cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት)SamuelTube

ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት) የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው 1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋት 2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት 3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው። 👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አናግሩኝ

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 889
المشتركون
+124 ساعات
+147 أيام
+7530 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
የቅናወና ኸርህም ቐፐርኼም ✝ ✝የቅርቤ ሆነህ እረድተህኛል
إظهار الكل...
🥰 6
إظهار الكل...
Chat ጉራጊኛ መዝሙር

ይህ ግሩፕ ዋናው የጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት) ቻናል እንዳለም ሆኖ ይህ ሀሳብ አስታየት የምትሰጥበት ግሩፕነው የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው 1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋ2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው።👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አ

👍 1
ያረዱትን ጠቦት አልበሉትም ፣ እኛ ግን ጠገብነው “የእግዚአብሔር እንጀራ ከሰማይ የሚወርድ ለዓለምም ሕይወትን የሚሰጥ ነውና” ሲላቸው እነርሱም፡- “ስለዚህ ፦ ጌታ ሆይ ፥ ይህን እንጀራ ዘወትር ስጠን አሉት ።” ዮሐ. 6 ፡ 33-34 ። እነዚህ ሰዎች የሚሰሙት የሚሰሙትን የጌታን ቃል ሳይሆን ምድራዊ አሳባቸውን ነው ። በሚሰሙትና በሚያስቡት መካከል ልዩነት ቢኖርም የሚሰሙትን ጥለው የሚያስቡትን ይሰሙ ነበር ። ይህ ደግሞ የተጠመዘዘ እውነትን ይወልዳል ። ጌታ ሆይ ያሉት በጌትነቱ አምነው አይደለም ፣ ለንግግር ማጣፈጫ ነው ። በዘመናት ሁሉ “ጌታ ሆይ ፣ ጌታ ሆይ” የሚሉት በአፋቸው እንጂ በተግባራቸው ያልተወዳጁት ብዙ ናቸው ። ማቴ. 7 ፡ 21 ። ይህን እንጀራ ከትላንቱ እንጀራና ከበረሃው መና ጋር ቀላቅለውታል ። ለጥጋብ ሳይሆን ለሕይወት ፣ ለቁንጣን ሳይሆን ለፍቅር የተሰጠ መሆኑን ደግሞም መንፈሳዊ ገበታ እንደሆነ አላስተዋሉም
إظهار الكل...
👍 8🥰 2
‼️በኑሮአችን ማንን እንመስላለን ✍ስለዚህ ይህን እነግራችኋለሁ በጌታም አደራ እላለሁ በአስተሳሰባቸው ከንቱነት እንደሚኖሩት አህዛብ ልትመላለሱ አይገባም። 🙆‍♂እነሱ ከልባቸው መደንደን የተነሳ ስለማያስተውሉ ልቦናቸው ጨልሞአል ከእግዚአብሔርም ህይወት ተለይተዋል። 😭ህሊናቸው ስለ ደነዘዘ በማይረካ ምኞት በርኩሰት ሁሉ እንዳሻቸው ለመኖር ቅጥ ለሌለው ብልግና ራሳቸው አሳልፈው ስጥተዋል ። 👉እናንተ ግን ክርስቶስን ያወቃችሁት እንዲህ ባለመንገድ አደለም ✝በእርግጥ ስለ እርሱ ሰምታችሗል በኢየሱስም እንዳለው እውነት በእርሱ ተምራችሗል ። 😳ቀድሞ ስለነበራችሁበት ህይወትም በሚያታልል ምኞቱ የጎደፈውን አሮጌ ሰውነታችሁን አውልቃችሁ እንድትጥሉ ተምራችሗል ። ✝❤️ደግሞም በአእምሮአችሁ መንፈስ እንድትታደሱ ። 🥰እውነተኛ በሆነው ፅድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔር እንዲመሥል የተፈጠረውን አዲሱን ሰው እንድትለብሱ ነውበትርጉም መፅሐፍ የተፃፈው ❤ከማታው ጥናት ዛሬ ድጋሚ ሳነበው ላጋራችሁ ወደድኩ ኤፌሶን 4:17÷25
إظهار الكل...
🥰 4👍 2 1
‼️ይቅርታ 🙏 እኔ ታናሹ ወንድማችሁ ሳሚ አንዳንዴም በፁሁፍ አንዳንዴም በድምፅ በlive ልጅነት እንዳለቀቀው ሰው ስሜታዊ ሆኜ ተቆጥቼም ያለአግባብ ተናግሬም ከሆነ ምህረት አድርጉልኝ እወዳችኋለሁ 🙏 እንደ ጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት)Samuel Tube ማስተካከል ማረም ያለብን ነገሮች በ @Samueltsegaye ✍ፃፉልኝ
إظهار الكل...
🙏 7
Photo unavailableShow in Telegram
🙏 3👍 2
Track 10.mp35.82 MB
🥰 2👍 1 1
إظهار الكل...
Chat ጉራጊኛ መዝሙር

ይህ ግሩፕ ዋናው የጉራጊኛ መዝሙር(ፕሮተስታንት) ቻናል እንዳለም ሆኖ ይህ ሀሳብ አስታየት የምትሰጥበት ግሩፕነው የቆዩት እና የቅርብ እንዲሁም አዳዲስ የጉራጊኛ ዝማሬዎች ቋት ነው 1,የጉራጊኛ ዝማሬዎች ተደራሽነት ለማስፋፋ2,ከመጣፋት ለመታደግ ዝማሬዎች እየተረሱና እየጠፋ መምጣታቸው ለማስቀረት3,ሰምተን ልንባረክባቸው የተከፈተ ቻናል ነው።👉 ለማንኛውም ጥያቄ እና አስታየት @Samueltsegaye አ

ነፍሴ ባንተ ላይ ታምናለችና ዛሬም ደግሞ ተደግፍሃለችና በሰላም ትጠብቃታለህ መልካም እረኛዋ ነህና በደና ቤቷ ታገባታለህ ደግሞ አባቷ ነህና🙏
إظهار الكل...
🥰 13 9
Photo unavailableShow in Telegram
‼️በቴሌግራም በጉራጊኛ መዝሙር ቻናል‼️ እስከ 7500በላይ ህብረት ያለን በዚህም በጣም በብዙ የሚያገለግሉን አገልጋዮች እንዲሁም ወጣቶች ያሉበት ስለሆነ ✝🙏 በዚህ ህብረት እግዚአብሔር በብዙ እየረዳን ነውና ስለ ምድሬ ትውልድ ያገባኛል ይመለከተኛል እኔም አገለግላለሁ እገለገላለሁ የሚል ሁሉ በዚህ በሳምንት 2ቀን ባሉን ፕሮግራማችን እንዳትቀሩ እንዲሁም ሌሎች አማኞችን በመጋበዝ አድ በማድረግ ሌሎችን እንዲጠቀሙ ምክንያት ሁኑ “ልጆቼ ሆይ፥ ክርስቶስ በእናንተ እስኪሣል ድረስ ዳግመኛ ስለ እናንተ ምጥ ይዞኛል።”   — ገላትያ 4፥19 ''ኢየሱስን በትውልድ ልብ መሣል''       ✅የግሩፓችን ራዕይ ነው ።✅    ለሌሎች ወዳጆችም ሼር ማድረግ አትርሱ 🙏❤እወዳችኋለሁ ❤️🙏 🔥 @Guragignamezemur 🔥 🔥 @Guragignamezemur 🔥 🔥 @Guragignamezemur 🔥
إظهار الكل...
🥰 4👍 3
اختر خطة مختلفة

تسمح خطتك الحالية بتحليلات لما لا يزيد عن 5 قنوات. للحصول على المزيد، يُرجى اختيار خطة مختلفة.