cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ksix music

● ╲╲╲╲╲┏━━━┓╱╱╱╱╱ ╲┏━━━┻━━━┻━━━┓╱ ╲┃╭━╮┏━━━┓╭━╮ ┃ ╱┃┃╳┃┣◯━◯┫┃╳┃┃ ╱┃╰━╯┣━━━┫╰━╯ ┃ ╱┃┈▊▊▊▊┈▂▃▅▇┈ ┃ ╱┗━━━━━━━━━━━━ Admin & Cross @Kiraksix

إظهار المزيد
لم يتم تحديد البلدلم يتم تحديد اللغةالفئة غير محددة
مشاركات الإعلانات
196
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Repost from N/a
Photo unavailableShow in Telegram
አዲሱ Game of.thrones House of.dragon በትርጉም @ksix_video_center
إظهار الكل...
Repost from N/a
Money Heist Korea Episode 1 በ ትርጉም
إظهار الكل...
Money Heist Korea 1(ስለሺ).mp4625.28 MB
Photo unavailableShow in Telegram
ሠላም ሠላም ፊልም ቤት ያላችሁ እና የሌላችሁ አዳዲስ እና ነባር #ህንድ #አሜሪካ #አማርኛ #የቱርክ #ተከታታይ_ፊልሞች ለማውረድ ፈልገው vip ቻናል መቀላቀል ቀረ ksix video center የምትፈልጉት ፊልም በነፃ እያቀረበ ነው ይሄ እድል እንዳያመልጥኦ አሁኑኑ ተቀላቀሉ ለመቀላቀል join የሚለውን ንኩት 👇👇👇👇👇👇👇 @ksix_video_center @ksix_video_center
إظهار الكل...
Join
ተቀላቀሉ
ksix video center
إظهار الكل...
5 ለማመን የሚከብዱ የምድራችን እጂግ አሰቃቂ እና አስከፊ የሞት ቅጣቶች | Johnny ጆኒ | feta squad | abel birhanu |ksix tube

5 ለማመን የሚከብዱ የምድራችን እጂግ አሰቃቂ እና አስከፊ የሞት ቅጣቶች #feta_squad # abel_birhanu #ksix_tube

Repost from N/a
https://wintub.com/?r=7497949 ቪዲዮ በማየት ብቻ የሚከፍል website
إظهار الكل...
Wintub: Watch Paid videos Online

Wintub is The most popular spot online to earn cash for watching videos.

Repost from N/a
በስልካችን ኢንተርኔት በምንጠቀምበት ሰዓት ብዙ ብር እየወሰደ ካስቸገሮት ይሚከተለውን መፍትሄ ያንብቡ። ያነበቡትንም ለሌሎች ያጋሩ። . ላይክ እና ሼር ማድረግ አይርሱ! . መጀመሪያ የስልኮን በመክፈት Setting  Connection ( Wireless and networks) ከሚለው ስር Data usage የሚለው ውስጥ ስንገባ ኢንተርኔት በጣም የሚጠቀሙ አፕሊኬሽኖችን በደረጃ ተዘርዝረው ያገኟቸዋል። ሁሉንም አፕ በየተራ ይክፈቷቸው። Foreground (ከፍተው የተጠቀሙት) እና Background (ሳይታዩ አፕሊኬሽኑ በራሱ የተጠቀመው) ምን ያህል Mega Bytes እንደሆነ ይነግረናል፤ ከታች ደግሞ Limit background process የሚል አማራጭ አለ። ከእሱም ፊት ያለውን [ √ ] በማድረግ ካለ እኛ ፈቃድ አፑ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም መከልከል እንችላለን። ወደ ሗላ እየተመለስን ሁሉንም Data usage ውስጥ የተዘረዘሩ አፖች እየከፈትን መዝጋት (Limit) ማድረግ የሚወስድብንን ብር መቀነስ እንችላለን። በተጨማሪም ሁሌም አዲስ አፕ በጫን ቁጥር እየገባን መዝጋት ይኖርብናል። አንድሮይዳቸው ከ 4.0 በታች ለሆኑ Data usage የላቸውም፣ በዚህ ምትክ Setting  Accounts and Sync ገብተን Background data የሚለውን አለመምረጥ ። በተጨማሪም Setting  Privacy የሚለውን በመክፈት Back up my data የሚለውን እንዲሁ አለመምረጥ። ለHuawei ስልኮች Data usage ለመግባት፣ Setting  wireless & Networks  more..  Data Usage -> Restrict background data የሚለውን [ √ ] በማድረግ መምረጥ Setting -> personal ከሚለው ስር Location access የሚለው ውስጥ ገብተን እሱን መዝጋት። ይሄም ስልካችን ያለንበትን ቦታ ለማወቅ ኢንተርኔት እንዳይጠቀም ያደርጋል። Setting -> Developer option (About phone ከሚለው ከፍ ብሎ ያገኙታል) የሚለውን ከፍተን ወደ ታች ስንወርድ Background Process limit የሚለውን እንክፈት። ይሄ ሁሌም ስልኩ በራሱ Standard Limit የሚለውን ይመርጠዋል። እዚህ ላይ No background process የሚለውን እንምረጥ። ሁሌም ስልካችንን አጥፍተን ካበራነው በራሱ ወደ Standard limit ስለሚቀየር እየገባን መቀየር ይኖርብናል። Standard Limit ላይ ከሆነ ቢያንስ እስከ 10 አፕሊኬሽኖች ያለ እኛ ፈቃድ ኢንተርኔት ጋ ይገናኛሉ ማለት ነው። ይሄም ከፍተኛ ገንዘብ ይወስዳል። Developer option የሚለውን Setting ውስጥ ካጡት የሚከተለውን ያድርጉ። Setting  About phone የሚለው ውስጥ እንግባና Build number የሚለውን 7 ጊዜ በፍጥነት እንካው። ከዚያ ሲመለሱ Setting ውስጥ About Phone ከሚለው ከፍ ብሎ Developer option ያገኙታል። የስልካችን ሶፍትዌር ራሱን እንዳያድስ (update) መዝጋት። ለዚህም Setting  About phone (device)  Software update ገብተን Auto update የሚለው የተመረጠ ከሆነ [√] እሱን ማንሳት ወይንም አለመምረጥ። GPS መዝጋት. ኢንተርኔት ክፍት እንዳደረግን ኢንተርኔት የማይጠይቁ አፖችን (ጌም) አለመጠቀም። ይሄም አፖቹ ከአምራቻቸው ጋ በመገናኘት ፣ ማስታወቂያ እንዲመጣ በማድረግ የሚጠቀሙትን ኢንተርኔት ያስቀራል። Play store በ Wi–fi ካልሆነ በስልካችን ኢንተርኔት አለመግባት። Opera Mini የምንጠቀም ከሆነ Opera Setting ውስጥ Image quality የሚለውን Low quality ማድረግ። ይሄም ኦፔራ ፈጣን እንዲሆን እና ብዙ ገንዘብ ... ▒▓⇨→መረጃዎች ቶሎ ቶሎ እንዲደርሶት ስልኮቻችሁ ላይ ላሉ ❖ Contact ❖ Group and Channel share አድርጉለን ከምስጋና ጋር። 📝 ለተሻለ ለውጥ እንተጋለን!! ━━━━━━━━━━━━━━━ 📢: https://t.me/ksix_tech ━━━━━━━━━━━━━━━ ▬▬▬▬▬📌Share📌▬▬▬▬▬
إظهار الكل...
ksix Tech

በዚህ ቻናል የምታገኙት 💻የስልክ እና Computer መተግበሪያዎች። 🗞አዳዲስ የቴክኖሎጂ ዜናዎች 🧑‍💻ስለ ቴክኖሎጂ አጠቃቀም 👍የስልክ ብልሽቶች እና ጥገናዎች group

https://t.me/tech_ksix

እና ሌሎችም ቁም ነገሮች እናቀርባለን። ለCross እና ለበለጠ መረጃ ✅+25198377996 ወይም @kiraksix ያናግሩኝ

Dreje Dubale - Aynen Alashm NonStop || - ደረጄ ዱባለ - አይኔን አላሽም @ksix_music @Ksix_music
إظهار الكل...
Dreje_Dubale_Aynen_Alashm_NonStop_ደረጄ_ዱባለ_አይኔን_አላሽም_fcAbg7WW5gM.ogg24.04 MB
ያንበሳን ጎፈር ማን ሊያበጥር አትንኩኝ አለ ኮስተርተርተርተር ኮስተር ያለ ነው የጠይም ሎጋ ስባዝን አደርኩ እሱን ፍለጋ ዞምዬ ዞማው ናፈቀኝ ሽታው 😍 ጂጂ 😍
إظهار الكل...
PALM - Gigi_ Zomaye hmgSv0evWec.m4a3.67 MB
Photo unavailableShow in Telegram
🌐ስለ ቴክኖሎጂ ምን ያህል ያውቃሉ?? ▫️ስለ WIFI ▫️ስለ Laptop ▫️ስለ ድብቅ ቁጥሮች ▫️ስለ ፎቶ አነሳስ ጥበብ ▫️Online ገንዘብ መስራት ▫️አዳዲስ ዜናዎች ▫️ስለ ስልክ ቁጥር ሁሉንም የያዘ ቻናል ነው Join በሉ።👇
إظهار الكل...
Join⌚️💻📱
Bizuayehu Demise – Tesileshal Ende - ብዙአየሁ ደምሴ (ተስለሻል እንዴ)- 🎙 JOIN US @ksix_music
إظهار الكل...
Bizuayehu_Demise_Tesileshal_Ende_ብዙአየሁ_ደምሴ_ተስለሻል_እንዴ_Et_AQQNArEU0BM.mp36.55 MB
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.