ar
Feedback
Osmiteck

Osmiteck

الذهاب إلى القناة على Telegram

For Trading, from Trading, Traders #Osmiteck Contact Us osmiteck@gmail.com

إظهار المزيد

📈 نظرة تحليلية على قناة تيليجرام Osmiteck

تُعد قناة Osmiteck (@osmiteck) في القطاع اللغوي الإنكليزية لاعباً نشطاً. يضم المجتمع حالياً 59 052 مشتركاً، محتلاً المرتبة 1 780 في فئة الاقتصاد والمالية والمرتبة 535 في منطقة Ethiopia.

📊 مؤشرات الجمهور والحراك

منذ تأسيسه في невідомо، حقق المشروع نمواً سريعاً وجمع 59 052 مشتركاً.

بحسب آخر البيانات بتاريخ 13 يونيو, 2026، تحافظ القناة على نشاط مستقر. خلال آخر 30 يوماً تغيّر عدد الأعضاء بمقدار -948، وفي آخر 24 ساعة بمقدار -29، مع بقاء الوصول العام مرتفعاً.

  • حالة التحقق: غير موثّقة
  • معدل التفاعل (ER): يبلغ متوسط تفاعل الجمهور 10.19‎%. وخلال أول 24 ساعة من النشر يحصد المحتوى عادةً N/A‎% من ردود الفعل نسبةً إلى إجمالي المشتركين.
  • وصول المنشورات: يحصل كل منشور على متوسط 6 017 مشاهدة. وخلال اليوم الأول يجمع عادةً 0 مشاهدة.
  • التفاعلات والاستجابة: يتفاعل الجمهور بانتظام؛ متوسط التفاعلات لكل منشور يبلغ 19.
  • الاهتمامات الموضوعية: يركز المحتوى على مواضيع رئيسية مثل bybit, ጀምሩ, addis, bitnob, remember.

📝 الوصف وسياسة المحتوى

يصف المؤلف القناة بأنها مساحة للتعبير عن الآراء الذاتية:
For Trading, from Trading, Traders #Osmiteck Contact Us osmiteck@gmail.com

بفضل وتيرة التحديث المرتفعة (أحدث البيانات بتاريخ 14 يونيو, 2026) تحافظ القناة على حداثتها ومستوى وصول مرتفع. وتُظهر التحليلات تفاعلاً نشطاً من الجمهور، ما يجعلها نقطة تأثير مهمة ضمن فئة الاقتصاد والمالية.

59 052
المشتركون
-2924 ساعات
-2167 أيام
-94830 أيام
أرشيف المشاركات
Osmiteck
59 052
Application በዩቲዩብ የምታውቁት
AgoraTube
ነው እኔ በግልቼክ እንዳደረግሁት የሚጠቅማቹ ነገሮች ሊኖሩት ስለሚችሉ... ገብታችሁ ቼክ ማድረግ ትችላላችሁ ...

Osmiteck
59 052
Repost from AgoraTube
AgoraTube App V1.0 በይፋ ተለቋል! አጎሪያንስ፣ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ዝም ብሎ አፕ አይደለም የሰራነው፤ የትሬዲንግ አቅማችሁን የምታሳድጉበትን አዲሱን ዲጂታል HQ ነው ይዘንላችሁ የመጣ
AgoraTube App V1.0 በይፋ ተለቋል! አጎሪያንስ፣ የጠበቅነው ቀን ደርሷል። ዝም ብሎ አፕ አይደለም የሰራነው፤ የትሬዲንግ አቅማችሁን የምታሳድጉበትን አዲሱን ዲጂታል HQ ነው ይዘንላችሁ የመጣነው። 📲 ዛሬውኑ V1.0 ውስጥ ምን ታገኛላችሁ፡ 🔒 Biometric Trading Vault: ጆርናላችሁን በ Face ID ቆልፉት። የብሮከር ዳታችሁን አስገብታችሁ Win Rate፣ Profit Factor እና Max Streaks ላይ ጥልቅ የሆነ ኦዲት ስሩበት። 📚 Academy & Mastery System: ማርኬቱ ላይ በግምት መሄድ ይብቃ። ስቴፕ-ባይ-ስቴፕ የተዘጋጀውን Forex Masterclass ተከታተሉ፤ እውቀታችሁን ወደ ቀጣዩ Level አሳድጉ። 🛠 Trader's Toolkit: ለ Forex, Crypto እና Gold ትክክለኛውን የ 100oz ኮንትራት ስሌት የጠበቀ ፈጣን ካልኩሌተር፣ እንዲሁም ማርኬቱን ላይቭ የምትከታተሉበት Market Timeline። 🌍 Ecosystem Radar: በዲጂታል ኢኮኖሚ ውስጥ ለሚጠቅሟችሁ ቱሎች የተዘጋጀ ጥልቅ ትንታኔ። 🛡 100% Data Sovereignty: የእናንተን ትሬድ እኛ ማየት አንችልም። ሁሉም ዳታችሁ ስልካችሁ ላይ ብቻ ነው የሚቀመጠው፤ በአንድ ክሊክም ወደ ግል Google Drive አካውንታችሁ ባክአፕ ማድረግ ትችላላችሁ። በዚህ ኢኮኖሚ ውስጥ ተጠቃሚ ብቻ መሆናችሁን አቁሙ፤ ባለቤት መሆን ጀምሩ። 👇 አሁኑኑ AgoraTube አፕን ከ Play Store ዳውንሎድ አድርጉና ተቀላቀሉ https://play.google.com/store/apps/details?id=com.agorians.AgoraTubeApp የመጀመሪያዎቹ 100 ዳውንሎድ አድርጋችሁ 5-Star Review የምትሰጡን ሰዎች የዚህ movement Day-One ፋውንደሮች ናችሁ! በተሳካ ሁኔታ ዳውንሎድ አድርጋችሁ ስትጨርሱ ኮሜንት ላይ 🔥 አስቀምጡ!

Osmiteck
59 052
Check out this Guy's

Osmiteck
59 052
Repost from TIKVAH-ETHIOPIA
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ አሳውቋል። በቅርቡ ተሻሽሎ የወጣው የባንኩ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) ምን ይላል ? 1. የአገልግሎት ላኪዎች ከ
+1
ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያዎች ላይ ማሻሻያ ስለመደረጉ አሳውቋል። በቅርቡ ተሻሽሎ የወጣው የባንኩ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ ቁጥር (FXD/04/2026) ምን ይላል ? 1. የአገልግሎት ላኪዎች ከወጪ ንግድ የሚያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ሙሉ በሙሉ በሪቴንሽን ሂሳባቸው ያለ ምንም የጊዜ ገደብ እንዲይዙ ተፈቅዷል፡፡ 2. ባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ላላቸው ደንበኞቻቸው ለውጭ ሀገር ክፍያ የኤሌክትሮኒክ ግብይትን ጨምሮ የሚያገለግል ዓለምአቀፍ ካርድ ማዘጋጀት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 3. ማንኛውም የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ ያለው የባንክ ደንበኛ ሕጋዊ ሰነዱን ሂሳብ ለከፈተበት ባንክ በማቅረብ፤ የውጭ ምንዛሪ ሂሳቡን በመጠቀም ለትዳር አጋሩና ለልጆቹ የትምህርት፤ የህክምናና የጉዞ ወጪ ክፍያ ማድረግ ይችላል፡፡ 4. ማንኛውም ለትርፍ የተቋቋመ ድርጅት የውጭ ምንዛሪ ምንጩ ከወጪ ንግድ የሚገኝን የውጭ ምንዛሪ ሳይጨምር በእርዳታ/ስጦታ አለያም ከሌላ የውጭ ምንዛሪ ምንጭ የተገኘ መሆኑ ከተረጋገጠ የተንቀሳቃሽ፣ የቁጠባና የጊዜ ገደብ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈት ይችላል፡፡ 5. ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን ቀደም ሲል የውጭ ምንዛሪ የቁጠባ ሂሳብ ለመክፈት ይጠየቁት የነበረው አነስተኛ 100 የአሜሪካ ዶላር እንዲቀር ተደርጓል፡፡ 6. ድርጅቶች የመዋእለ ነዋያቸውን ሁኔታ በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ እያስመረመሩ ከሀገር ውጭ በሌላ ሀገር መዋእለ ነዋያቸውን ፈሰስ ማድረግ እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 7. ማንኛውም ኢትዮጵያ ውስጥ ነዋሪ የሆነ ግለሰብ ወደ ሀገር ይዞት የተመለሰውን የትኛውንም ያህል መጠን ያለው የውጭ ምንዛሪ ያለ ጉምሩክ ሰነድ በባንኮችና ሕጋዊ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎች በኩል ወደ ብር መመንዘር አለያም ወደ የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ በማስገባት ተቀማጭማድረግ ይችላል፡፡ 8. ኢትዮጵያውያን ሕጋዊ ሰነድ ለባንኮች በማቅረብ መጠኑ ከ3,000 የአሜሪካ ዶላር ያልበለጠ የውጭ ምንዛሪ ከሀገር ውጭ ለሚኖሩ ዘመዶቻቸው እገዛ እንዲውል ከሀገር ወደ ውጭ ማስተላለፍ የሚችሉበት ሥርዓት ተፈቅዷል፡፡ 9. ባንኮች የፎርዋርድ የውጭ ምንዛሪ ግብይት ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ ማካሄድ እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 10. የውጭ ቀጥተኛ ኢንቨስተሮች፣ ኤምባሲዎችና በሀገር ውስጥ የሚሰሩ ዓለምአቀፍ ተቋማት የተራድኦ ድርጅቶችን ጨምሮ ያለ ኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ በባንኮች የውጭ ምንዛሪ ሂሳብ መክፈት ይችላሉ፡፡ 11. ድርጅቶች ወደ ሀገር ውስጥ የሚያመጡት የውጭ ብድር (በገንዘብና በዓይነት) እና የሰፕላዬርብድርን የማጽደቅ ሥራ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መስፈርቶችን በተከተለ መልኩ ሙሉ በሙሉ በባንኮች እንዲከናወን ተፈቅዷል፡፡ 12. ማንኛውም በወጪ ንግድ ላይ የተሰማራ ላኪ ድርጅት ከማንኛውም የውጭ አካል የቅድመ ክፍያ ስምምነት ላይ በመድረስ እና በሁለቱ ወገኖች የተደረሰውን የስምምነት ሰነድ ለላኪው ድርጅት ደንበኛ ባንክ በማቅረብ የቅድመ ክፍያ ማከናወን ይችላል፡፡ 13. በተጨማሪም የውጭ ምንዛሪ ገቢ ለወደፊት የወጪ ንግድ ክፍያ እንደ ቅድመ ክፍያ የሚቆጠረው (ሀ) ስምምነቱ ገዥውን ለማመላከት ታስቦ “ቅድመ ክፍያው ለወደፊት ወጪ ወይም ገቢ ንግድ የሚውል" ወይ (ለ) ወደፊት ወደ ውጭ የሚላኩ ሸቀጦችን ከዘረዘረ ወይም የደረሰኝ ቁጥሩ ከተጠቀሰ አለያም የግብይት የውል ስምምነት ሰነድ ቁጥር በሚላከው የውጭ ምንዛሪ ደረሰኝ ላይ ከተጠቀሰ ይሆናል፡፡ 14. ባንኮች ከካፒታላቸው ከ10 በመቶ ያልበለጠ ለግሉ ዘርፍ የውጭ ሀገር ብድር ዋስትና መስጠት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 15. ባንኮች የውጭ ተቋም በሚሰጠው የማረጋገጫ ደብዳቤ እና ደንበኛው በሚያቀርበው ጥያቄ ላይ በመመርኮዝ በአንድ ጉዳይ ከ20,000 የአሜሪካ ዶላር ወይም ከተመጣጣኝ የሌላ ሀገር ገንዘብ ያልበለጠ የውጭ ምንዛሪ ለህክምናና ለትምህርት ያለ ቪዛ እና የአውሮፕላን ትኬት ቅድመ ክፍያ ማከናወን ይችላሉ፡፡ 16. ያለምንም የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ማረጋገጫ የውጭ ኢንቨስተሮች በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የውጭ ምንዛሪ መመሪያ መሰረት አስፈላጊውን ሰነድ ለባንካቸው በማቅረብ እንዲሁም ባንኮች በመመሪያው መሰረት የቀረበው ሰነድ መሟላቱን በማረጋገጥ በትርፍ ክፍፍል መልክ ያገኙትን የውጭ ምንዛሪ ከሀገር ማስወጣት እንዲችሉ ተፈቅዷል፡፡ 17. የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎችን የገንዘብ ፍሰትና ካፒታል የበለጠ ለማጎልበት በማሰብ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በፈቃድ አሰጣጥ ወቅት የሚይዘውን ተቀማጭ ገንዘብ፤ (አንድ ዓመት እና ከዚያ በላይ በሥራ ላይ ለሆኑ ቢሮዎች 30 ሚሊዮን ብር እንዲሁም ቢያንስ ለስድስት ወራት በሥራ ላይ ላሉ ቢሮዎች 15 ሚሊዮን ብር) ተመላሽ ያደርጋል፡፡ 18. የውጭ ምንዛሪ ግብይት ቢሮዎች በእጃቸው የሚይዙት ጥሬ የውጭ ምንዛሪ ገንዘብ ቀደም ሲል ከነበረው የካፒታላቸው 10 በመቶ ወደ 25 በመቶ ተሻሽሏል፡፡ ከዚህ በላይ የሆነ ትርፍ የውጭምንዛሪ ገንዘብ ለባንኮች መሸጥ አለበት፡፡ 19. ሁሉም የውጭ ምንዛሪ ቢሮዎች አስፈላጊውን ሰነድ በመጠየቅ ለቪዛ፣ ለፓስፖርትና ለፈቃድ እድሳት ጥሬ የውጭ ምንዛሪ ሽያጭ እንዲያከናውኑ ተፈቅዷል፡፡ #NBE @tikvahethiopia

Osmiteck
59 052
Cloudflare outage takes down ChatGPT, X, other internet services
Cloudflare outage takes down ChatGPT, X, other internet services

Osmiteck
59 052
ወንድማችን Abenezer-InTech Tiktok Creative Award ላይ እጩ ተደርጎል ከታች ባለዉ Link እየገባቹ Vote አድርጉት🙏 Category 7 ቁጥር STEAM ላይ https://www.
ወንድማችን Abenezer-InTech Tiktok Creative Award ላይ እጩ ተደርጎል
ከታች ባለዉ Link እየገባቹ Vote አድርጉት🙏
Category 7 ቁጥር STEAM ላይ https://www.tca2025.com/category/19

Osmiteck
59 052

Osmiteck
59 052
Which is good for you? Chatgpt❤️ Gemini👍 Grok🔥
Which is good for you? Chatgpt❤️ Gemini👍 Grok🔥

Osmiteck
59 052
Hey Guys 👋 How are you?

Osmiteck
59 052
REMINDER – Deriv Event is Tomorrow Morning! To all selected attendees:(ለተመረጣችሁ ብቻ) 🗓
Date: Tomorrow, Saturday, July 26 🕒 Time: 3:00 AM (Ethiopia local time) 📍 Venue: Radisson Blu Hotel, Addis Ababa

Osmiteck
59 052
REMINDER – Deriv Event is Tomorrow Morning! To all selected attendees: 🗓
Date: Tomorrow, Saturday, July 26 🕒 Time: 3:00 AM (Ethiopia local time) 📍 Venue: Radisson Blu Hotel, Addis Ababa

Osmiteck
59 052
📣 ANNOUNCEMENT – DERIV EVENT ATTENDEE LIST 🎉 Thank you to everyone who registered for the Deriv Trading Event happening on July 26 in Addis Ababa. We received a huge number of applications, but we were only given 32 spots—and the selection is now complete!
✅ Event Details: 📅 Date: Friday, July 26, 2025 📍 Venue: Radisson Blu Hotel, Addis Ababa 🕘 Time: Details will be emailed privately to selected attendees.
🎯 Selected Participants (32) 1. Abraham Hailegebriel – abra*****@gmail.com 2. Yabsira Mamush – bele*****@gmail.com 3. Naol Abere – naolab****@gmail.com 4. Dagimawi Alemayhu – dagim*****@gmail.com 5. Asaye Yaregal – getsk****@gmail.com 6. Dagmawi Anteneh – dagmaw**@gmail.com 7. Habtemariam Wondie – wondi****@gmail.com 8. Yeabsira Zerihun – yyeab*****@gmail.com 9. Meliha Fedlu – meliha**@gmail.com 10. Gedion Mulatu – gedionmu***@gmail.com 11. Dagmawi Dagne – dage****@gmail.com 12. Abdulfetah Jemal – everythi*****@gmail.com 13. Kidus Tesefaye – yeromyab****@gmail.com 14. Mati Girma – matigirma1*@gmail.com 15. Yordanos Tesefaye – yabuman*@gmail.com 16. Kenesa Mitiku – kenamitiku84*@gmail.com 17. Abdulfaziz Musa – abduas****@gmail.com 18. Amar Munir – amarmu*@gmail.com 19. Fuad Getachew – fuadgeta****@gmail.com 20. Yabetse Dubale – jabezduba****@gmail.com 21. Melkam Endale – melkaenda**@gmail.com 22. Aser Kebede – aserkebe*@gmail.com 23. Abdulkadir Gebi – richardgebi7**@gmail.com 24. Kidus Yosef – natanyosef2*@gmail.com 25. Rafael Solomon – rafaelsolomonk**@gmail.com 26. Karlos Belay – nohlab**@gmail.com 27. Leul Getachew – leulgat49**@gmail.com 28. Besufkad Tesfaye – tesfayebesu**@gmail.com 29. Berihu Gebreyesus – gyberihu7****@gmail.com 30. Feysel Miftah – feyselmiftah1*@gmail.com 31. Eyosiyas Teshome – josdesta2****@gmail.com 32. Jiregna Tolesa – jiroko3589*@gmail.com If you weren’t selected this time—don’t worry. More events and opportunities are coming soon. Stay active!

Osmiteck
59 052
🚨 Traders in Addis! There’s a special event happening on July 26, and I’ve been given the chance to invite a few people from my community.
✅ Free lunch ✅ Exclusive merch ✅ Private session with me ✅ Big affiliate opportunity
Want to join? Fill this form: 👉 https://docs.google.com/forms/d/e/1FAIpQLSezYd8TPPjJT0Nm55iGoXNSiX63q6YNpw3vb8H1BUvc7Bm2JA/viewform
Very limited spots—only for serious traders!

Osmiteck
59 052
How are You☺️?

Osmiteck
59 052
-2147483648_-212143.webp0.25 KB

Osmiteck
59 052
Check your BLUM app

Osmiteck
59 052
Hey guys

Osmiteck
59 052
If you are interested with Forex Watch this video
https://vm.tiktok.com/ZMBWUx3op/

Osmiteck
59 052
Good morning 🌞

Osmiteck
59 052
GOLD(XAUUSD) Almost 800 Pips
GOLD(XAUUSD) Almost 800 Pips