cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

የስሙ ሃይል🔥🔥🔥

https://t.me/yesmuhayll/10 👉የዚህ ቻናል ዋና አላማ የክርስቶስን የስሙ ሃይልን በቃል እውቀት መግለጥ ነው፡፡👈 Comment @muluken_Nu

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
217
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
-330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ምድርን እያዩ ከመኖር ሰማይን እያዩ መሞት ይሻላል:: ለእሲጢፋኖስ የገባው እውነት ይህ ነው።🔥🔥🔥🔥🔥 ሐዋርያት 7 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁵⁵ #መንፈስ_ቅዱስንም_ተሞልቶ ወደ ሰማይ ትኵር ብሎ ሲመለከት የእግዚአብሔርን ክብር ኢየሱስንም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ አየና፦ ⁵⁶ እነሆ፥ #ሰማያት_ተከፍተው የሰው ልጅም በእግዚአብሔር ቀኝ ቆሞ #አያለሁ አለ። ሰው በመንፈስ ቅዱስ ስሞላ ምድር እና ዓለም ላይ ቁሳቁስ እንዲሁም አሁን ያለበትን ሁኔታ፤ ችግር፤ መከራ፤ ፈተና አይታየሁም። የምታየው ከሁሉም የምበልጠው ዘላለማዊ ሰማያዊ የእግዚአብሔር ክብር ነው። “ለእኛም ይገለጥ ዘንድ ካለው ክብር ጋር ቢመዛዘን የአሁኑ ዘመን ሥቃይ ምንም እንዳይደለ አስባለሁ።” — ሮሜ 8፥18
إظهار الكل...
መዝሙር 119 (አዲሱ መ.ት) ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁸ ከሕግህ ድንቅ ነገርን እንዳይ፣ ዐይኖቼን ክፈት። …  ³⁷ ከንቱ ነገር ከማየት ዐይኖቼን መልስ፤ በራስህ መንገድ እንደ ገና ሕያው አድርገኝ። …  ⁶⁸ አንተ መልካም ነህ፤ የምታደርገው መልካም ነው፤ እንግዲህ ሥርዐትህን አስተምረኝ። …  ¹³⁰ የቃልህ ትርጓሜ ያበራል፤ አላዋቂዎችንም አስተዋዮች ያደርጋል። …  ¹⁶⁰ ቃልህ በሙሉ እውነት ነው፤ ጻድቅ የሆነው ሕግህም ዘላለማዊ ነው።
إظهار الكل...
🤴ከንጉስ ዳዊት ምን እንማር🤴 #ክፍል ፩ ወቅቱ ገበሬው ሰብል የሚሰበስብበትና ነገስታት ደግሞ ለጦርነት 🏃🏃‍♂🏹 የሚወጡበት በፀደይ ወራት ነበር ። 👑ንጉስ ዳዊት የጦሩ መሪ የሆነው #ኢዮአብን ከንጉሡ ጋርዶች ከመላው የእስራኤል ሠራዊት ጋር ጠላቶቹን #አሞናውያንን ያጠፋለት ዘንድ #ረባት ወደተባለች ከተማ አዘመተው። በዚህ ጊዜ ግን 👑ዳዊት ምን እንደነካው በቅጡ አያውቀውም እንደ ንጉስነቱ ሰራዊቱን እየመራ ወደ ጦርነቱ መሄድ ነበረበት እርሱ ግን እዚያው ኢየሩሳሌም ቀርቶ ነበር ። አንድ ቀን ማታ 🌚ንጉስ 👑ዳዊት ከዐልጋው ተነስቶ በቤተ መንግስቱ ሰገነት ላይ ሆኖ ከ #አሞናዊያን ጋር እየተደረገ ስላለው ጦርነት እያሰላሰለ ወዲያና ወዲህ ይንጎራደዳል 🚶🚶። ከሰገነቱ ላይ እንዳለም አንዲት ቆንጆ ሴት 👩ገላዋን ስትታጠብ አየ👁👁😱😱😱 የሰውነቷ ቅርፅ ጡቶቿ ዳሌዋ ሁለ መናዋ የዳዊትን ቀልብ ፣ ልብ ፣ ሀሳብ ምንም ሳያስቀርለት ወሰደበት😭😭 ። 👑ዳዊትም ሰው ልኮ ልቡን ስላሸፈተችበት ሴት አጠያየቀ ሰውየውም "ይህቺ የኦርዮን ሚስት ቤርሳቤህ ነች" ብሎ መለሰለት ። ከዚያም 👑ዳዊት አሽከሮቹን ልኮ አስመጣትና እርሱ ወዳለበት ወደ መኝታ ክፍሉ አስጠራትና… ይቀጥላል ቀጣዮ ክፍል እንዳያመልጣችሁ 👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇 @yesmuhayll @yesmuhayll 👆👆👆👆join👆👆👆👆 ቀጣዩ ይላክ የሚል እጁን ያሳየኝ 👋👋👋👋👋👋👋👋
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
እንኳን አደረሳቹ❤️❤️ይሄ ቀን በምድሪቱ ሁሉ ላይ በ4ቱም አቅጣጫ በሚዲያ ሁሉ ኢየሱስ ተወልዷል የሚል ዜና የሚሰማበት ቀን ነው ይሄ ቀን ለኛ ልዩ ነው ኢየሱስ እኛን ሊያድን ራሱን ባዶ አድርጎ የወረደበት ጊዜ ነው ፊልጵስዩስ 2:6፤ እርሱ በእግዚአብሔር መልክ ሲኖር ሳለ ከእግዚአብሔር ጋር መተካከልን መቀማት እንደሚገባ ነገር አልቈጠረውም፥ 7፤ ነገር ግን የባሪያን መልክ ይዞ በሰውም ምሳሌ ሆኖ ራሱን ባዶ አደረገ፥ በዚህ ቀን ላይ ያደረገላቹን እያሰባቹ እያመሰገናቹ ደስ እያላቹ ተዝናኑ ብሉ ጠጡ😊
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
05:45
Video unavailableShow in Telegram
.                         ተወለደ    አውታሩ ከበደ እና ሳምራዊት ሲዛር 🎄CHRISTMAS SONGS🎄     🎄🎅መልካም ገና🎅🎄   sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ◈sʜᴀʀᴇ      ▷ @yehiwot_zema ◁      ▷ @yehiwot_zema ◁                  △Join us △
إظهار الكل...
ወጣት ጡረተኞች! ሰዎች ረጅም እድሜ ከኖሩ፣ ከተማሩ፣ ከሰሩና የቻሉትን ያህል ከሮጡ በኋላ እድሜ ሲገፋ ወደ ጡረተኝነት ይሸጋገራሉ፡፡ ይህ የጡረተኝነት ዘመን ምንም እንኳን እንከን የሌለበት ሂደት ቢሆንምና የራሱ የሆነ ጣእም ቢኖረውም፣ ምናልባት የጡረተኝነትን ዘመን ትንሽ “ጎዶሎ” የሚያደርገው ጡረተኞቹ ከዚህ በፊት ራሳቸውን ችለው ማድረግ የሚችሉትን ነገር እቀነሱ የመሄዳቸው ጉዳይ ነው፡፡ ይህ የሚሆንበት ዋነኛ ምክንያት ቀድሞ የነበራቸው አቅም አሁን ስለማይኖራቸው ነው፡፡ አንዳንድ ጊዜ አንዳንድ ወጣቶች ገና በለጋነት እድሜያቸው “ጡረተኞች” ይሆናሉ፡፡ • ብዙ መስራት ስትችሉ ቁጭ ብላችሁ ጊዜያችሁን የምታሳልፉ ከሆነ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • ስለነገ አላማችሁና ራእያችሁ ከምታስቡትና ከምታቅዱት ይልቅ ቁጭ ብላችሁ ስለትናንትና ታሪካችሁ ስታስቡና ስትጸጸቱ የምትኖሩ ከሆነ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • አንድን ነገር የማድረግ ፍላጎቱና ምኞቱ እያላችሁ አቅም የማጣት ስሜት ከተጫጫናችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • የመሻሻል አቅሙና ጤንነቱ እያላችሁ በየእለቱ እየተሻሻላችና ራሳችሁን ወደመቻል እያደጋችሁ ከመሄድ ይልቅ እየደከማችሁና የሰው ጥገኛ እየሆናችሁ ከሄዳችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ • አንድ ሰው ትኩረቱን፣ ጊዜውን ወይም አብሮነቱን ስለከለከላችሁ ብቻ መኖር እስከማትችሉ ድረስ ተስፋ እንደሌላችሁ ከተሰማችሁ፣ ወጣት ጡረተኛ ናችሁ፡፡ ይህንን የወጣትነት ዘመናችሁን በፍጹም እንደገና የማታገኙበት አመታቶች ሩቅ አይደሉምና ተነሱ! ተንቀሳቀሱ! አስቡ! አቅዱ! ስሩ! ከማንም ሰው ውጪ መኖር እንደምትችሉ ራሳችሁን በማሳመን በፈጣሪችሁ እርዳታ ራሳችሁን አሳድጉ እንጂ አትዳከሙ፡፡ ካሳለፋችኋቸው አ መታቶቻችሁ ይልቅ ገና ያልኖራችሁባቸው አመታቶች ይበዛሉና ወደፊት እያያችሁ በብርታት ተራመዱ፡፡ @yesmuhayll @yesmuhayll
إظهار الكل...
00:40
Video unavailableShow in Telegram
በማደሪያው ላይ @yesmuhayll @yesmuhayll
إظهار الكل...
‼️❌❌❌‼️ ኢትዮጵያ🇪🇹በቅርቡ ግብረሰዶማዊነት🏳️‍🌈፣የጾታ መቀየር፣ውርጃና ሁሉን አቀፍ የወሲብ ትምህርትን የመሳሰሉ እኩይ አጀንዳዎች በሰብዓዊ መብት ሽፋንና በሌሎች አሳሳች ሀረጎች ተሰውረው የቀረበን ሰነድ ፈርማለች። 😭 ይህም ሰነድ በዚህ አንድ ወር ውስጥ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እንዲፀድቅ ይጠበቃል።🤯 ለዚህም መቃወሚያ Petition በትንሹ 50,000 ፊርማዎችን ለማሰባሰብ በዚህ Link እንሳተፍ። 🇪🇹Say NO!! ታሪክ የማይረሳውንና  እስከትውልድ ጥግ  በመልካሞቹ የሚዘከረውን ይህን movement በደስታ ተቀላቀሉ!!! 🛑Petition ለመፈረም https://keap.page/gq193/.html 🛑Tiktok https://vm.tiktok.com/ZM66xSPCn/ 🛑Telegram Group join ለማድረግ https://t.me/+ZtUngZzXFUIzOTZk
إظهار الكل...
TikTok · we stad to fight CSE

11K likes, 327 comments. “#ethiopian_tik_tok #fypシ゚viral #fypシ゚viral ”