HUDA SOFT
الذهاب إلى القناة على Telegram
𑁍HUDA SOFT𑁍 ሙስሊም የሆነ ሰው በዕለተ ዕለት ሕይወቱ ውስጥ የሚያስፈልጉትን ኢስላማዊ እውቀቱን ሊያዳብር የሚችልባቸውን ዘርፈ ብዙ ጥቅም ያላቸው የሞባይል መተግበሪያዋችን የምናጋራበት ቻናል ነው።በአጠቃላይ ይህ ቻናል ቴክኖሎጂን በሃይማኖታዊ ተግባራቸው ውስጥ ለማካተት ለሚፈልጉ ጠቃሚ ግብአት ይሰጣል። ለሀሳብ አስተያየቶ፣አፕልኬሽን ለማሰራት በሚከተለው አድራሻችን ያግኙን፦ 𑁍 @hudasoftBot
إظهار المزيد6 120
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
لا توجد بيانات7 أيام
لا توجد بيانات30 أيام
أرشيف المشاركات
6 120
🌸 ዒድ ሙባረክ
🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙
𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴
6 120
📖እነሆ የቁርአን ወር ረመዷን ደጃችን ደርሷል በረመዷን ምንያህል ግዜ ቁርአንን ለመጨረስ አቅደሀል/አቅደሻል?
﴿شَهْرُ رَمَضَانَ الَّذِي أُنزِلَ فِيهِ الْقُرْآنُ هُدًى لِّلنَّاسِ وَبَيِّنَاتٍ مِّنَ الْهُدَىٰ وَالْفُرْقَان﴾
“(እንድትጾሙ የተጻፈባችሁ) ያ በርሱ ውስጥ ለሰዎች መሪ ከቅን መንገድና (እውነትን ከውሸት) ከሚለዩም ገላጮች (አንቀጾች) ሲኾን ቁርኣን የተወረደበት የረመዷን ወር ነው።” (አል-በቀራ 2፤185)
≛አንድን የቁርዓን ሐርፍ የቀራ በአስር እጥፍ እንደሚባዛለት በሚከተለው የነብዩ ሐዲስ ተነግሯል-
“ከአላህ ኪታብ አንድ ሀርፍ የቀራ አንድ ሀሰና (መልካም አጅር) አለው አንዱ ሀሰና በአስር አምሳያ ይባዛል፡፡ አሊፍ ላም ሚም የሚለው እንደ አንድ ሀርፍ ነው ብዬ አልልም፡፡ ግን አሊፍ ሀርፍ ነው ላም ሀርፍ ነው ሚም ሀርፍ ነው፡፡” (ቲርሚዚይ: 2910, ዳሪሚይ፡ 3351)
በዚህ ስሌት ቁርዓን የቀራ ሰው በርካታ ሀሰናቶችን ያገኛል፡፡
≛እያንዳንዱ ሙስሊም በተለይ በረመዷን ወር ፕሮግራም አውጥቶ የተወሰኑ ጁዝኦችን በቀንም ይሁን በሌሊት ሊቀራ ይገባዋል፡፡
≛ቁርአንን በቀላሉ ለመጨረስ ከላይ ያለው ፕሮግራም በየቀኑ ተጠቀሙት። ምናልባት በምክንያት ፕሮግራማቹሁን ባትፈፅሙ ሰዓት አመቻችታችሁ ቀዷ አውጡ። ኢንሻአላህ በመጨረሻም አላማችሁን ታሳካላችሁ!
≛ረመዷንን እንዴት እናሳልፈው
ተጨማሪ ያንብቡ⇛
ለሁሉም እንዲደርስ ሼር አድርጉት
#ሼር🔂 #ሼር 🔂
📖ረመዷን የቁርአን ወር📖
---------------------------------
©HUDA SOFT
⌲https://t.me/HUDASOFT
6 120
ለረመዷን ዝግጅት እንዴት ነው?
በጾም ዙሪያ ብዙ ነጥቦችን አካቶ የያዘ አፕ ከፕለይስቶር ይጫኑ ለረመዷን ከወዲሁ ይዘጋጁ ለወዳጅ ዘመዶትም ያጋሩ
"ረመዷንን በዕውቀት እንፁም" Download it from: http://play.google.com/store/apps/details?id=ramadan.hudasoft.app
6 120
#UPDATE
𑁍ዒልም ፈላጊ
የተወሰኑ ማሻሻያዋች ተደርገውበታል በሚከተለው ሊንክ አሁኑኑ ያዘምኑ!
⌯https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning
6 120
بـــسم اللهِ الرَّحمنِ الرَّحـيم
وبـه نَستعين عونَك يا كريم
• ዒልም ፈላጊ:
ይህ የሞባይል መተግበሪያ፦
- ከ40 በላይ የሱና ኡስታዞችን ደርሶች፣
- ዘርፈ ብዙ ፈኖችን: የዐቂዳ፣ የተውሒድ፣ የመንሀጅ፣ የተፍሲር፣ የሲራ፣ የአደብ፣ የተርቢያ፣ የሐዲሥ፣ የፊቅህ፣ የነሕው፣ የሶርፍ እና የተጅዊድ ኪታቦችን፣
- እያንዳንዱ የድምፅ ቅጂ ከሶፍት ኮፒ ጋር
- ከ150 በላይ የኪታብ ቅጅዎችን፣ በአንድ ላይ አካቶ ይዟል።
• አፑን ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች፦
- የፈለጉትን ደርስ በቀላሉ ለማግኘት ምልክት ማድረግ የሚያስችል፣
- ከቅጅዎቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት የሚያስችል፣
- ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ያካተተ፣
- የፅሁፍ መጠን መጨመርና መቀነስ የሚያስችል፣
- የፈለጉትን ደርስ ‘ሰርች’ ማድረጊያ ያለው፣
- የአፑን አጠቃቀም የሚያሳይ፣
- የጀማሪ ኪታቦችን ለብቻ የሚያሳይ፣
- የደርስ ሰአት እና ቀን አስታዋሽ (alarm) ያለው፣
- ደርሱን አቋርጠን በሌላ ጊዜ ማዳመጥ ብንፈልግ ካቆመበት የሚጀምር፣
- አድስ ደርስ ሲጫን መልእክት የሚቀበል ነው።
• በመጨረሻም፦
ይህ ስራችን የላቀው አላህን ፊት ብቻ ተፈልጎበት የተሰራ እንዲሆን፣ ደርሶችን ከተለያዩ የቴሌግራም ቻናሎች ላሰባሰበው፣ አፑን ላዘጋጀው፣ በዚህ ስራ ለተባበሩ፣ ይህንን ስራ ለሚያሰራጩትም፣ ለሁላችንም - አላህ: "ከኋለኞቹ ህዝቦች ዘንድ መልካም ዝናን እንዲያደርግልን" እማፀነዋለሁ። ረበና ተቀበል ሚና!!
አፕልኬሽን ስራ፡ አብዱረሕማን ጀማል
አፑን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aj.islamic_online_learning
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ
"የላቁ ስነ-ምግባሮች በግጥም"
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦⌯ ዐሚር ብኑ ሙሐመድ ፊዳእ በህጀት
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦⌯ ወንድም አቡ ሱፊያን ሑሰይን አልበናን
𑁍መተግበሪያው ከያዛቸው በጥቂቱ፦⌯ የድምፅ ማብራሪያ፣ ⌯ የኪታቡ pdf ⌯ እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦ 𑁍መንዙመቱ አሕሰኒል አኽላቅ𑁍 https://t.me/hudasoft/130
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍አርበዒነ አን-ነወዊ𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
የአርበዒነ አን–ነወዊ ሙሉ ደርስ ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ መልኩ በ4 ክፍሎች
𑁍የኪታቡ አዘጋጅ፦⌯ የህያ ኢብኑ ሸረፍ ኢማሙ አነ ነወዊይ
𑁍ቂርዓት አቅራቢ፦⌯ ኡስታዝ ሙሀመድ ኢብኑ አብዱል ጀባር ሀፊዘሁሏህ
𑁍መተግበሪያዋቹ ከያዟቸው በጥቂቱ፦⌯ የድምፅ ማብራሪያ፣ ⌯ የአማርኛና የአረብኛ ፅሑፍ፣ ⌯ እንዲሁም ደርሱን እየተከታተሉ ማስታወሻ መያዣ ገፅ ይዟል። መተግበሪያዋቹን በሚከተለው ሊንክ ያውርዱ፦
ቁጥር 1 ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=arbeen.newewi.hudasoft
ቁጥር 2፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arbeennewewi2.HudaSoft
ቁጥር 3 ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arbeennewewi3.HudaSoft
ቁጥር 4 ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.arbeennewewi4.HudaSoft
ተጠቅመው ሌሎችም እንዲጠቀሙ ሼር በማድረግ የአጅሩ ተቋዳሽ ይሁኑ።
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
አፕልኬሽን ዝግጅት 𑁍HUDA SOFT𑁍
https://t.me/hudasoft6 120
Repost from Birhan Study
እነሆ የትምህርት ሂደትዎን የሚያቀላጥፍ አፕ
Ethiopian New Curriculum Books APP
ለእይታ በሚያምር ሁኔታ የተዘጋጀ
ጠቃሚና ከሌሎች ለየት ከሚያደርጉት
⊛የሁሉንም ክፍል የተማሪና የመምህራን መፅሐፍት በተቀናጀ እና ለአጠቃቀም ምቹ በሆነ ሁኔታ የተሰራ
⊛እንደ ፍላጎትዎ online እንዲሁም አውርደው offline ለማንበብ የተመቸ
⊛የምዕራፍ ማውጫዎች ያሉት
⊛የራስዎን ማስታወሻ መያዝ የሚያስችል
⊛ለኢንትራስ ተፈታኞች የተለያዩ worksheets የያዘ
⊛እንደ Reference old curriculum መፅሀፍትን የያዘ
⊛ለረጅም ሰአት ሲያነቡ ስልኮ እየዘጋ እንዳይረብሽዎ የሚያደርግ
⊛የሚፈልጉትን መፅሀፍ እንዲሁም ገፅ ለመፈለግ የተመቸ
⊛bookmark በማድረግ የፈለትን ገፅ ለመያዝ ቀላል
⊛screen rotate ማድረግ የሚያስችል
⊛በቅርብ የተጠቀሙትን መፅሀፍ በቀላሉ የሚያገኙበት
እና ሌሎችም የተለያዪ features ያሉት ይህን አፕ አሁንኑ በማውረድና ለጓደኛዎ በማጋራት የትምህርት ሂደቶን ቀለል ያለ ያድርጉ!
https://t.me/EthioNewCurriculumApp
----------------------
የማውረጃ ሊንክ»
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ethio.newcurriculum.books
6 120
4: የቂያማ ቀን ምልክቶች
አላህ ሱብሓነሁ ወተዓላ የመጨረሻው ቀን የማይቀር እና የሚከሰት መሆኑን በተከበረው መጽሐፉ ትኩረት ሰጥቶ በተደጋጋሚ አውስቷል። የመጨረሻው ቀን እምነትም ከአላህ እምነት ጋር አያይዞ ተናግሯል። በመሆኑም በዚህ አፕ ከስድስቱ የኢማን መሰረቶች አንዱ የሆነው ቂያማህ ምልክቶቹን በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
የማውረጃ ሊንክ» https://play.google.com/store/apps/details?id=com.DayofJudgmentSigns.Hudasoft
6 120
1: ሙሐመዱን ረሱሉሏህ
እስልምና ከተገነባበት መሰረቶችና ከሸሀደተይን አንዱ የሆነው ነብያችን ﷺ የአላህ መልዕክተኛ መሆናቸውን መመስከር ነው። ይህን መሰረት በማድረግ ይህ አፕ
*ስለነብይነታቸው የተነገሩ ትንቢቶች
*ለነብይነታቸው ከአላህ ዘንድ የተሰጣቸው ማስረጃ
*የተላኩት አመላው አለም መሆኑን
*የነብያት መደምደሚያ መሆናቸውን የሚገልፁ ቁርአናዊና ሐዲሳዊ መረጃዋችን እያጣቀሰ ያቀርባል።
የማውረጃ ሊንክ» https://play.google.com/store/apps/details?id=com.MuhammedRassul.Hudasoft
2: ረዷአህ(ጥቢ)
“ጥቢ መዋለድ (ከመጋባት) የሚከለክለውን ይከለክላል፡፡”[ቡኻሪ፡ 2646] [ሙስሊም፡ 1444]
በኢስላም ጥቢ(ረዷአህ) ከተራና አላፊ እለታዊ ክስተት ያለፈ ትርጉም አለው፡፡ ማለትም አጥቢና ጠቢን ያማከሉ ሰፋ ያሉ ሸሪዐዊ ህጎች ስላሉ ሙስሊሞች ተያያዥ ብይኖችን ማወቅ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በጥቢ (ረዷአህ) ዙሪያ መጠነኛ ትንታኔ ከተከበረው ቁርአን፣ሐዲስና የዑለሞች ንግግርን መሰረት በማድረግ በዚህ አፕ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
የማውረጃ ሊንክ» https://play.google.com/store/apps/details?id=com.Redaa.Hudasoft
3: ነብያዊ ሐዲሶች
በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ እነዚህን ጠቃሚ መተግበሪያዋች አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 3
የማውረጃ ሊንክ»
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss3.hudasoft
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 4
የማውረጃ ሊንክ»
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss4.hudasoft
6 120
ነብያዊ ሐዲሶች ቁጥር 2 በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss2.hudasoft
6 120
“ነብያዊ ሐዲሶች”አዲስ አፕ
ይህ አፕ ከ130 በላይ ነብያዊ ሐዲሶችን አካቷል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ሐዲሶች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከሐዲሶቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ ድንቅ ነገራቶችን አካቷል…
በዕለተዕለት ሕይወታችን ላይ ልናውቃቸው ተገቢ የሆኑትን የነብያችን ሐዲሶች ለማወቅና ለመተግበር ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል።ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
*ቁጥር 2 በቅርብ ቀን ኢንሻአላህ
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
𑁍https://t.me/hudasoft
────የማውረጃ ሊንክ────
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.hadiss.hudasoft6 120
ይህ አፕ ምርጥ የሆኑትን የነብያችን ﷺ ባልደረቦች ታሪክ በአጭሩ አካቶ ይዟል።
በዚህ አፕ የሶሐቦችን ሙሉ ስማቸው፣ የህይወት ታሪካቸው፣ እያንዳንዳቸው ከሌሎች የሚለዩበት መለያቸው እና የእናታቸው ስም በአጭሩ ለመዳሰስ ተሞክሯል።
ይህን አፕ ለአጠቃቀም ምቹ ከሚያደርጉት ነገራቶች በጥቂቱ፦
✑የወደዷቸውን ታሪኮችች በቀላሉ ለማግኘት እንዲረዳዋት ምልክት ማድረግ ይችላሉ።
✑ከታሪኮቹ መካከል መርጠው ለሌሎች ማጋራት ይችላሉ።
✑ለእይታ አመቺ ይሆን ዘንድ የቀንና የማታ ገፅታ ታክሎበታል።
✑ሌሎችም ብዙ አጠቃቀሙን ምቹና ቀላል የሚያደርጉ ነገራቶችን አካቷል…
ከቀደምቶቻችን ታሪክ እራሳችንን እንድናንፅ ይረዳን ዘንድ ይህን ጠቃሚ አፕ አዘጋጅተን አቅርበንላችኋል። ከአጅሩ ተቋዳሽ እንዲሆኑ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
ዝግጅት፡ ወንድም አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
𑁍https://t.me/hudasoft
────የማውረጃ ሊንክ────
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.aboutsohaba.hudasoft6 120
🌸 ዒድ ሙባረክ
🌼 تقبل الله منا ومنكم صالح الأعمال
كل عام وانتم بخير 🌙 عيد مبارك 🌙
𝓔𝓲𝓭 𝓶𝓾𝓫𝓪𝓻𝓮𝓴
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍ተለቀቀ𑁍
“ስለ ረሱል ምን ያህል እናውቃለን?”
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
በአላህ ስም በጣም አዛኝና ሩህሩህ በሆነው
የአላህ ሰላትና ሰላም ከፍጡራን ሁሉ ምርጥ በሆኑት በነብያችን (ﷺ) ላይ ይውረድ።
እያንዳዱ ሙስሊም ሊያውቃቸው ግድ ከሚሉት ነገራቶች መካከል ወደሱ የተላኩትን ነብይ ማወቅ አንዱ ነው።
ከአነስ ብኑ ማሊክ ረዲየሏሁ ዐንሁ በተላለፈው ሐዲስ የአሏህ መልክተኛ(ሰለሏሁ ዐለይሂ ወሰለም) "እኔ አንዳችሁ ዘንድ ከወላጆቹ፣ ከልጆቹ እና ከሰዎች በሙሉ በላይ እርሱ ዘንድ ይበልጥ እስካልተወደድኩ ድረስ አላመነም" ብለዋል።
ነብዩን (ﷺ) ለመውደድ ስለእነሱ ማወቅ አስፈላጊ ስለሆነ በዚህ የሙባይል አፕልኬሽን የነብያችንንﷺ የህይወት ታሪክ አጠር ባለ መልኩ ለመዳሰስ ተሞክሮዋል።
ስለ ነብዩ (ﷺ) እና ቤተሰቦቻቸው የበለጠ እንድንማር እና የበለጠ እንድንወዳቸው አላህ ይርዳን።
እርሶም ከአጅሩ ተቋዳሽ ይሆኑ ዘንድ አንብበው ለሌሎችም ያጋሩ።
𑁍መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.ProphetMuhammed.Hudasoft
በአላህ ፍቃድ ሌሎች ጠቃሚ አፖችን አዘጋጅተን በቀጣይ እናደርሳችኃለን።
ዝግጅት፡ አብዱ ሙሰማ ሀሰን
አፕልኬሽን ስራ፡ ሁዳ ሶፍት||HUDA SOFT
https://t.me/hudasoft
6 120
𑁍አዲስ አፕልኬሽን𑁍
𑁍ነብያዊ ሕክምና𑁍
﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌﹌
በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኁሩህ እጀግ በጣም አዛኝ በሆነው፤ የአላህ ሰላትና ሰላም በውዱ ነብያችን ላይ ይስፈን።
በመቀጠልም በዚህ አፕ በተለያዩ ግዜያት ለሚያጋጥሙን ህመሞች ሸሪአዊ መፍቴሄዋቻቸውን ከቁርአንና ከሀዲስ ለማግኘት የሚቻልባቸውን መንገዶች በቀላል አቀራረብ በአማርኛና ኦሮሚኛ ቋንቋዋች ለማቅረብ ተሞክሯል።
አፑን ለሙስሊሙ ኡማ በማሰራጨት የኸይር ሰበብ የአጅር ተቋዳሽ ይሁኑ።
ዝግጅት፦ አቡ ሩሀማ
አፕልኬሽን ስራ፦ HUDA SOFT || ሁዳ ሶፍት
---------------------
#Afan Oromo
Maqaa Rabbii Akkaan Mararfataa Akkaan Rahmata Godhaa Ta’eetiin
Nagaafi Rahmatni Rabbii Nabiyyi Keenya Irratti Haa Ta'u.
Itti ansuudhaan Applikashiina kanaan dhiibeele yeroo adda addaa keessatti nu qunnamaniif furmaatoowwan sharii'a Qur'aanaafi Hadiisa irraa karaa salphaatiin dhiiheesuuf yaalamee jira.
Applikeeshina kana ummata Muslimaatiif raabsuuf ajirri irraa qooda fudhataa ta'a.
Qopheessaan: Abuu Ruhaamaa
Hojii Applikashina:Huda Soft
መተግበሪያውን በሚከተለው ሊንክ ይጫኑ፦
https://play.google.com/store/apps/details?id=com.PropheticMedicine.Hudasoft
Https://t.me/hudasoft
