈስ ገርግሮታል?🪴 ❓ገርጋሪ መንፈስ ምንድን ነው❓ ➊የሚገረግር መንፈስ እና የዓይነ ጥላ መንፈስ ነገዳቸው ምድራውያን አጋንንት ሲሆኑ ተግባራቸው የሰው ልጅ ዕድል መስበር እንዲሁም የታሰበ መልካም ስራ ማሰነካከል ነው። ➋የገርጋሪ መንፈስት ማለት፦እጅግ በጣም ብዙ እና አዳጋች እንዲሁም የረቀቀ የሕይወት መሰናክል ይዘው የሰው ልጅ አእምሮን የሚቆጣጠሩ ከዘመናዊ ሕክምና ጋር የተላመዱ የወደቁ መናፍስት ናቸው። ➌የሚገረግሩ መናፍስት፦ ከልጅነት እስከ አዋቂነት ዕድሜ ድረስ ዕድልን የሚሰልቡ ከራሳችን ባህሪ ጋር በመመሳሰል የራሳቸውን ዓላማ የሚያስፈጽሙ ተንኮለኞች መናፍስት ናቸው። ➍የሚገረግሩ መናፍስት ስራ፦ ሰዎች በተለያዩ ምክንያት የውጭ ሀገር ዕድል አግኝተው ምክንያቱ ሳይታወቅ ጉዳዩን ማስተጓጎል፣እንቅፋት መፍጠር፣በፈተና ሰዓት ማሸበር፣በበሽታ ማስተጓጎል የመሳሰሉት እንቅፋት እንዲከሰት ዋነኛ ተዋናዮች የገርጋሪ መናፍስት ናቸው። ➎የገርጋሪ መናፍስቶች፦ማንኛውም የታቀደ ስራ፣ ይሁን የሕይወት መሰረትን የሚገረግሩ፣የሚያናጉ፣ ወደ ቤተ እግዚአብሔር እንዳንጠጋ የሚገረግሩ፣የራስ ማንነታችን እንዳንመስል አስከፊ ባሕሪ የሚያጎናጽፉ፣ሞት የሚደግሱ፣የጥፋት ነገድ ናቸው። ➏የሚገረግሩ መናፍስት፦የማይገረግሩት የሕይወት ዘይቤ የለም:: ትዳር እንዳንይዝ፣ልጅ እንዳንወልድ፣ሃብት እንዳናፈራ፣ቤተሰብ ሰላም እንዳይሆን፣ሀገር ሰላም እንዳይፈጠር፣ግልፍተኝነት ባህሪ እንዲኖረን ያደርጋሉ። ➐የሚገርግሩ መናፍስት የልፋት ስራ ✔የውጭ ፕሮሰስ ማቊረጥ ✔ጽንስ ማቋረጥ ✔ትዳር ማቋረጥ ✔ተስፋ ማጨለም ✔የትምህርት ፈተና ማሰናከል ✔ከሰዎች ጋር አለመስማማት ✔መነጫነጭ ✔ራስ ምታት ✔በሰው እንድንጠላ ማድረግ ✔ሀብት መገርገር ✔ስራ መገርገር ✔ጭንቀት መፍጠር ✔ለአደጋ መዳረግ ✔እቃ እንዲበላሽብን መሆን ✔ከፍቅር ጓደኛ ማጣላት ✔በወር አበባ ከቤተ እምነት መከልከል ✔በህልመ ለሊት ከቤተ እምነት መከልከል ✔ልጅ መከልከል ✔እንቅልፍ መንሳት/እንቅልፍ ማብዛት ✔ፍርሃት... ✌️ከላይ የተዘረዘሩት የሚገረግሩ መናፍስቶች ከብዙ በጥቂቱ ናቸው። 👉እነዚህ ችግሮች በእናንተ ዘንድ ያለ እንደሆነ በውጭም በሃገር ውስጥም ያላችሁ ውድ ኢትዮጵያውያን መፍትሔ ፈላጊወት መምጣት ያልቻላቹ ባላቹህበት እፅዋቱ ይላክላቹሀል 🦚መፍትሔነቱ ቅዱሳን አባቶች ይመስክሩ! 🤝ይህ መልእክት በጭንቅ ውስጥ ላሉ ወንድም ይደርስ እንዲሁም ዘመድ ጓደኞቻችሁ ይደርስ ዘንድ ከወደዳችሁ ሼር ማድረጋችሁን አትርሱ ለበለጠ መረጃ በ 📞09 15 19 45 25 🌿🌿🌿🌿🌿 ደዉለዉ ያማክሩን በቅንነት ሸር ሸር አርጉ ለተቸገሩ ይድረስ
إظهار الكل...
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.