ኢትዮ ነፃ የአጥንት እና መገጣጠሚያ ህመም ማማከር አገልግሎት
إظهار المزيد
1 865
المشتركون
-424 ساعات
-77 أيام
-5430 أيام
- المشتركون
- التغطية البريدية
- ER - نسبة المشاركة
جاري تحميل البيانات...
معدل نمو المشترك
جاري تحميل البيانات...
“ፈርተውም ፊታቸውን ወደ ምድር አቀርቅረው ሳሉ፥ እንዲህ አሉአቸው፦ ሕያውን ከሙታን መካከል ስለ ምን ትፈልጋላችሁ? ተነሥቶአል እንጂ በዚህ የለም።”
— ሉቃስ 24፥5
💐💐💐💐💐💐💐💐
ክርስቶስ ተንስአ እሙታን በአቢይ ሀይል ወስልጣን አሰሮ ለሰይጣን አጋዞ ለአዳም ሰላም እመሰይነ ኮነ ፍስሐ ወሰላም!!!
እንኳን አደረሳችሁ!!!
🌸🌸🌸🌸🌸🌸
ዉድ የቻናላችን ቤተሰቦች ስለእናትና ህፃናት ጤና መረጃ የሚሰጥ ድህረ ገፃችንን ይጐብኙ
https://tenaye.com/
Photo unavailableShow in Telegram
የእስልምና እምነት ተከታዮች ለሆናቹ ለቻናላችን ቤተሰቦች እንኳን ለ 1445ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ ለማለት እኖዳለን በቻናላችን ስም ።
መልካም በዓል ይሁንላችሁ ❤️
Share link👇👇👇
@t.me/tufaf_21
@t.me/tufaf_21
ኦስቲኦአርትራይትስ(ቁርጥማት) ምንድን ነው?
✋ኦስቲኦአርትራይትስ በመገጣጠሚያወች ላይ የሚከሰት ብግነት ነው።በአብዛኛው የእግር፡ የዳሌ፡ የእጅ ና እግር ጣቶች ላይ ይከሰታል።
ኦስቲኦአርትራይትስ ምልክቶች ምንድን ናቸው?
♦️የመገጣጠሚያ ከፍተኛ ህመም በተለየ መልኩ በእንቅስቃሴ የሚባባስ
♦️የመገጣጠሚያ እብጠት እና የቆዳ ቀይ መሆን
♦️በጠዋት ሲነሱ የመገጣጠሚያ መደንዘዝ እና ግትርነት
አጋላጭ የሆኑ ነገሮች፣ የእድሜ መጨመር ፡በመገጣጠሚያ ላይ አደጋ ሲከሰት፡ ከመጠን ያለፈ ዉፍረት፡ በተደጋጋሚ ጫና ማሳደር
የምርመራ ዘዴወች 👉በህመም ምልክቶች
👉በራጅ ምርመራ ወይም
👉በደምና በለሎች ፈሳሽ ምርመራ
👩⚕ኦስትኦአርትራይተስ እንዴት ይታከማል?
🤚-ከመድሃኒት ውጭ የአኗኗር ዘይቤን በመቀየር
-የሰዉነት ክብደት መቆጣጠር
-ፊዚዮተራፒ
-የመከላከል አካል ብቃት እንቅስቃሴ
-ቫይታሚን እና አስፈላጊ ንጥረ ነገሮች
-የቀዝቃዛ እና የሙቀት ህክምና
🤚መድሃኒቶችና ቀዶ ህክምና
-የማስታገሻ እና የፀረ ብግነት መድሃኒቶች
-በመርፌ የሚሰጡ
-በቀዶ ህክምና መገጣጠሚያ መቀየር
ኢትዮኦርቶፐዲክኬር 🤳0930327311 ወይም @drananyaoffice
Osteoarthritis?
Osteoarthritis is inflammation of bone and cartilages on the joints mostly knee joints, hands and hip joints.
Symptoms of Osteoarthritis?
♦️Sharp, burning type pain over the joints which worsens with activities
♦️Joint swelling and redness over the covering skin.
♦️Stifness in the morning and end of the day
♦️wider joints
Risk factors to develop osteoarthritis
👉old age, joint injury, mechanical stress, inflammation, obesity
How to diagnose?
👉Clinical diagnosis
👉X-ray of joints
👉Synovial fluid and blood analysis
Treatment options of osteoarthritis?
✋Non pharmacological treatment
-loosing weight
-Exercise
-Physical therapy
-Occupational therapy
-Taking Vitamins and nutrients
- Heat or cold therapy
✋Pharmacological and surgical methods
-Anti pain and anti inflammatory drugs
-Injectable drugs
-Surgery; partial or total knee replacemant if refractory
EthioOrthopedicCare🤳0930327311 or send a message @drananyaoffice