cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

مشاركات الإعلانات
199
المشتركون
لا توجد بيانات24 ساعات
-27 أيام
-230 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

ሮሜ 12 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹⁴ የሚያሳድዱአችሁን መርቁ፥ መርቁ እንጂ አትርገሙ። ¹⁵ ደስ ከሚላቸው ጋር ደስ ይበላችሁ፥ ከሚያለቅሱም ጋር አልቅሱ። ¹⁶ እርስ በርሳችሁ በአንድ አሳብ ተስማሙ፤ የትዕቢትን ነገር አታስቡ፥ ነገር ግን የትሕትናን ነገር ለመሥራት ትጉ። ልባሞች የሆናችሁ አይምሰላችሁ። ¹⁷ ለማንም ስለ ክፉ ፈንታ ክፉን አትመልሱ፤ በሰው ሁሉ ፊት መልካም የሆነውን አስቡ። ¹⁸ ቢቻላችሁስ በእናንተ በኩል ከሰው ሁሉ ጋር በሰላም ኑሩ።
إظهار الكل...
👍 1
ሐዋርያት 3 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁶ ጴጥሮስ ግን፦ ብርና ወርቅ የለኝም፤ ይህን ያለኝን ግን እሰጥሃለሁ፤ በናዝሬቱ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ተነሣና ተመላለስ አለው። ⁷ በቀኝ እጁም ይዞ አስነሣው፤ በዚያን ጊዜም እግሩና ቍርጭምጭምቱ ጸና፥
إظهار الكل...
ዮሐንስ 1 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹ በመጀመሪያው ቃል ነበረ፥ ቃልም በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ፥ ቃልም እግዚአብሔር ነበረ። ² ይህ በመጀመሪያው በእግዚአብሔር ዘንድ ነበረ። ³ ሁሉ በእርሱ ሆነ፥ ከሆነውም አንዳች ስንኳ ያለ እርሱ አልሆነም። ⁴ በእርሱ ሕይወት ነበረች፥ ሕይወትም የሰው ብርሃን ነበረች። ⁵ ብርሃንም በጨለማ ይበራል፥ ጨለማም አላሸነፈውም።
إظهار الكل...
መዝሙር 24 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ⁴ እጆቹ የነጹ፥ ልቡም ንጹሕ የሆነ፥ ነፍሱን ለከንቱ ያላነሣ፥ ለባልንጀራውም በሽንገላ ያልማለ። … ⁸ ይህ የክብር ንጉሥ ማን ነው? እግዚአብሔር ነው፥ ብርቱና ኃያል፥ እግዚአብሔር ነው፥ በሰልፍ ኃያል።
إظهار الكل...
🥰 1
“በተስፋ ደስ ይበላችሁ፤ በመከራ ታገሡ፤ በጸሎት ጽኑ፤” — ሮሜ 12፥12
إظهار الكل...
🥰 1
ዕብራውያን 11 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ²³ ሙሴ ከተወለደ በኋላ ወላጆቹ ያማረ ሕፃን መሆኑን አይተው በእምነት ሦስት ወር ሸሸጉት የንጉሥንም አዋጅ አልፈሩም። ²⁴ ሙሴ ካደገ በኋላ የፈርዖን የልጅ ልጅ እንዳይባል በእምነት እምቢ አለ፤ ²⁵-²⁶ ከግብፅም ብዙ ገንዘብ ይልቅ ስለ ክርስቶስ መነቀፍ እጅግ የሚበልጥ ባለ ጠግነት እንዲሆን አስቦአልና ለጊዜው በኃጢአት ከሚገኝ ደስታ ይልቅ ከእግዚአብሔር ሕዝብ ጋር መከራ መቀበልን መረጠ፤ ብድራቱን ትኵር ብሎ ተመልክቶአልና። ²⁷ የንጉሡን ቍጣ ሳይፈራ የግብፅን አገር የተወ በእምነት ነበር፤ የማይታየውን እንደሚያየው አድርጎ ጸንቶአልና።
إظهار الكل...
🥰 1
“በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም።” — ዮሐንስ 15፥4
إظهار الكل...
#"ይህ _የመጨረሻህ አይደለም" አስቀድሜ ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋና ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩኝ.....በምንኖርበት የሕይወት ዘመን መርሳት የሌለብን አንድ እዉነት ሁሌም"እግዚአብሔር ከእኛ ጋር እንዳለ ነዉ"። የሁሉም ነገር መጨረሻ ከፍፃሜዉ ጨዋታ በኃላ ነዉ።ነፍስ ስጋ ዉስጥ እያለች ነገሮች መቼም አያበቁም።.....የሕይወት ተጋድሎ እስከ ጌታ ቀን ይቀጥላል!... ስለዚህ ወደ ጌታ የምንሄድበት ቀን እስኪደርስ ወይም እስከ ምፅአት ቀን ነገሮች አያበቁም! በሕይወት ተስፋ አይቆረጥም...."ስለዚህ በምንም ተዓምር ይህ የመጨረሻህ ሊሆን አይችልም"። ተባርካችኃል! ወንድማችሁ Éýůěl ነኝ😍
إظهار الكل...
ከ እግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ለእናንተ ይሁን እያልኩኝ✋ ዛሬም አንድ አጠር ያለ ሀሳብ ላጋራችሁ። #''ተስፋ" :- የሰዉ ልጅ መኖር የሚያቆመዉ ተስፋን የቆረጠ እለት ነዉ። ተስፋ በምንኖርበት የህይወት ምልልስ ወሳኙ የመኖራችን ሚስጥርም ጭምር ነዉ። መጽሐፍ ቅዱሳችንም ስለ''ተስፋ'' የጠለቀ እና ሰፊ ማብራሪያን የሚስጥ የሕይወት መጽሐፍ ነዉ። ለዚህም ነዉ ጌታ ኢየሱስ ለሐዋርያት የማይነጥፍ ድንቅ የሕይወት ዘመን ተስፋን የሰጠዉ።ለምሳሌ ያህልም:- ልባቹ አይታወክ፤ በእግዚአብሔር እመኑ፡ በእኔም ደግሞ እመኑ። በአባቴ ቤት ብዙ መኖሪያ አለ፤እንዲህስ ባልኋችሁ ነበር፤ስፍራ አዘጋጅላችሁ ዘንድ እሄዳለዉ፤ ሄጄም ስፍራ ባዘጋጅላችሁ እኔ ባለሁበት፥እንናንተ ደግሞ እንድትሆኑ ሁለተኛ እመጣለዉ ወደ እኔም እወስዳችኋለሁ።ዮሐ:-14÷1:3 ይህ ቃል የታመነ ነዉ! ስለዚህ በተሰጠን ተስፋ የምንኖር፣የሕይወት ምልልስ ፈፅሞ የማያደክመን፣በዛልንበት ቅፅፈት በፀጋዉ የምንበረታ ከምንም በላይ ደግሞ በሕይወት ተስፋ የማይቆርጥ ትዉልድ እንሆን ዘንድ መልካም ምክሬ ነዉ። ተባርካችኃል! ወንድማችሁ #Eyuel ነኝ እወዳችኋለሁ😍
إظهار الكل...
🥰 3👍 1
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከጌታም ከኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሰላም ለእናን ይሁን እያልኩኝ ይህን አጠር ያለ ሀሳብ ላጋራችሁ;-በሚያደክም አለም ዉስጥ በሚያበረታዉ ቅዱሱ የእግዚአብሔር መንፈስ እየበረታችሁ ለምፅአት ቀን ትበቁ ዘንድ መልካሙን ምክሬን ሰጠኃችሁ! ተባርካችኃል! ከወንድማችሁ #Eyu
إظهار الكل...