cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

𝑯𝒂𝒃𝒆𝒏𝒊🩷

የተመኘሽ ሁሉ ደርሶ እንዳይበላሽ ውበት ብቻ ሳይሆን እንደ ጽጌረዳ እሾህ ይሁን ገላሽ።🌹 Ig reel 🌅 pic 📜 poem 🎶music

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
429
المشتركون
-124 ساعات
-57 أيام
-330 أيام
توزيع وقت النشر

جاري تحميل البيانات...

Find out who reads your channel

This graph will show you who besides your subscribers reads your channel and learn about other sources of traffic.
Views Sources
تحليل النشر
المشاركاتالمشاهدات
الأسهم
ديناميات المشاهدات
01
የስኬት ሰው ለመሆን ብቻ ሳይሆን ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክር
500Loading...
02
Media files
981Loading...
03
ይድረስልኝ ላንቺ ቀንሽ ለጨለመ፤ ልብሽ ለሚያነባ ዉስጥሽ ለታመመ፤ የመኖርሽ ዉሉ የህይወትሽ 'ጣሙ፤ መሪር ለሆነብሽ ሳይገባሽ ትርጉሙ፤ ይድረስልኝ ላንቺ ተስፋን ለቆረጥሽዉ፤ ከራስሽ ተጣልተሸ ሞት ለተመኘሽዉ፤ ይድረስልኝ ላንቺ......... ምን ድቅድቅ ቢዉጥሽ ፤ ምን ፅልመት ቢከብሽ፤ ሌቱም ይገፍና ደግሞ ይነጋጋል፤ አሮጌዉ ያልፍና 'ባዲስ ቀን ይተካል። ............................................. @habeni21
1221Loading...
04
It's expensive but it's offered for free because we can't afford it
900Loading...
05
Media files
1330Loading...
06
አንድ ሞኝ አፍቃሪ..... . . ጥርቅምቅም እዉቀቱን እያንጠፈጠፈ፤ ለሚወዳት እንስት እንዲህ ብሎ ፃፈ፤ . አንቺ የኔ ፀሐይ.... . ጨለማ ህይወቴን ፈንጥቀሽ ያበራሽ፤ ከልቤ ምጥገጥሚ ግጣም ኮከቤ ነሽ። . ከአፈር ያበጃጀሽ እግዜር እጁን ታጥቦ፤ ከሁሉም አብልጦ የሰራሽ አስዉቦ። . እንዲህ እንዲህ እያለ...... . ቃላት አሰካክቶ ይገጥማል ይፅፋል፤ ዉበቷን ለመግለፅ ሲዳክር ይዉላል። ከመቼ ጀምሮ? . እግዜሩም ላንድ ሰዉ ማድላትን ያወቀዉ ፤ እጁን ዉሃ ታጥቦ መፍጠር የጀመረዉ። ...................................👀 @habeni21
2571Loading...
07
😔😢ድብቅ ነው😢😔 ከንፈሬ ተገልጦ ጥርሶቼን ባይሸፍን         ቢያለብሰኝ ፈገግታ የውስጤን መከፋት የልቤን ጠባሳ        ሸሸገው ከእይታ። : እውነታው ግን : ከሰው ተሸሽጌ ከጎጆዬ ስሆን         ለብቻዬ ስቀር ብሶቴ ተነስቶ እምባዬ ይፈሳል       ከአይኔ ሲንደረደር። የሚፈሰኝ እምባ አካሌን እያራሰው        መውረዱን ባይተውም              ውስጤ ሚነደውን የልቤ ውስጥ እሳት        ሊያጠፋው አይችልም። @habeni21 <><><><><><><><><><><><><><><>         
2111Loading...
08
ይኾኖ❗️⁉️
1731Loading...
Repost from My dreams 👻
Photo unavailableShow in Telegram
የስኬት ሰው ለመሆን ብቻ ሳይሆን ዋጋ ያለው ሰው ለመሆን ሞክር
إظهار الكل...
00:24
Video unavailableShow in Telegram
🥰 4
ይድረስልኝ ላንቺ ቀንሽ ለጨለመ፤ ልብሽ ለሚያነባ ዉስጥሽ ለታመመ፤ የመኖርሽ ዉሉ የህይወትሽ 'ጣሙ፤ መሪር ለሆነብሽ ሳይገባሽ ትርጉሙ፤ ይድረስልኝ ላንቺ ተስፋን ለቆረጥሽዉ፤ ከራስሽ ተጣልተሸ ሞት ለተመኘሽዉ፤ ይድረስልኝ ላንቺ......... ምን ድቅድቅ ቢዉጥሽ ፤ ምን ፅልመት ቢከብሽ፤ ሌቱም ይገፍና ደግሞ ይነጋጋል፤ አሮጌዉ ያልፍና 'ባዲስ ቀን ይተካል። ............................................. @habeni21
إظهار الكل...
🔥 2
Repost from My dreams 👻
It's expensive but it's offered for free because we can't afford it
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
🥰 2
Photo unavailableShow in Telegram
አንድ ሞኝ አፍቃሪ..... . . ጥርቅምቅም እዉቀቱን እያንጠፈጠፈ፤ ለሚወዳት እንስት እንዲህ ብሎ ፃፈ፤ . አንቺ የኔ ፀሐይ.... . ጨለማ ህይወቴን ፈንጥቀሽ ያበራሽ፤ ከልቤ ምጥገጥሚ ግጣም ኮከቤ ነሽ። . ከአፈር ያበጃጀሽ እግዜር እጁን ታጥቦ፤ ከሁሉም አብልጦ የሰራሽ አስዉቦ። . እንዲህ እንዲህ እያለ...... . ቃላት አሰካክቶ ይገጥማል ይፅፋል፤ ዉበቷን ለመግለፅ ሲዳክር ይዉላል። ከመቼ ጀምሮ? . እግዜሩም ላንድ ሰዉ ማድላትን ያወቀዉ ፤ እጁን ዉሃ ታጥቦ መፍጠር የጀመረዉ። ...................................👀 @habeni21
إظهار الكل...
🔥 2👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
😔😢ድብቅ ነው😢😔 ከንፈሬ ተገልጦ ጥርሶቼን ባይሸፍን         ቢያለብሰኝ ፈገግታ የውስጤን መከፋት የልቤን ጠባሳ        ሸሸገው ከእይታ። : እውነታው ግን : ከሰው ተሸሽጌ ከጎጆዬ ስሆን         ለብቻዬ ስቀር ብሶቴ ተነስቶ እምባዬ ይፈሳል       ከአይኔ ሲንደረደር። የሚፈሰኝ እምባ አካሌን እያራሰው        መውረዱን ባይተውም              ውስጤ ሚነደውን የልቤ ውስጥ እሳት        ሊያጠፋው አይችልም። @habeni21 <><><><><><><><><><><><><><><>         
إظهار الكل...
🔥 3
00:22
Video unavailableShow in Telegram
ይኾኖ❗️⁉️
إظهار الكل...
أرشيف المشاركات