cookie

نحن نستخدم ملفات تعريف الارتباط لتحسين تجربة التصفح الخاصة بك. بالنقر على "قبول الكل"، أنت توافق على استخدام ملفات تعريف الارتباط.

avatar

ሞኬ ዲሽ እና ኤሌትሮኒክስ️️

ይህ ፔጅ የተከፈተው ትኩስ ትኩስ የዲሽ መረጃዎችን ለማካፈል ሲሁን ያልገባቹን ደሞ በዚህ አድራሻ መጠየቅ ይ ቻላል 🔵ይሔንን ቻናል ጆይን በማድረጋችሁ🔴 🔺 አዳዲስ ሶፍትዌሮችን ያገኙበታል 🔷 የአዳዲስ ቻናሎችን ፍሪኩዌንሲ ያገኙበታል 🔺 የተለያዩ ቻናሎችን መክፈቻ ሰርቨር ያገኙበታል 🔷 የቻናሉን ሊንክ ለዘመድ ጓደኞቻችሁ ሼር ያድርጉ። 📱 09 30 66 0662 https://t.me/mokedish

إظهار المزيد
مشاركات الإعلانات
2 216
المشتركون
-124 ساعات
-17 أيام
+2330 أيام

جاري تحميل البيانات...

معدل نمو المشترك

جاري تحميل البيانات...

Photo unavailableShow in Telegram
ዛሬ 12:30 ላይ አርሰናል ከ ማንቸስተር ዩናይትድ የሚያደርጉትን ወሳኝና ተፈላጊ ጨዋታ በ SPTV 1 HD በእንግሊዘኛ ኮሜኔታር በ Full Analysis ይከታተሉ ስለ SPTV ሙሉ መረጃ ለማግኘት Ethiosat 57°E 11050 H 04000
إظهار الكل...
⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️⚡️አሳዛኝ ዜና ነገ የሚደረገውን ማን ዩናይትድ ከ አርሰናል የሚደረገውን ጨዋታ በAMOS አይታይም😔😔 ምክንያት Yum Kupper ሰማዕት በሚል ይህንን ጨዋታ ለመመልከት 24H sport  | IPTV | SPTV ቻናሎችን እንደ አማራጭ መጠቀም ይችላሉ! ለሪሲቨርዎ የሚሆን ያለቀ IPTV እና Amos account ከፈለጉ @mokedishh✅ ላይ መልክት ይላኩልን!
إظهار الكل...
😱 2👍 1 1😢 1
🔺ዛሬ ቅዳሜ የሚደረጉ የእንግሊዝ ጨዋታዎች በቀጥታ በFree  ቻናሎች ይመልከቱ 8፡30 Fulham🇬🇧 🆚 🇬🇧Man City 📺24 SPORT 1HD     📺 SPORT 1SD 11:00 Everton 🆚 Sheffield United 11፡00 West Ham🇬🇧 🆚 🇬🇧Luton Town 📺24 SPORT 2HD 11፡00 Bournemouth🆚 Brentford 11፡00 Wolves🆚Crystal Palace 11፡00 Tottenham🇬🇧🆚 🇬🇧Burnley 📺24 SPORT 1HD      📺 SPORT 1SD 11፡00 Newcastle🆚Brighton 1፡30 Nottm Forest🇬🇧🆚 🇬🇧Chelsea 📺24 SPORT 1HD      📺 SPORT 1SD ላሊጋ🇪🇸 1:30 ግራናዳ🇪🇸 ከ 🇪🇸ሪያል ማድሪድ 📺24 SPORT 2HD 4:00 አትሌቲክ ቢልባዎ ከ ኦሳሱና 📺24 SPORT 1HD ✅Gshare plus ✅Funcam ✅forever ✅24H  SPORT ✅SPTV ✅apollo Iptv ✅E-Vision Iptv ሞኬ ዲሽ 🗺አድራሻ አዳማ 04 ቀበሌ ጌቱ ረታ ህንጻ ስር ይምጡ ወይም ይደውሉ 📞0930660662 moke 📞0799116606 moke
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
SPTV ደስ የሚለው ኳስ LIVE ከመጀመሩ በፊት የሚያሳየው Analysis እና በማንኛውም ሰአት የሚያቀርባቸው ፕሮግራሞች ነው በተለይ አብዛኛው ነገሩ English Premier League ላይ ትኩረት ያደረገ ነው ይመቻችሁ SPTV ሰርቨር ያስሞላችሁ ያላስሞላችሁ ደግሞ በእርግጠኝነት የሚወደድ ቻናል ስለሆነ ብታስሞሉ ትጠቀማላችሁ ባይ ነኝ።
إظهار الكل...
Photo unavailableShow in Telegram
MI 2K እና MI 1080 CAMERA ዎችን እንደ አዲስ አስገብተናል። - እስከ 256GB MEMMORY ይቀበላል። - 360 Degree መዘዋወር ይችለል። -ለሱቅ ፣ ለመጋዘን ፣ እና ለመሳሰሉት ቦታዎች ይሆናል። - Wifi ያለበት ቦታ ላይ ከተቀመጠ ከተፈለገበት ሀገር እና ቦታ ሆኖ ማየት እና መቆጣጠር የወ ሚቻል። - በ5V ስለመሲራ መብራት ሲጠፋ በPowerbank እንዲሰራ መመቻቸት ይችላል። ዕቃ ለመግዛት በእነዚህ አድራሻ ያግኙን። Inbox us on Telegram 📥 @mokedishh #Call - 0930660662/0799116606 👤 moke
إظهار الكل...
👍 1🔥 1🥰 1
በአሁን ሰአት SPTV ን የሚያክል የኳስ ቻናል የለም ምክንያቱም 1. Ethiosat ላይ መስራቱ 2. ሙሉ ኢትዮጲያን ላይ ከ 60cm ዲሽ (በትንሿ ሰሀን) ጀምሮ መስራቱ 3. እንግሊዘኛ ቋንቋ መሆኑ 4. ሁሉንም ተፈላጊ ጨዋታዎች ማስተላለፉ 5. ለመጠቀምም ሆነ ሰርቨር active ለማድረግ ምንም ኢንተርኔት አለመጠየቁ በተለይ ኢንተርኔት የተዘጋባቸው አካባቢዎች ወሳኝ ነገር ነው የበለጠ መረጃ ለማግኘት @mokedishh
إظهار الكل...
What is SPTV (Ethiosat)

የብዙ ሰው ጥያቄ የሆነውን ነገር ዛሬ እንመልሳለን ጥያቄ: Ethiosat 57°E ላይ ያሉት SPTV 1 እና SPTV 2 እንዴት መክፈት እንችላለን? መልስ: SPTV አስከፍታችሁ ለማየት የሚያስፈልጉ ነገሮች 1. SPTV ሰርቨር የሚቀበል ረሲቨር ዝርዝር ከታች አስቀምጥላችሗለሁ

Real Madrid Vs Bayern munic Live on FOOTBALL HD
إظهار الكل...
👍 1
Photo unavailableShow in Telegram
አሁን ሪያል ማድሪድ ከ ባየርን ሙኒክ በ SPTV 1  HD ላይ Ethiosat በእንግሊዘኛ ቋንቋ 11050 H 04000 WOW SPTV ይለያል
إظهار الكل...
Used finder 4000birr ymigza becha inbox @mokedishh☑️
إظهار الكل...